en
Feedback
ወርቃማ ምክሮች

ወርቃማ ምክሮች

Open in Telegram

የተለየዩ አስተማሪ ታሪኮች ፣ወርቃማ ምክሮች የስኬታማ ሰዎች ልምድ፣ የተለያዩ መጣጥፎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ‼️ ☞https://t.me/eross_eross ▮Share and Join

Show more
2 759
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-5730 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 1 channels
August '26
+18
in 2 channels
Get PRO
July '26
+22
in 1 channels
Get PRO
June '26
+14
in 0 channels
Get PRO
May '26
+19
in 0 channels
Get PRO
April '26
+13
in 0 channels
Get PRO
March '26
+15
in 0 channels
Get PRO
February '26
+23
in 2 channels
Get PRO
January '26
+15
in 1 channels
Get PRO
December '25
+23
in 1 channels
Get PRO
November '25
+24
in 1 channels
Get PRO
October '25
+183
in 1 channels
Get PRO
September '25
+315
in 1 channels
Get PRO
August '25
+325
in 0 channels
Get PRO
July '25
+246
in 1 channels
Get PRO
June '25
+243
in 3 channels
Get PRO
May '25
+212
in 0 channels
Get PRO
April '25
+195
in 1 channels
Get PRO
March '25
+350
in 0 channels
Get PRO
February '25
+240
in 1 channels
Get PRO
January '25
+599
in 2 channels
Get PRO
December '24
+892
in 2 channels
Get PRO
November '24
+897
in 0 channels
Get PRO
October '24
+44
in 1 channels
Get PRO
September '24
+5
in 0 channels
Get PRO
August '24
+6
in 1 channels
Get PRO
July '24
+1
in 0 channels
Get PRO
June '24
+7
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 1 channels
Get PRO
April '240
in 2 channels
Get PRO
March '240
in 1 channels
Get PRO
February '240
in 2 channels
Get PRO
January '240
in 1 channels
Get PRO
December '230
in 1 channels
Get PRO
November '23
+1
in 0 channels
Get PRO
October '23
+12
in 1 channels
Get PRO
September '23
+4
in 0 channels
Get PRO
August '23
+20
in 0 channels
Get PRO
July '23
+8
in 0 channels
Get PRO
June '23
+15
in 0 channels
Get PRO
May '23
+17
in 0 channels
Get PRO
April '23
+7
in 0 channels
Get PRO
March '23
+85
in 0 channels
Get PRO
February '23
+30
in 0 channels
Get PRO
January '23
+59
in 0 channels
Get PRO
December '22
+43
in 0 channels
Get PRO
November '22
+32
in 0 channels
Get PRO
October '22
+39
in 0 channels
Get PRO
September '22
+25
in 0 channels
Get PRO
August '22
+29
in 0 channels
Get PRO
July '22
+19
in 0 channels
Get PRO
June '22
+20
in 0 channels
Get PRO
May '22
+20
in 0 channels
Get PRO
April '22
+7
in 0 channels
Get PRO
March '22
+16
in 0 channels
Get PRO
February '22
+29
in 0 channels
Get PRO
January '22
+22
in 0 channels
Get PRO
December '21
+15
in 0 channels
Get PRO
November '21
+12
in 0 channels
Get PRO
October '21
+43
in 0 channels
Get PRO
September '21
+21
in 0 channels
Get PRO
August '21
+41
in 0 channels
Get PRO
July '21
+50
in 0 channels
Get PRO
June '21
+83
in 0 channels
Get PRO
May '21
+69
in 0 channels
Get PRO
April '21
+64
in 0 channels
Get PRO
March '21
+47
in 0 channels
Get PRO
February '21
+96
in 0 channels
Get PRO
January '21
+119
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 729
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September+1
Channel Posts
➧ጥያቄዬ አንድ ነው....!! የፍርዱ ቀን ላይ የአላህን ቅጣት ትችዪዋለሽን?????? መልስሽ «አዎን!» ከሆነ እንደማትችይው ጠንቅቄ ከማወቄም ጋር «መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ» እልሻልው ። « አይ!
➧ጥያቄዬ አንድ ነው....!! የፍርዱ ቀን ላይ የአላህን ቅጣት ትችዪዋለሽን?????? መልስሽ «አዎን!» ከሆነ እንደማትችይው ጠንቅቄ ከማወቄም ጋር «መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ» እልሻልው ። « አይ!» ከሆነ መልስ ሽ ታዲያ ምነው አላህን ማመፁን ደፈርሽው ? የአለም ሕዝብ ይየኝ ብልሽ የለጠፍሺው ፎቶ ነገ አላህ ፊት አንቺ ላይ ማስረጃ ሆኖ ሲቀርብብሽ መልስ ይኖርሽ ይሁን ? ዛሬ ፎቶሽን ከማሕበራዊ ድሕረ ገፅ (ፌስቡክ ትዊተር ኢንስታግራም ወዘተ ) ሳትሰርዢ ሞት ቢቀድምሽ ማን ሊያጠፋልሽ ነው ? ሁሌም ከስምሽ ጋር ተለጥፎ እንደሚቀር ዘነጋሽውን ? ባዳ ወንድ ባየሽ ቁጥር ወንጀል እንደሚምዝገብብሽስ ረሳሽውን ? ታዲያ ምነው ውዷ እህቴ ዘውታሪ የሆነ ቅጣት ይዘሽ ለምን ወደ ቀብር ትሄጃልሽ? ከልቤ ልምከርሽ ፎቶሽን አጥፊ ለስከዛሬውም ከጌታሽ ምሕረት ለምኚ ። አላህ ምሕረተ ሰፊ ጌታ ነውና! {{ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّـﻪَ ﻳَﻐْﻔِﺮُ ﺍﻟﺬُّﻧُﻮﺏَ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ }} አላህ ኃጢአቶችን በሙላ ይምራልና (ዙመር፤ :53) አላህ ይቀበልሽ!         

2
ፀፀት‼ ሰውዬ ብቻውን የሆነ ቦታ እየዞረ ቆይቶ አንድ ቦታ ላይ ሲደርስ አንድ ተለቅ ያሉ ሰው አስቆሞ… አባቴ ይሄ መንገድ ወደየት ነው የሚወስደው? አላቸው… ሰውዬውም… አንተ ወደየት መሄድ ፈልገህ ነው? አሉት… አላውቅም ዝም ብዬ እየሄድኩ ያለሁበት ጠፍቶኝ ነው… አለ። “በቃ የምትሄድበትን ካላወክ መንገዱ ወደየትም ቢወስድ ለአንተ ትርጉም የለውም ወደፈለክበት መንገድ ሂድ"… አሉት ይባላል። አላማህ ከየት ወዴት እንደሚወስድህ ካላወክ ጉዞህ መድረሻ የለውም… በህይዎትህ ምንማድረግ እንዳለብህ፣ የት መሄድ እንዳለብህ ካላወክ መኖርህ መልፋትህ ተራ ነው። ማንም ሁን ከየትም ተነሳ የምትሄድበትን የምትደርስበትን ማወቅ የመጀመሪያው መመሪያህ መሆኑን አትጠራጠር። ጊዜው አስቸጋሪ ነው ቁመር ነው የሚጫወትብህ… ሰውዬው እንጨት ስራ ይሰራል ህልሙ ግን መኪና መስራት ነው… መተወንን ስታልም አድጋ ነጋዴ ሆናለች… ኢንጅነር ሊሆነ ህልም አይቶ የባንክ ሰራተኛ ነው። ሰዎች ህልሙን የማያውቅ ከህልሙ ተቃራኒ የሚሮጥ ሰው በጣም እየበዛ ነው። ሰዉ ህልሙን ትቶ ግቡን አጥቶ ፍፁም በተቃራኒው አቅጣጫ እየኖረ ነው። አስራ አንድ አስራ አንድ ተጫዋቾች በሚጫወቱበት የእግር ኳስ ሜዳ ሃያ ሁለቱም የሞቀ ጫወታ እያደረጉ ሁለቱን ጎል የሆነ ሰው ቢያነሳው የሃያ ሁለቱም ተጫዋቾች እስታዲየሙን የሞላውን ደጋፊ ሁሉም ግቡ አላማው ይሰረቃል። በሜዳው ጎል ከሌለ ተከላካዩ የሚከላከልበትን አጥቂው የሚያጠቃበትን አላማ ከጎሉ ጋር አብሮ ይነሳል። የሰው ልጅም የመጨረሻው መድረሻ ግብ አለማ ከሌለው ህይዎት ትርጉም የለውም። ሰውየው ወደፈለክበት ሂድ እንደተባለው ሜዳው ጎሉን ሲያጣ ተጫዋቾቹ በአራቱም አቅጣጫ ወደግብ ቢሄዱ ጎል እንደማያገቡት። የህይዎት አላማህ ጎልህ ምንድነው? ግብህ ተነስቶ ጠፍቶ በአራቱም አቅጣጫ እየተጓዝክ ነው? በየቀኑ ደፋ ቀና እያክ ስትዳክር መድረሻህ የት ነው ይሄን መትረህ ደረስበት ትልቅ ብርታት ታገኛለህ። ከሚሮጠው ሮጠህ ከቆመው ቆመህ በንፋስ ተመርተህ መኖርህ ውሎ አድሮ ፀፀት ውስጥ ይከትሃልና ተጠንቀቀ። አላማህ ሊሳካ ላይሳካ ይችላል እሱ አይደለም ጉዳዩ… ጉዳዩ ህይዎትህን ለሆነ አላማ ማዋል ነው። ህይዎትህን በአንድ አላማ ላይ ማድረግህ ደሞ ነገ እንዲህ ባደረኩ እንዲህ ባላደረኩ ከሚል ፀፀት ያላቅቅሃል… ፀፀት ዝም ተብሎ ሲታሰብ ተራ ቀልድ ይመስላል ለሱስ፣ ለቁማር፣ ለብዙ ህይዎት ምስቅልቅል መክንያት አንድ ትልቅ ጉዳይ ቢጠቀስ ፀፀት ነው። ታዲያ ከፀፀት ለመዳን አሁኑን አላማህን መትር። 👉@eross_eross
31
3
I know ከሆነ ጊዜ ቡሃላ ቻናሉ ቀዝቅዟል እንደድሮው ደመቅ ማለት አልቻለም ማለት እንደድሮው የሰሃቦች የነብያቶች ታሪክ መለቀቅ አቁሟል ::ጥያቄና መልሶች ቁመዋል ፖስቶች አንሰዋል በተለይ ወሳኝ ፖስቶች ብቻ ብዙ ነገሮች ቀንሰዋል :: እንሻላህ ጥያቄና መልሱ ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ ሌሎቹም እንደዛው ግን ይሄ class የሚሉት ነገር ነውኮ አዛ ያደረገኝ ቢሆንም ግን በቻልኩት አቅም እሞክራለው 💪 እና ቻናሉን leave አትበሉ just stay calm 🙌 ሃሳብ አስተያየት ካላቹ anytime አድርሱኝ
37
4
በህይወት ምክንያትና ውጤት ብዙ አትገረም። ከተስፋ ቢስ ማህፀን ድል ሊወለድ ይችላል። ከነብስ ጠላትህ አስገራሚ ስጦታ ሊመጣልህም ይችላል። ምናልባት ፀጋና ሰላምን ልታገኝ ዘንድ በመከራ ድልድይ ላይ ማለፍህ የግድ ይሆናል። ባለመኖር ምክንያቶች ውስጥ መኖርን ልትረዳው ትችላለህ። እና በቃ በህይወትህ ውስጥ ለክስተቶች አትገረም። @eross_eross
72
5
🦅ንስር አሞራ እና አንተ አንቺ ፣ እኔ እና እኛ 🦅 👉 ስለ ንስር አሞራ ስነግርህ ከሚገርም መሳጭ ታሪክ ጋር ነው ... እውነት እውነት እልሃለሁ የንስር አሞራ ታሪክ በሁላችንም ህይወት ውስጥ አለና ከራስህ ጋር እያዛመድክ ካነበብከው መጨረሻህን ድል ድል ታሸተዋለህና በፍቅር ተከተለኝ። #ልጀምርልህ ... ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው ካልክ ልክ ነህ ... ግና 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35 - 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ... √ የመጀመሪያው :- ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ... √ ሁለተኛው :- አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ... √ ሶስተኛው:- ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል። #እነዚህ ሶስት ከባድ ነገሮች ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ የሚያጋጥሙት ከባድ ችግሮች ናቸው። አሁን ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው። √ 1ኛ. ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ ? √ 2ኛ. አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ? • የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል። • ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል። √ 1ኛ. ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል። √ 2ኛ. ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል። √ 3ኛ. ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ይወጣለታል፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡ √ 4ኛ. አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል። √ 5ኛ. አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል። #ይህን 5 ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡ • • 🔥 ወዳጄ ሆይ:- 🔥 √ ችግር ገጠመኝ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ፣ √ ችግሬ ... ችግሬ ... እያልክም ነጠላ ዜማ አትልቀቅ ፣ √ ፊትህንም ችግር ፊት አታስመስል ፣ √ ጥቅም ላይ እያፈጠጠ የሚከተል ሰው በበዛበት አለም ላይ መውደቅህን መጥሪያ ካርድ አታሰራበት ፣ √ መራብ መጠማትህን ፖስት ለማድረግ አትቸኩል ፣ √ መገፋትህን እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረህ ኡኡኡ አትበል ፣ √ ስንት ነገር መስራት የምትችልበትን አዕምሮ ለሃሜትና "አሉ ... አለች" መሳሪያ በመጠቀም "የውሸት እየኖርክ - የእውነት አትሙት" ... በቃ ! ... √ ልክ እንደ ንስር አሞራ በህይወትህ አጋማሽ ላይ ምርጫ መቶልሃል ... 1ኛ. ችግሩን ታቅፎ መሞት ... 2ኛ. ለችግሩ መስዋትነት ከፍሎ ማለፍ ... ••• ♦ አስተውል ... ♦••• ሁለተኛውን ከመረጥክ ልክ እንደ ንስሩ አምስት ዋጋዎችን መክፈል አለብህና ዝግጁ ሁን ... √ 1ኛ. ራስህን ከነገሮች አርቀህ በፅሞና ሃሳብህን መግራት ጀምር ... እዚህ ጋር ከወዳጅም ከጠላትም መራቅ ፍቱን መድሃኒት ነው ... ንስር አሞራው ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚወጣው ከሁሉም ንስሮች እርቆ ለህይወቱ ዋጋ ለመክፈል ነው ... ይህን አይነት መላ ምሁራኑ "የስኬት ሱባኤ" ይሉታል። √ 2ኛ. አንገብጋቢ ችግርህን ለመፍታት ቁርጥ ያለ አቋም ይዘህ እስከ ሞት የሚያደርስ መስዋትነት መክፈል። ንስሩ አፉ ላይ ያለውን ምግብ ማምጫ መንቁሩን እንደሚያስወግደው ሁሉ። √ 3ኛ. መስዋት የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትዕግስት መጠበቅ ... ይህ ደግሞ ንስሩ መንቁሩ እስኪያድግለት ድረስ ምግብ ሳይበላ እንደሚኖረው ሁሉ አንተም ዋጋ የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትእግስት እና እምነት መጠበቅ። √ 4ኛ. በትእግስት ጠብቀህ ያሰብከው ነገር ከመጣ በዋላ ህይወትህን ጠፍንገው የያዙህን ነገሮች መፍታት ... ልክ ንስሩ መንቁሩ እንዳደገለት የእግሩን ጥፍሮች በመንቁሩ እየወጋ እንደሚያስወግዳቸው ሁሉ። √ 5ኛ. ሁሉን ካሳካህ በዋላ ወደ ህልምህ መብረር ... ይህ ማለት ንስሩ የእግሮቹን ጥፍር አስወግዶ እና አሮጌ ክንፎቹን አስወግዶ ከጠበቀ በዋላ አዲስ ክንፍ ፣ አዲስ መንቁር እና አዲስ ጥፍር ካበቀለ በዋላ እንደ አዲስ ጉልበታም ንስር ቀሪ ዘመኑን ይኖራል። #ሲጠቃለል ... 👉 አንተም ፣ አንቺም ፣ እኔም በዚህ ሁሉ መንገድ አልፈን ከባዱን ጊዜ ካለፍን በዋላ በአዲስ የህይወት መንቁር ፣ የተስፋ ጥፍር እና የስኬት ክንፍ ከፍ ብለን እንበር ዘንድ ..... ኑ ንስር አሞራን እንምሰል። 👉@eross_eross
86
6
"ሰው ማለት የትዝታውና የትውስታው ድምር ነው። ሕይወት የመርሳትና የማስታወስ ሚዛን ናት። መርሳት ያለብንን መርሳት ሲያቅተን ሕይወታችን ይመሳቀላል፡፡ ደግሞ ማስታወስ ያለብንን የሕይወት ልምዶች ፣ ጠቃሚ ሰዎችና ነገሮች ከረሳን የእኛነታችን መለያና የስብእናችን ድንበር ይጠፋና ሌላ ሰው እንሆናለን።" ____ አዎ ዛሬ ላይ በትምህርታችን ፣ በስራችን ፣ በፍቅር ህይወታችን በአጠቃላይ በማህበራዊ ህይወታችን መጥፎ የሚባልን ጊዜ እያሳለፍን ይሆናል፡፡ ነገር ግን የዛሬ መጥፎ ክስተቶችና ገጠመኞች አስተምረውን ዛሬ ላይ ተቀብረው መቅረት ይገባቸወዋል፡፡ ምክንያትም እነሱን ዳግም በማስታወስ የምናገኘው አንድ ነገር ቢኖር ዳግም ማዘንን ነውና፡፡ __ በሌላ በኩል ደሞ በህይወታችን ያሳለፍናቸው መልካም ሁነቶች ያገጠሙን መልካም ሰዎች ዛሬም ነገም ወደ ፊትም እንደአዲስ የደስታ ምንጮቻችን ይሆናሉ፡፡ መረሳትም የለባቸውም፡፡ ማይጠቅመውን መርሳት የሚችል፤ ሚጠቅሙትን የመይዘነጋ አእምሮ አሏህ ይስጠን፡፡ @eross_eross
76
7
ተናጋሪ በዝቷል ፤ ተንታኝ በርክቷል። ብልህ ሁኑ። ከብዙ የወሬ ማዕዶች ገለል በሉ። ከሥራ ፈቶች ተነጠሉ። ከዑለሞችና አላህን ፈሪዎች ተጠጉ። ሞት እንዳለባችሁ አትዘንጉ። ሕይወታችሁን ለአፍታም ቢሆን ከፈጠራችሁ አምላክ አትነጥሉ። ጊዜያችሁን ጥርግ አድርጋችሁ በመልካም ነገር ላይ አውሉ። አዝካሮችን ተላመዱ። ፨ በ ‹ላ ኢላሀ ኢለላህ› ተንፍሱ፡፡ ፨ በ ‹አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ› ጥፋታችሁንና ጉድለታችሁን ተናዘዙ፡፡ ፨ ‹ሱብሓነከ ኢንኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን› በማለት ዘወትር ራሣችሁን ዉቀሱ፡፡ ፨ በ ‹አልሐምዱ ሊላህ› ህመማችሁን አስታግሱ፡፡ ፨ በ ‹ሱብሓነላህ› ስለ ፈጣሪያችሁ ሥራና ተዓምር ተደነቁ ፡፡ ፨ በ "አላሁ አክበር " አምላካችሁን አወድሱ፤ አልቁ። ፨ በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ላይ ሶለዋት በማውረድ ጭንቀታችሁን አስወግዱ፡፡ ፨ በ ‹ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን› ተፅናኑ፡፡ ፨ መልካም ነገሮችን ሁሉ በአላህ ሥም ጀምሩ። ፨ በ ‹አልሐምዱ ሊላህ› ጨርሱ፡፡ ፨ አላህን ስሙ ፣ ለአላህ ታዘዙ፣ ለአላህ ምላሽ ስጡ ፡፡ መልዕክቱ ለሁላችንም ነውና ሼር አድርጉ። እዚህ ተነጥለን እንተዋወስ። http://t.me/eross_eross
159
8
"እኔ ሰሚ ነኝ " "እኔ ቅርብ ነኝ።" ብሏል አላህ። ሰማይ ሩቅ ነው፤ ግና አላህ ቅርብ ነው። ምንም ማለት ባትችሉ እንኳን "አላህ! አላህ!" በሉ። ቅርብ የሆነው አምላክ ይደርስላችኋል።
148
9
•.¸♡ ሁለት ግን አንድ ፣አንድ ግን ሁለት ♡¸.• አሏህ( ሱብሃነሁ ታአሏህ) ለሰው ልጅ ሁለት አይኖችን ሰጠ። ብዙዎች ግን የሚጠቀሙት አንድ ዓይናቸውን ነው ። አንድ ምላስና ሁለት ጆሮዎችንም ሰጣቸ
•.¸♡ ሁለት ግን አንድ ፣አንድ ግን ሁለት ♡¸.• አሏህ( ሱብሃነሁ ታአሏህ) ለሰው ልጅ ሁለት አይኖችን ሰጠ። ብዙዎች ግን የሚጠቀሙት አንድ ዓይናቸውን ነው ። አንድ ምላስና ሁለት ጆሮዎችንም ሰጣቸው ፤ ብዙዎች የሚጠቀሙት ግን ሁለት ምላሰ አንድ ጆሮ ነው።ሁለት እጅም ሰጣቸው ብዙዎች የሚጠቀሙት አንዱን ብቻ ነው። ሁለት እግርም ሰጣቸው ብዙዎች አንድ እግራቸውን ብቻ ነው ፋይዳ ላይ ያዋሉት ። እንዴት ለሚለው ምላሹ የሚከተለውን ነው _ብዙዎች በተሰጣቸው ዓይን ላይ እላይን እንጂ ትክክለኛ ትርጉምን ጠልቀው አይመለከቱም ። _ብዙ ከማዳመጥ ይልቅ ብዙ ያወራሉ ። _በእጃቸው በርካቶች ለመቀበል እንጂ ለመስጠት አልታደሉም ። _በእግራቸውም ወደ መጥፎ እንጂ ወደ መልካም ነገር በብዛት አይሄዱም። ለአንተም በርሱ እውቀት የሌለህን ነገር አትከተል ። መስሚያም ፣ማያም፣ልቦናም እነዚህ ሁሉ (በእለት ትንሣኤ በድርጊታቸው )ተጠያቂዎች ናቸው ። ❮አል _ኢስራእ:36❯ መልካም ቀን ተመኝሁ https://t.me/eross_eross
182
10
#ፈገግታም #ቁምነገርም አንድ ሰውዬ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀምጣ ወደነበረች አንዲት ሴት ቀርቦ እንዲህ ሲል ጠየቃት፦“የሴቶች ብልህነት ምንድን ነው?” እሷም ይህንን ስትሰማ ከጉድጓዱ አጠገብ በመቆም የሰፈሯ ሰዎች እንዲሰሟት ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች። ሰውዬው በመደናገጥ፡- “ፈርተሽኝ ነው? ለምን ፈራሽኝ እኔ እኮ ምንም ላደርግሽ አይደለም!።” እሷም፡- “የመንደሩ ሰዎች እንደሚመጡ ስላወቅክ እንጂ ልትጎዳኝና ልትገድለኝ ነበር” ሰውዬውም፦ “አንቺን ለመጉዳት ወደዚህ አልመጣሁም ነገር ግን ብልህነትሽን አይቻለሁና ጠየቅኩሽ። እና ካንቺ ጋር ለመነጋገር ያለኝ ፍላጎት ከመጥፎ እምነት የመነጨ አይደለም ምክንያቱም ቆንጆ ሴት ነሽ” ልጅቷ የሰውዬውን ንግግር ስትሰማ። ከጉርጓዱ አጠገብ የነበረውን የውሃ ባልዲ በማንሳት በራሷ ላይ አፈሰሰችው። ሰውዬው በልጅቷ ተግባር ተደንቆ ጠየቃት፡-“ለምንድነው ይህን ያደረግሽው?” ንግግሩን ሳይጨርስ ጩኸቱን የሰሙት የመንደሩ ሰዎች በአጠገባቸው ተሰበሰቡ። ልጅቷም የፈጠነ፡- “ጉርጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር እና ይህ ሰውዬ ነው ያዳነኝ” አለቻቸው። ሰዎቹም በደሰታ እንደጀግና አመስግነው ሸለሙት። ከሄዱ በኋላ ጠየቃት፦“ከተግባርሽ በስተጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?” እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች። copied ወንዶች ጠንቀቅ በሉ👇 👉@eross_eross
197
11
ትዳሬ ለምን ዘገየ!? አውቃለሁ፤ አንዳንድ ጊዜ የጥበቃው ሰዓት ሲረዝም፣ በዙሪያሽ ያሉ እኩዮችሽ የራሳቸውን ጎጆ ሲቀልሱ ስታይ፣ ልብሽ ውስጥ የሚፈጠረውን ስሜት አላህ ያውቃል። ነገር ግን አንድ ነገር ልንገርሽ፤ የዘገየው ነገር ሁሉ የቀረ አይደለም፤ የዘገየው አላህ ባንቺ ልክ፣ ለልብሽ በሚመጥንና ለአኺራሽ በሚበጅ መልኩ እያሰናዳው ስለሆነ ነው። ይፍጠንም ይዘግይ፤ እርግጠኛ ነኝ ያሰብሽው ዓይነት፣ በሱጁድ ወርደሽ ያለቀስሽለት ዓይነት፣ «ጌታዬ ሆይ እንዲህ ያለውን ስጠኝ» ብለሽ የተመኘሽው ዓይነት አጋር አላህ ይሰጥሻል። የጌታሽ ካዝና አይጎድልም፤ ጊዜው ሲደርስ "ሁን" ይለዋል፤ ይሆናል። ውድ እህቴ... ዐይንሽን ከአላህ ላይ አትንቀይ። የልብሽን መልሕቅ በረብሽ ላይ ጣይው።  የዘገየው ባንቺ ላይ ካለው ክፋት ሳይሆን፣ ለአንቺ ካለው የእዝነት ጥበብ የተነሳ ነው። ስለዚህ መልካም ጥርጣሬሽን ንፋስ አይግባው። «ለምን ዘገየ?» የሚለው የሸይጧን ሹክሹክታ ኢማንሽን፣ ተወኩልሽንና ያቂንሽን  እንዲፈታተነው አትፍቀጂ። ያ የለመንሽው ዱዓ አየር ላይ አልቀረም፤ አላህ እየሰማሽ ነው።  አሁንም በፊት እንደምታስቢው፣ በፊት እንደምትመኚው አድርገሽ አስቢ። ተስፋሽን አዳብሪ። አላህ ነገ በተባረከ ትዳር፣ የዲን መሰረት ባለው ቤተሰብ፣ በሱና በደመቀች ጎጆ እንደሚክስሽ አስቢ። የአላህ ውሳኔ ሁሌም ከምኞታችን በላይ ውብ ነው። ትዕግስትሽ ጣፋጭ ነው፤ ፍሬውም ያማረ ይሆናል። አንቺ ብቻ ከደጃፉ አትጥፊ፤ ዱዓሽን አታቋርጪ። ያሰብሽውን፣ የተመኘሽውን፣ ለዱኒያም ለአኺራሽም የሚሆነውን የልብ ወዳጅ አላህ በቅርቡ ያምጣልሽ። አላህ የልብሽን መሻት ያሳካ፤ ሷሊህ የሆኑ ልጆች አባት ከሆነ ምርጥ ባሪያው ጋር ያጣምርሽ። አሚን! @eross_eross
189
12
  የህይወት እይታ ባህሪህን እወቅ በመንገድ ላይ ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰውዬ መርዛማ የሆነ እባብ በእሳት ሲቃጠል ተመለከተና ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣው ወሰነ። ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣ ሲያነሳው እባቡ እጁ ላይ ነደፈው። ሰውዬው በድንጋጤ እባቡን ወረወረው እባቡም ተመልሶ እሳቱ ውስጥ ወደቀ። ሰውዬውም በድጋሚ ሁለት እንጨቶችን ተጠቅሞ ከእሳቱ አወጣው። እናም የእባቡ ሕይወት ተረፈ። ቆሞ ድርጊቱን ይመለከት የነበረ አንድ ሰው ወደ ሰውየው ቀርቦ "ይህ እባብ በመርዙ ነድፎህ ሳለ ድጋሚ ልታድነው የምትሞከረው ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው። ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው ያንፀባረቅነው። ለሱ ክፉ ባህሪ ብዬ የኔን መልካም ባህሪ መለወጥ የለብኝም" ብሎ መለሰ። ክፉ ነገር በክፉ ሊመለስ አይገባም። መጥፎ ሰዎች በዙሪያህ ቢኖሩም፣ የቱንም ያህል ክፋት ቢሰሩብህ አንተ የራስህን መልካም ብህሪ አንፀባርቅ እንጂ በነሱ ውስጥ አትዋት።አንድ ቀን ከዚህ ስራቸው ታድናቸዋለህ። ሀል ጊዜም እራስህን ሁን!!!! የእውነት የሰውኛ ባህሪያችን ምንድነው?እየሆንን ያለውስ.? @eross_eross
217
13
ስለ ንፅህና ስናወራ… እድፍ ውስጥ የነበርን  እንደሆነ የምታስቡ… ስለ መለያየት ስንፅፍ…  ክህደት ተፈፅሞብን የእንባ ዓለማችንን እያስተጋባን የሚመስላችሁ… ስለ ፍቅር ስናስረዳ… ልባችን በፆታዊ ፍቅር የተነደፈ እንደሆነ የምትደመድሙ… ይህንንም አንብቡልኝ…  እዚህ የተፃፈ ሁሉ አልተኖረም… የተኖረው ሁሉም አይፃፍም እሺ… ያየነውንም ፣ የሰማነውንም በአንድ ሜዳ ለማጋራት ያህል ነው…  ከዚህ ውጪ ታድያ ምን እንፃፍላችሁ??… 👉t.me/eross_eross
257
14
🔺ቀሲዳ *☝️ أتُعلنُ حرباً أيا مُسلماً ..* *🎙️ نشيد عن المعاصي* 👉@eross_eross
273
15
የፍቅር ጥግ ስለ ፍቅር ከተነገረው ትልቁ አቡበክር ምን አስለቀሰህ ተባለ እርሱም፡- የአላህን መልእክተኛን እያለቀሱ አየሁ እኔም አለቀስኩ https://t.me/eross_eross
የፍቅር ጥግ ስለ ፍቅር ከተነገረው ትልቁ አቡበክር ምን አስለቀሰህ ተባለ እርሱም፡- የአላህን መልእክተኛን እያለቀሱ አየሁ እኔም አለቀስኩ https://t.me/eross_eross
284
16
↬የምትወደውን ሰው ማጣት ህመም አለው በጣም! ከዚሁ ሱራ ውስጥ ከምናገኛቸው ነገሮችመካከል  የዩሱፍ አባት በሱፍ ሀዘን ግሎ ሳይጨርስ ሌላ ዱብዳ ለሁለተኛ ጊዜ ሌላ የልጅ ማጣት መጣበት  ካአለው አሏህ ላይ ተወኩልም ጋ አሏህ ካሳወቀው ጥበብም ጋ  ስሞታው ወዳአሏህ ከመመለሱጋ ከወዳጅ ቹ መለያየት ሀዘኑ በጣም ጥልቅ ስለሆነ የአይን ብርሃን እስከማጣት ደረሰ … ( وتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ ٱلْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌۭ ) " ከእነሱም ዘወር አለና ኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ ፡፡ እርሱም በትካዜ የተሞላ ነው ፡፡"  ዩሱፍ 84 አዎን የምትወደውን ሰው ስታጣ ህመም አለው!!!!! 👉@eross_eross
236
17
Voice message
177
18
ስለ እናት ጣፋጭ ግጥም በአረብኛ ተ➖ጋ➖በ➖ዙ➖ል➖ኝ🤌 ☔️ስለ #እናት መካሪና ጣፋጭ የሆነ ቀሲዳ‼️ 📎https://t.me/eross_eross
223
19
ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ
ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ የበለጠ ነው። @eross_eross
273
20
የዛሬው ጠቅላላ እውቀት 💥 ስለ መውሊድ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው።
194