uz
Feedback
ወርቃማ ንግግሮች

ወርቃማ ንግግሮች

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተለየዩ አስተማሪ ታሪኮች ፣ወርቃማ ምክሮች የስኬታማ ሰዎች ልምድ፣ የተለያዩ መጣጥፎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ‼️ ☞https://t.me/eross_eross ▮Share and Join

Ko'proq ko'rsatish
2 852
Obunachilar
-124 soatlar
-147 kunlar
-6530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+14
1 kanalda
Iyun '26
+14
0 kanalda
Get PRO
May '26
+19
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+13
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+15
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+23
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+15
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+23
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+24
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+183
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+315
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+325
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+246
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+243
3 kanalda
Get PRO
May '25
+212
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+195
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+350
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+240
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+599
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+892
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+897
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+44
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+5
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+6
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+1
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+7
0 kanalda
Get PRO
May '240
1 kanalda
Get PRO
Aprel '240
2 kanalda
Get PRO
Mart '240
1 kanalda
Get PRO
Fevral '240
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '240
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '230
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+1
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+12
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+4
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+20
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+8
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+15
0 kanalda
Get PRO
May '23
+17
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+7
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+85
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+30
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+59
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+43
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+32
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+39
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+25
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+29
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+20
0 kanalda
Get PRO
May '22
+20
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+7
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+16
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+29
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+22
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+15
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+12
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+43
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+21
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+41
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+50
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+83
0 kanalda
Get PRO
May '21
+69
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+64
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+47
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+96
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+119
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+2 729
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
22 Iyul+1
21 Iyul+2
20 Iyul0
19 Iyul+1
18 Iyul+2
17 Iyul+1
16 Iyul+1
15 Iyul0
14 Iyul0
13 Iyul+1
12 Iyul0
11 Iyul0
10 Iyul0
09 Iyul0
08 Iyul+2
07 Iyul0
06 Iyul0
05 Iyul0
04 Iyul0
03 Iyul0
02 Iyul+2
01 Iyul+1
Kanal postlari
2
+9
Matn yo'q...
56
3
⚃የሰው ልጆች አመስጋኝ እንዳይሆን ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል በእጁ ያለው ፀጋ ለሱ የሚገባውና አላጣውም ብሎም መገመቱ ነው!! ☞ ጉሉ አልሀምዱሊላህ ☜ 👉@eross_eross
70
4
Matn yo'q...
104
5
የራስህን ሕይወት ሌላ ሰው እንዲያሳምርልህ አትፍቀድ፡፡ ምን አልባት እጁ ላይ ያለው ብቸኛ ቀለም ጥቁር ይሆናል፡፡ @eross_eross
132
6
ሰዎች በአንድ ስህተት ምክንያት ጀርባ ከሰጧችሁ፤ መጀመሪያም ምክንያት ሲጠብቁ ነበር! 👉@eross_eross
143
7
ሁሉም ሰው የራሱ ታሪክ አለው ብዙ ጊዜ በሰዎች ላይ ለመፍረድ እና ሰዎችን ለመተቸት እንቸኩላለን ምን እንደገጠማቸው ምን አልፈው እንደመጡ ግን ለማየት አንሞክርም ነገር ግን ብዙ ሰዎች በርካታ አስቸጋሪ ሁኔታዎች የገጠማቸው በውስጣቸው ያለውን ጦርነት ለማስቆም እየታገሉ ያሉ፣ በሆነ ነገር ውስጣቸው የተጎዳ ሰዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ምናልባት ካላቸው የህይወት ልምድ በመነሳት ከመልካም ስነ-ምግባር ወይም ከደግነት እርቀው ሊሆን ይችላል ምክንያቱም በእነርሱ አስተሳሰብ አሁንም ድጋሚ እንዳይጎዱ በመፍራት በዙሪያቸው ከሚገኝ ማንኛውም ታሳቢ አደጋ እራሳቸውን በመከላከል ላይ ናቸው፡፡ እኛም እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ሲገጥሙን ወይም ስንመለከት ለፍርድ፣ ለትችት እና ለወቀሳ ከምንቸኩል ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ ተመልክተን በፍቅር፣ በመልካምነት እና በደግነት ቀርበን ውስጣቸው የተፈጠረውን ፍርሃት እና የተዛባ አመለካከት ማስወገድ እንችላል፡፡ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ 👉@eross_eross
136
8
አትዘርዘር!! : ከሆነው ሰው ጋር ትገናኝና አካባቢህ መድረሻህ እንድ አይነት ይሆናል… ይሄኔ አብረህ ትጓዝና ልክ አካባቢህ ስትደርስ ወዳጄ አንተ ቤትህ በዚህ በኩል ስለሚቀርብ በዚህ ግባ ቶሎ ቤትህም ድረስ እኔ ግን እዛች ጋር አንድ የምፈፅማት ጉዳይ አለች ጉዳዬን ጨርሼ በዚያኛው በሚቀጥለው ቅያስ ቤት እገባለው ትለዋለህ ቀለል አድርገህ… አንተ ያለ ምክንያት በራስህ ላይ መንገድ አታብዛ ጊዜ አታባክን እያልከው ነው። በቃ አንተ ጥሩ ሰራሁ ጊዜ አላባከንኩበትም አላስለፋሁትም ብለህ በበጎነትህ ትኮፈሳለህ። እሱ ግን በተቃራኒ ነው የሚረዳው "ይሄኔኮ እዚያ ጋር የሆነ ነገር ሊሰራ ነው አውቆኮነው ምቀኛ ምናለ አብረን ብንሄድ ይልሃል በሆዱ” ይሄን የሆዱን ዝቃጭ ብሽቀት ደሞ ለአንተ አይነግርህም ለሶስተኛ ሰው ያወራዋል አንተ ትሰማና እንዲህ ማሰቡ ያበግነሃል ያቃጥልሃል! ታስረዳለህ በጎ ስራህ ከልመና በማይተናነስ መንገድ ታብራራለህ ሰውዬው ግን አይሰማህም አእምሮው የnegative ነገሮች ጥርቅም ነዋ ስለዚህ አይሰማህም… ቢሰማህም የሰማውን መሰማት በሚፈልገው መንገድ አንድርጎ ያዳምጠውና የባሱኑ ያበግንሃል… አንተ ያሰብከውን በጎነት እሱ አያወቀውም ታዲያ እሱ ከየት አመጣሀው ብሎ ከራሱ ጋር ያወራል… እኔ በጎ ማሰብ ሳልችል እሱ እንዴት ያስበል ብሎ ይከራከራል ደሞ ይደመድማል በጎ አይደለም ያሰበው ብሎ ይደመድማል… የአንተ አእምሮ ከሱ አእምሮ በተለየ ማሰቡ ትክክል አይደለም ይላል… ከዚያም ተንኮል አስቦ ነው ምቀኛ ሆኖ ነው ብሎ ደምስሩን ገትሮ ይከራከርሃል። አንተ እሱ እያስረዳህ እያስረዳህ እያስረዳህ የአንተ ምክንያት ይጠፋሃል! ይቀጭጭብሃል ተሳሳትኩ እንዴ? ብለህ በራስህ እንደትጠራጠር ያደርግሃል… የራስህ ምክንያት ጠፍቶህ የእሱ አንዲህ ማሰብ አቃጥሎህ በተቃራኒው መሳልህ አብግኖህ "እንኳን” ደግ አደረኩ ትለዋለህ በቃ እንኳን ደግ አደረኩ ምን ታመጣለህ ትለዋለህ… ይሄኔ እሱ አሸነፈ አየህ አላልኳቹም ብሎህ ይሄዳል። አሸነፊ ተሸናፊን ቆሞ አያይም ትቶህ ይሄዳል። አሸነፈህ ማለት ነው! በጎነትህን ገደለው ማለት ነው! በጎነትህን ጥርጣሬ ውስጥ ከተተው ማለት ነው… ይሄኔ ነው ሃቅ የሚሞተው። አንዳዴ ደሞ በጎ ነገር ትሰራና ከአንዱ አፈቀላጤ ጋር ትቀርባለህ ይጠይቀሃል ትመልሳለህ ስትመልስ ጠብቆ ok እንዲህ ማለትህ ነው አይደል? ይልሃል ይሄኔ ላለማሳፈር አዎ ትለዋለህ! ወይ ደሞ ዝም ብሎ ወደራሱ መልስ አንተን መውሰዱ ሰልችት ብሎህ አዎ ትለዋለህ! ያኔ ወደሚፈልገው ቦታ አመጣህ ማለት ነው አንተ ደሞ ቦታህን አጣህ የምትናገረውን ነገር ተቀማህ ሃሳብህ ሞተ። እና ምንም ነገር ብታደርግ አነሳስህ አትርሳ አርስትህን አትርሳ… ለማንን እራስህ ልታብራራ አትሞክር ትዘረዘራለህ የሚገለፅ ማንነት ባህሪ እንደሌለህ ለራስህም ሆነ ለሌሎች በግልፅ ግለፅ… ከዚያም የተግባር ሰው ሁን ተግባርህ ቀጥ አድርጎ ያቆመሃል… ተግባርህን ከዘረዘርክ ካብራራሀው ግን ተግባርህ ይሳሳል ስትሳሳ ደሞ የምታሰራውን ቀድመህ ታወራዋለህ አሁንም ትሳሳለህ ከዚያም ይብስብህና ትዝቅጥና መስራቱን ተግባሩን ረስተህ ታወራለህ ታማርራለህ… መስራት አቁመህ ማውራት ስትጀምር ሞትክ ማለት ነው አለቀ። ተግባርህን ባወራህ ቁጥር ትሞታለህ… ተጠንቅ ተግባር ማንነት ሲብራራ ይበታትንሃል ለራስህም ሆነ ለማንንም ታግበርህን አታብራ 👉@eross_eross
123
9
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○
4
10
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
1
11
● ጥርጣሬ ቢያይልብህ እንኳ የማይገባውን ሰው ያለ አግባብ ከመወንጀል ይልቅ ምናልባት የሚገባውን በዝምታ ማለፍ እንደሚቀልና ይህም አጉል የዋህነት ሳይሆን ተገቢ ጥንቃቄ መሆኑን አውቀህ አንደበትህን ቆጥብ! 👉@eross_eross
193
12
Matn yo'q...
3
13
+9
Matn yo'q...
242
14
"#እመነኝ! #ዛሬ_ሂሳቡ_ርካሽ_ነው!" —————————————— አንድ ሰው የነገረኝ ታሪክ ነው: — "ከፒዛ ሬስቶራንት የውጪ አገልግሎት እቤቴ ድረስ እንዲያመጡልኝ አዘዝኩኝ። ከጥቂት ቆይታ በኋላ ፒዛ የሚያደርሰው ሹፌር ያለሁበት ስፍራ ደረሰ። ሰውየውን አመስግኜ ልቃለደው ፈለግሁ። ጀርባዬን ወደርሱ አዙሬ በሩን ከፍቼ በመያዝ አስወጥቼው በሩን ለመዝጋት ያሰብኩኝ አስመሰልኩኝ።" ሹፌሩ "ሒሳብ አልከፈልክምኮ!" አለኝ። "ሒሳብማ የሒሳብ ቀን ይሰጥሃል!" አልኩት። ነገርግን የሹፌሩ ምላሽ አስደንጋጭ ነበር። "እመነኝ! ከዚያን እለት ይልቅ ዛሬ ሂሳቡ ርካሽ ነው!" አለኝ። : ሰውየው እንዲህ ይላል:— "በሹፌሩ ንግግር የተነሳ ለቀናት እያነባሁኝ፣ ቃላቶቹን ባሰብኳቸውም ቁጥር ልቤ እየደነገጠ ቆየሁኝ።" : ወንድሞቼ!… የቂያም ቀን ንጉሰ ነገስታት፣ የሰማያትና የምድር ኃያል በሆነው አላህ ፊት ከሚሆን ዛሬ ሒሳብ ማወራረድ ይሻላችኋል። ሂሳብህን አጥርተህ ሥራ። ካስከፋኸው ሰው ጋር… ከበደልከው ሰው ጋር… ካስቸገርከው ሰው ጋር… ገንዘቡን ወይም ክብሩን ከነካህበት ሰው ጋር… ዛሬ ሂሳብህን ሥራ። : "እመነኝ! ዛሬ ሂሳቡ ርካሽ ነው!" : በቴሌግራም 👇👇👇👇👇 Join us➤ https://t.me/eross_eross
233
15
አንድ ጊዜ አንድ አባት ልጃቸውን ‹‹ተነስ ተማር ተለወጥ ተንቀሳቀስ ሂድ›› ሲሉት ልጁም ‹‹አባዬ መማሩን እማራለሁ ግን ምን እየበላሁ ልማር?›› ሲላቸው እሳቸውም ‹‹እስከዛሬ ምን እየበላህ ደነቆርክ?›› አሉት አሉ፡፡ አስተውል ለረዥም ጊዜ አንድ ቦታ የተኛ ውሀ ይሸታል! አንተም ሸተህ እንዳትደርቅ ተጠንቀቅ፤ ተንቀሳቀስ፤ በድሮ ታሪክህ አንድ ቦታ አትተኛ፤ ቀስት ካልተወረወረ አይመታም፤ ነብርም ካላባረረ አይዝም። እራስን ለውጦ በዚህ በድንቅ በሆነችው አለም ላይ ተስማምቶ ለመኖር ስታስብ በቅድሚያ ያንተ የመለወጥ ፍላጎት ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው፡፡ አስተውል ድመት አይጥ እንድትይዝ ተብሎ ችቦ የሚያበራላት የለም፡፡ ስለሚርባት በጨለማም ቢሆን ታግላ አይጧን ይዛ መመገብ አለባት። አለዛ በየሰው ጓዳ መልከስከስና መለቃቀም ይሆናል ስራዋ፡፡ የሰው ልጅም እንዲሁ ነው እራሱን ለውጦ በትክክል ማሰብ ካልቻለ በስተቀር በትላንት ታሪኩ ወይ በነገ ምኞቱ ቢኖር ኪሳራ ፣ ኖረው በሚሞቱ ሰዎች መቅናትና ሌሎች ሃሳብ ስር መልከስከስ ይመጣል፡፡ አንተም እንዲሳካ የምትፈልገው ሃሳብ ካለህ ሃሳብህን አክብረው፤ ውደደው፤ ከልብህ ፈልገው። አስተውል የምትፈልገው ነገር የፈለከውን ያህል ትልቅ ነው፤ አስተውል ዛሬ አለማችን ላይ ያሉ ትልልቅ ግኝቶች በሙሉ የአንድ ሰው ተራ ሃሳብ ነበሩ! ግን ሃሳባቸውን አክብረውት መስዋእት ከፍለውለት ሀሳባቸውን አለም እንዲያከብረው አደረጉ። ለዚህም የለውጥ ጉዞ ያንተ ፍላጎት ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህ እንዴት ይሆናል? አልለወጥም አትበል። ከዚህ ከ‹‹አልለወጥም›› ‹‹አይሆንም›› ሃሳብ ካልወጣህ የሚቀየር ነገር የለም፤ ምክንያቱም በጨለማ ሁሉም ቀለም ጥቁር ነው፡፡ ብዙዎች ሳይለወጡ ሞት ቀደማቸው፤ ስኬታቸውን ይዘው መቃብር ወረዱ። https://t.me/eross_eross
199
16
በሞትኩ ጊዜ ጀናዛዬ ከዚህ ሲወሰድ ይሄን አለም እንዳጣሁት እንዳታስብ በእንባ እንዳትታጠብ ለቅሶም እንዳታሰማ ፣ እንዳይፀፅትህም አስክሬኔን ሰዎች ሲሸከሙት በመሄዴ እንዳታዝን እየሄድኩ አይደለም ወደቀጣዩ አለም እየተሸጋገርኩ ነው። ቀብር ውስጥ ጥለህኝ ስትሄድ ደህና ሁን አትበለኝ ቀብር ለቀጣዩ አለም መጋረጃ ብቻ እንደሆነ አስታውስ አንተ ምትመለከተው ከመቃብሩ ስር እንደሆንኩ ብቻ ነው አሁን ተመልከተኝ ወደ ላይ ምንም መጨረሻ የሌለው ፀሀይ ስትገባ እና ጨረቀ ስትጓዝ መጨረሻ ይመስላል። ልክ እንደ ፀሀይ ግባት እውነታው ግን የተለየ ነው መቃብርህን ሲዘጉብህ ነፍስህ ነፃ ትሆናለች አይተህ ታውቃለህ? በምድር ላይ የወደቀ ዘር ከአዲስ ህይወት ጋር አልተነሳም ታድያ ለምን ትጠራጠራለህ? ሰው ተብሎ የሚጠራ ዘር መነሳቱን? አይተህ ታውቃለህ ባልዲ ወደታች ወርዳ ባዶዋን ስትመለስ ? ታድያ ለምን ለዚህ ነፍስ ታለቅሳለህ መመለስ እየቻለ ዩሱፍ ከጉድጋዱ እንደተመለሰው ለመጨረሻ ጊዜ አፍህን ስዘጋ ነፍስህ እና ንግግርህ ቦታ እና ጊዜ ወደማይገድበው አለም ይሄዳሉ። https://t.me/eross_eross https://t.me/eross_eross
222
17
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
164
18
✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna
134
19
🔺ቀሲዳ
0
20
ይህን አስደናቂ ፅሁፍ አንብበው ሼር ማድረግ አይዘንጉ!!! ° ✍🖊 ሙዓዊያ እና ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁም አጅማኢን በተጋጩ ግዜ የሮሙ ንጉስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ ፃፈ። 🍂 "ከሮም ንጉሰ ነገስት ለ ሙስሊሞች መሪ ሙዐዊያ አቡ ሱፍያን!! ባንተ እና በዐሊይ መካከል የተከሰተውን ግጭት ሰምተናል።ስለዚህም ለሙስሊሞች መሪ አንተ መሆን እንዳለብህም ስለምናምን አንተ ፍቃድህ ከሆነ የዐሊይን ጭንቅላት ቀንጥሶ የሚያመጣልህን ወታደር ልላክልህ።" 👉 ይህ ደብዳቤ ሙዐዊያ ጋር እንደደረሰም ሙዓዊያም ➖ "ከሙዓዊያ ለሮም መሪ!!! ሁለት ወንድማማቾች ስለተጣሉ አንተ ምን አገባህ? አፍህን የማትዘጋ ከሆነ ጅማሬው እኔ ጋ የሆነ እና ፍፃሜው አንተ ጋ የሆነ ሰራዊት ልኬ አንገትህን በማስቀንጠስ ለዐሊይ በስጦታ መልኩ አበረክትለታለሁ።" #ይህ_ትክክለኛ_ሙስሊሞች_ሳለን_ነው ___________________ 🍁 ካሊድ ኢብን ወሊድ ለፐርሺያው ንጉሰ ነገስት እንዲህ ሲል ደብዳቤ ፃፈለት "ስለም ትድናለህ። እንቢ ያልክ እንደሆን ግን፤ እናንተ ህይወትን የምትወዱትን ያህል ሞትን የሚወዱ ሰራዊቶችን ይዤልህ እመጣለሁ።" ንጉሱ ይህን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ የቻይናውን ንጉስ የጦር እርዳታ ሊለምነው ደብዳቤ ፃፈለት። ➖ የቻይናውም ንጉስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ መልሶ ላከለት። "ንጉስ ሆይ! ተራራን እንኳን ለመናድ ካሰቡ ምንም ከማያግዳቸው ወታደሮች ጋር ለመጋፈጥ አቅሙ ስለሌለኝ ጥያቄህን መፈፀም አልችልም።" #ምን_ያህል_ሀያላን_እንደነበርን_ተመልከቱ ___________________ 🍃 በደውለቱል ዑስማኒያ የአገዛዝ ዘመን የሙስሊም ወታደሮች የጦር መርከቦቻቸውን ይዘው በአውሮፓ ደሴቶች ሲያልፉ በአከባቢው ያሉ አብያተ ክርስትያናት በሙሉ ሙስሊሞች መጥተው ፈትህ እንዳያደርጉ በመፍራት ከበሮ ከመምታት እና ምንም አይነት ድምፅ ከማሰማት ይቆጠቡ ነበር። #ያኔ_ጀግና_ሳለን ___________________ 🍁 በደውለቱል ኡስማኒያ የአገዛዝ ዘመን በያንዳንዴ ቤት ደጅ ላይ ሁለት የበር ማንኳኩያዎች ይኖራሉ። አንዱ ትልቅ ሲሆን አንዱ ትንሽ ነው። በትልቀኛው ከተንኳኳ አንኳኪው ወንድ ነው'ና በሩን ሊከፍት ሚመጣው ወንድ ይሆናል። ነገር ግን በትንሸኛዋ ከተንኳኳ አንኳኪዋ ሴት መሆኗ ስለሚታወቅ ሴት ትከፍትላታለች። ➖ በዚያ ምርጥ ዘመን አንድ ቤት ውስጥ ሰው ከታመመ ደጅ ላይ ቀይ አበባ ይንጠለጠል ነበር። ያን አበባ የተመለከቱ ሰዎች ሁሉ እዝያ ቤት በሽተኛ መኖሩን ስለሚያውቁ በበሩ ሲያልፉ ድምፃቸውን ዝቅ ያደርጉ ነበር። #ሹፍ_ምን_እንመስል_እንደነበር!!! ____________________ 🍁 ግዜው ሰላሁዲን አል አዩቢ በይተል መቅዲስን ባስመለሰበት ግዜ ነበር። እና ጦርነቱ ነገውን ሊጀመር ማታ ላይ የጦር መሪው ሰላሁዲን የወታደሮቹን ድንኳን እየዞረ ሲያዳምጥ፤ ግማሹ ለይል ይሰግዳል፣ ሌላው ቁርአን ይቀራል፣ የተቀሩት ደግሞ ይዘክራሉ። ➖ ግን ድንገት በሆነ ድንኳን አጠገብ ሲያልፍ በድንኳኑ ውስጥ ያሉት ሁሉም ተኝተው ነበር። ይህን ግዜ፦"በዚህች ድንኳን አዳሪዎች ምክንያት ልንሸነፍ እንችላለን" ብሎ አለፈ። ___________________ 🍂 ቀደምት ዑለማኦች በሶስት ነገራት አደራ ይባባሉ ነበር። 1፦ሰውዬው በሱ እና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ካሳመረ፤ በሱ እና በሌሎች መካከል ያለው ግንኙነት ያምርለታል። 2፦ሰውዬው ሚስጥራዊ ተግባሩን ካሳመረ አላህ ይፋዊ ተግባሩን ያሳምርለታል። 3፦ሰውዬው የአኪራው ጉዳይ ካስጨነቀው አላህ የዱንያውንም የአኪራውንም ጉዳይ ያግራራለታል። ____________________ #ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው። በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ወላሂ ትልቅ ኪሳራ ነው። ▼ ሼር https://t.me/eross_eross
0