cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

Show more
Advertising posts
8 370
Subscribers
-1424 hours
+2777 days
+56430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💎....................ሶብር...........✍     ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው። وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ ''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን  ያመሰግናል። ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። " እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ '' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ። إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ አላህ ከታጋሾች ያድርገን!!ኮ~~ፒ
Show all...
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
Show all...
👍 1
ـــــــــــــــــــ ጤናማ የሆነ ቤት ውስጥ ከታች ያሉት ነገሮች መኖራቸው ግድ ይላልن: ①- ሰላትን በአግባቡ ጠብቆ መስገድ ②- አዝካሮችን ማለት ③- ቁርአንን መቅራት ④- ታላቅን ማክበር ለታናሽ ማዘን ⑤-አባት ሀላፍትናው ላይ መቆም ⑥-እናትም በሀላፈትናዋ ላይ መቆም ⑦-የምክክር ፕሮግራም መኖር ⑧- ሁሉም እርስ በእርስ መተጋገዝ ⑨_ የቤተሰብ ሚስጥር ላይ ሌላ አካል ከማስገባት መጠንቀቅ https://t.me/bin_Husseynfurii
Show all...
👍 1
Repost from Yusuf App™
Photo unavailableShow in Telegram
የእርዳታ ጥሪ ▫◈▫◈▫◈▫◈▫◈▫ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በሊቢያ ከሚሰቃዩት ወንድሞቻችን መካከል አንዱ ነው እናም እሱን ለማስለቀቅ 710ሺ ብር ነው የተጠየቀው ቤተሰቦቹ የተጠየቁትን ይክል ገንዘብ መግኘት ባለመቻላቸው እጃቸውን ወደሰው ዘርግተዋል እናም ለአላህ ብላቹህ የእናትን እምባ ማየት እማትፈልጉ ሰወች እረዱት ▫▫◈▫▫ የአካውንት ስም፦ Gashaw Ejigu Nuru ንግድ ባንክ፦ 1000519910137  የምትችሉትን ያህል እረዱት አትጨክኑ ▫▫◈▫▫ ለበለጠ መረጃ 0937151307 (ወንደሙ) ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/YusufApp_Developer ላይ ላኩልኝ። ውድ ወንድምና እህቶች አነሰ በዛ ሳትሉ ወንድማችንን ተረባርበን ከዝህ ችግር እናውጣው ፤ የቻለ በገንዘቡ፣ ይህን ያልቻለ መልዕክቱን በማሰራጨትና በመልካም ዱዓው አይርሳው!
Show all...
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
Show all...
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
🥀ቀጥታ ስርጭት🥀 https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae 🥀ተ🥀 🥀 ጀ🥀    🥀 ም🥀     🥀  ሯ🥀        🥀 ል🥀 🥀በ ኡስታዝ ሳዳት ከማል(አብመርየም)ሀፊዞሁሏህ🥀 🥀ሼር 🥀 🥀ሼር🥀 🥀አ🥀   🥀ደ🥀    🥀  ር🥀         🥀 ጉ🥀 https://t.me/tubaliligurebae?livestream=1100a0851af802bf5d
Show all...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል

https://t.me/tubaliligurebae

https://t.me/tubaliligurebae

قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

Photo unavailableShow in Telegram
✅አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል!! ➣ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ ረዲየለሁ ዐንሁማ ተይዞ እንድህ ብለዋል፦ አንድ ቀን ከአላህ መልእክተኛﷺ ኋላ ነበርኩኝ። እንድህ አሉኝ ፦ ልጄ ሆይ! እኔ ጥቂት ነገሮችን አስተምርሀለሁ። አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። ስትጠይቅ አላህን ጠይቅ።ስትታገዝ በአላህ ታገዝ። እወቅ! ህዝብ ሁሉ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ላንተ ከፃፈልህ ነገሮ እንጅ አይጠቅሙህም። በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሰቡም አላህ ባንተ ላይ በፃፈብህ ነገር እንጅ አይጎዱህም።  ብእሮቹ ተነስተዋል። መዝገቦቹም ደርቀዋል። ቲርሚዚ ዘግበዉታል። ሐዲሱንም"ሐሰኑል ሶሒሕ ብለዉታል። =https://t.me/Aselefiya_v1
Show all...
👍 6
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም! የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
Show all...
👍 2