cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው! -የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው! -ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው! -ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው! -ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው! ቤተሰብ ይሁኑ! @mindmorning

Show more
Advertising posts
7 191
Subscribers
+224 hours
-27 days
+1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
💥አዲስ ስልጠና ተዘጋጀ!! 👉:- ብቻዋን ለምታሳድግ እናት እና ብቻውን ለሚያሳድግ አባት የተዘጋጀ ስልጠና ቀጣይ ቅዳሜ ሰኔ 1/10/2016 በማይንድ ሞርኒንግ ከቀኑ 7:30-10:00 ይሰጣል :: 🔑 ለተከታታይ (4) ቅዳሜዎች ይሰጣል!! ✍️ምዝገባ ጀምረናል ለተጨማሪ መርጃ: +2519- 35545452 +2519-70414243 📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ Telegram|Facebook|YouTube
Show all...
👍 2 2
Photo unavailableShow in Telegram
ልጆች በቅዳሜ ቆይታቸው:- ❄️ ከሰዎች ጋር መግባባት እንዳለብኝና እንዴት ማድረግ እንደምችል ተምሬያለሁ ❄️ በሰዎች ፊት ቆሜ ማቅረብ ችያለሁ ❄️ ስሜቴን በግልፅ መናገር ችያለሁ 🏵 ልጆች ማይንድ ሞርኒንግ በመማራቸው እነዚህንና ሌሎች ነገሮችን መቀየር ችለዋል! Telegram|Facebook|YouTube
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥አዲስ ስልጠና ተዘጋጀ!! 👉:- ብቻዋን ለምታሳድግ እናት እና ብቻውን ለሚያሳድግ አባት የተዘጋጀ ስልጠና ቀጣይ ቅዳሜ ሰኔ 1/10/2016 በማይንድ ሞርኒንግ ከቀኑ 7:30-10:00 ይሰጣል :: 🔑 ለተከታታይ (4) ቅዳሜዎች ይሰጣል!! ለተጨማሪ መርጃ: +2519- 35545452 +2519-70414243 ✍️ ምዝገባ ጀምረናል!! መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ Telegram|Facebook|YouTube
Show all...
👍 3 2
📻 ንጋትና ሕይወት     የንቃት ሰዓት:-ዋናውን ትቶ ተከታዩን   👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው። +251970414243 +251935545452 Telegram|Facebook|YouTube
Show all...
የንቃት ሰዓት ዋናውን ትቶ ተከታዩን .mp333.40 MB
📻 ንጋትና ሕይወት እንጠየቅ-ሰዎች ጓደኛ ማፍራት ለምን ይቸግራቸዋል? 👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው። +251970414243 +251935545452 Telegram|Facebook|YouTube
Show all...
እንጠየቅ_ሰዎች_ጓደኛ_ማፍራት_ለምን_ይቸግራቸዋል_.mp324.66 MB
👍 2 1
📻 ንጋትና ሕይወት ከመድረክ ጀርባ :ያለ ምክንያት መኖር 👂ያድምጡት ይማሩበት ያጋሩት ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው። +251970414243 +251935545452 Telegram|Facebook|YouTube
Show all...
ከመድረክ ጀርባ ያለ ምክንያት መኖር .mp333.81 MB
👍 3