ወርቃማ ምክሮች
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተለየዩ አስተማሪ ታሪኮች ፣ወርቃማ ምክሮች የስኬታማ ሰዎች ልምድ፣ የተለያዩ መጣጥፎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ‼️ ☞https://t.me/eross_eross ▮Share and Join
إظهار المزيد2 761
المشتركون
-124 ساعات
-107 أيام
-6230 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+1
في 0 قنوات
أغسطس '26
+18
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+22
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+13
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+15
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+23
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '26
+15
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+23
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+24
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+183
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+315
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+325
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+246
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+243
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '25
+212
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+195
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+350
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+240
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+599
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+892
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+897
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+44
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+6
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+12
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+85
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+59
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+16
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+43
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+41
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+50
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+83
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+64
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+47
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+96
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+119
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+2 729
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 03 سبتمبر | 0 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | +1 |
منشورات القناة
ተናጋሪ በዝቷል ፤ ተንታኝ በርክቷል።
ብልህ ሁኑ። ከብዙ የወሬ ማዕዶች ገለል በሉ። ከሥራ ፈቶች ተነጠሉ። ከዑለሞችና አላህን ፈሪዎች ተጠጉ። ሞት እንዳለባችሁ አትዘንጉ።
ሕይወታችሁን ለአፍታም ቢሆን ከፈጠራችሁ አምላክ አትነጥሉ። ጊዜያችሁን ጥርግ አድርጋችሁ በመልካም ነገር ላይ አውሉ። አዝካሮችን ተላመዱ።
፨ በ ‹ላ ኢላሀ ኢለላህ› ተንፍሱ፡፡
፨ በ ‹አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ› ጥፋታችሁንና ጉድለታችሁን ተናዘዙ፡፡
፨ ‹ሱብሓነከ ኢንኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን› በማለት ዘወትር ራሣችሁን ዉቀሱ፡፡
፨ በ ‹አልሐምዱ ሊላህ› ህመማችሁን አስታግሱ፡፡
፨ በ ‹ሱብሓነላህ› ስለ ፈጣሪያችሁ ሥራና ተዓምር ተደነቁ ፡፡
፨ በ "አላሁ አክበር " አምላካችሁን አወድሱ፤ አልቁ።
፨ በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ላይ ሶለዋት በማውረድ ጭንቀታችሁን አስወግዱ፡፡
፨ በ ‹ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን› ተፅናኑ፡፡
፨ መልካም ነገሮችን ሁሉ በአላህ ሥም ጀምሩ።
፨ በ ‹አልሐምዱ ሊላህ› ጨርሱ፡፡
፨ አላህን ስሙ ፣ ለአላህ ታዘዙ፣ ለአላህ ምላሽ ስጡ ፡፡
መልዕክቱ ለሁላችንም ነውና ሼር አድርጉ።
እዚህ ተነጥለን እንተዋወስ።
http://t.me/eross_eross
| 2 | "እኔ ሰሚ ነኝ "
"እኔ ቅርብ ነኝ።" ብሏል አላህ።
ሰማይ ሩቅ ነው፤ ግና አላህ ቅርብ ነው።
ምንም ማለት ባትችሉ እንኳን "አላህ! አላህ!" በሉ።
ቅርብ የሆነው አምላክ ይደርስላችኋል። | 103 |
| 3 | •.¸♡ ሁለት ግን አንድ ፣አንድ ግን ሁለት ♡¸.•
አሏህ( ሱብሃነሁ ታአሏህ) ለሰው ልጅ ሁለት አይኖችን ሰጠ። ብዙዎች ግን የሚጠቀሙት አንድ ዓይናቸውን ነው ። አንድ ምላስና ሁለት ጆሮዎችንም ሰጣቸው ፤ ብዙዎች የሚጠቀሙት ግን ሁለት ምላሰ አንድ ጆሮ ነው።ሁለት እጅም ሰጣቸው ብዙዎች የሚጠቀሙት አንዱን ብቻ ነው። ሁለት እግርም ሰጣቸው ብዙዎች አንድ እግራቸውን ብቻ ነው ፋይዳ ላይ ያዋሉት ።
እንዴት ለሚለው ምላሹ የሚከተለውን ነው
_ብዙዎች በተሰጣቸው ዓይን ላይ እላይን እንጂ ትክክለኛ ትርጉምን ጠልቀው አይመለከቱም ።
_ብዙ ከማዳመጥ ይልቅ ብዙ ያወራሉ ።
_በእጃቸው በርካቶች ለመቀበል እንጂ ለመስጠት አልታደሉም ።
_በእግራቸውም ወደ መጥፎ እንጂ ወደ መልካም ነገር በብዛት አይሄዱም።
ለአንተም በርሱ እውቀት የሌለህን ነገር አትከተል ።
መስሚያም ፣ማያም፣ልቦናም እነዚህ ሁሉ (በእለት ትንሣኤ በድርጊታቸው )ተጠያቂዎች ናቸው ።
❮አል _ኢስራእ:36❯
መልካም ቀን ተመኝሁ
https://t.me/eross_eross | 138 |
| 4 | #ፈገግታም #ቁምነገርም
አንድ ሰውዬ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀምጣ ወደነበረች አንዲት ሴት ቀርቦ እንዲህ ሲል ጠየቃት፦“የሴቶች ብልህነት ምንድን ነው?”
እሷም ይህንን ስትሰማ ከጉድጓዱ አጠገብ በመቆም የሰፈሯ ሰዎች እንዲሰሟት ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች።
ሰውዬው በመደናገጥ፡- “ፈርተሽኝ ነው? ለምን ፈራሽኝ እኔ እኮ ምንም ላደርግሽ አይደለም!።”
እሷም፡- “የመንደሩ ሰዎች እንደሚመጡ ስላወቅክ እንጂ ልትጎዳኝና ልትገድለኝ ነበር”
ሰውዬውም፦ “አንቺን ለመጉዳት ወደዚህ አልመጣሁም ነገር ግን ብልህነትሽን አይቻለሁና ጠየቅኩሽ። እና ካንቺ ጋር ለመነጋገር ያለኝ ፍላጎት ከመጥፎ እምነት የመነጨ አይደለም ምክንያቱም ቆንጆ ሴት ነሽ”
ልጅቷ የሰውዬውን ንግግር ስትሰማ። ከጉርጓዱ አጠገብ የነበረውን የውሃ ባልዲ በማንሳት በራሷ ላይ አፈሰሰችው። ሰውዬው በልጅቷ ተግባር ተደንቆ ጠየቃት፡-“ለምንድነው ይህን ያደረግሽው?” ንግግሩን ሳይጨርስ ጩኸቱን የሰሙት የመንደሩ ሰዎች በአጠገባቸው ተሰበሰቡ።
ልጅቷም የፈጠነ፡- “ጉርጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር እና ይህ ሰውዬ ነው ያዳነኝ” አለቻቸው። ሰዎቹም በደሰታ እንደጀግና አመስግነው ሸለሙት።
ከሄዱ በኋላ ጠየቃት፦“ከተግባርሽ በስተጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?”
እሳም መለሰች:- ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሀት ትገድልሀለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች።
copied
ወንዶች ጠንቀቅ በሉ👇
👉@eross_eross | 170 |
| 5 | ትዳሬ ለምን ዘገየ!?
አውቃለሁ፤ አንዳንድ ጊዜ የጥበቃው ሰዓት ሲረዝም፣ በዙሪያሽ ያሉ እኩዮችሽ የራሳቸውን ጎጆ ሲቀልሱ ስታይ፣ ልብሽ ውስጥ የሚፈጠረውን ስሜት አላህ ያውቃል። ነገር ግን አንድ ነገር ልንገርሽ፤ የዘገየው ነገር ሁሉ የቀረ አይደለም፤ የዘገየው አላህ ባንቺ ልክ፣ ለልብሽ በሚመጥንና ለአኺራሽ በሚበጅ መልኩ እያሰናዳው ስለሆነ ነው።
ይፍጠንም ይዘግይ፤ እርግጠኛ ነኝ ያሰብሽው ዓይነት፣ በሱጁድ ወርደሽ ያለቀስሽለት ዓይነት፣ «ጌታዬ ሆይ እንዲህ ያለውን ስጠኝ» ብለሽ የተመኘሽው ዓይነት አጋር አላህ ይሰጥሻል። የጌታሽ ካዝና አይጎድልም፤ ጊዜው ሲደርስ "ሁን" ይለዋል፤ ይሆናል።
ውድ እህቴ... ዐይንሽን ከአላህ ላይ አትንቀይ። የልብሽን መልሕቅ በረብሽ ላይ ጣይው። የዘገየው ባንቺ ላይ ካለው ክፋት ሳይሆን፣ ለአንቺ ካለው የእዝነት ጥበብ የተነሳ ነው። ስለዚህ መልካም ጥርጣሬሽን ንፋስ አይግባው። «ለምን ዘገየ?» የሚለው የሸይጧን ሹክሹክታ ኢማንሽን፣ ተወኩልሽንና ያቂንሽን እንዲፈታተነው አትፍቀጂ።
ያ የለመንሽው ዱዓ አየር ላይ አልቀረም፤ አላህ እየሰማሽ ነው። አሁንም በፊት እንደምታስቢው፣ በፊት እንደምትመኚው አድርገሽ አስቢ። ተስፋሽን አዳብሪ። አላህ ነገ በተባረከ ትዳር፣ የዲን መሰረት ባለው ቤተሰብ፣ በሱና በደመቀች ጎጆ እንደሚክስሽ አስቢ።
የአላህ ውሳኔ ሁሌም ከምኞታችን በላይ ውብ ነው። ትዕግስትሽ ጣፋጭ ነው፤ ፍሬውም ያማረ ይሆናል። አንቺ ብቻ ከደጃፉ አትጥፊ፤ ዱዓሽን አታቋርጪ። ያሰብሽውን፣ የተመኘሽውን፣ ለዱኒያም ለአኺራሽም የሚሆነውን የልብ ወዳጅ አላህ በቅርቡ ያምጣልሽ።
አላህ የልብሽን መሻት ያሳካ፤ ሷሊህ የሆኑ ልጆች አባት ከሆነ ምርጥ ባሪያው ጋር ያጣምርሽ። አሚን!
@eross_eross | 149 |
| 6 | የህይወት እይታ
ባህሪህን እወቅ
በመንገድ ላይ ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰውዬ መርዛማ የሆነ እባብ በእሳት ሲቃጠል ተመለከተና ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣው ወሰነ። ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣ ሲያነሳው እባቡ እጁ ላይ ነደፈው። ሰውዬው በድንጋጤ እባቡን ወረወረው እባቡም ተመልሶ እሳቱ ውስጥ ወደቀ።
ሰውዬውም በድጋሚ ሁለት እንጨቶችን ተጠቅሞ ከእሳቱ አወጣው። እናም የእባቡ ሕይወት ተረፈ።
ቆሞ ድርጊቱን ይመለከት የነበረ አንድ ሰው ወደ ሰውየው ቀርቦ
"ይህ እባብ በመርዙ ነድፎህ ሳለ ድጋሚ ልታድነው የምትሞከረው ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው።
ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው ያንፀባረቅነው። ለሱ ክፉ ባህሪ ብዬ የኔን መልካም ባህሪ መለወጥ የለብኝም" ብሎ መለሰ።
ክፉ ነገር በክፉ ሊመለስ አይገባም። መጥፎ ሰዎች በዙሪያህ ቢኖሩም፣ የቱንም ያህል ክፋት ቢሰሩብህ አንተ የራስህን መልካም ብህሪ አንፀባርቅ እንጂ በነሱ ውስጥ አትዋት።አንድ ቀን ከዚህ ስራቸው ታድናቸዋለህ።
ሀል ጊዜም እራስህን ሁን!!!!
የእውነት የሰውኛ ባህሪያችን ምንድነው?እየሆንን ያለውስ.?
@eross_eross | 184 |
| 7 | ስለ ንፅህና ስናወራ… እድፍ ውስጥ የነበርን እንደሆነ የምታስቡ… ስለ መለያየት ስንፅፍ… ክህደት ተፈፅሞብን የእንባ ዓለማችንን እያስተጋባን የሚመስላችሁ… ስለ ፍቅር ስናስረዳ… ልባችን በፆታዊ ፍቅር የተነደፈ እንደሆነ የምትደመድሙ… ይህንንም አንብቡልኝ… እዚህ የተፃፈ ሁሉ አልተኖረም… የተኖረው ሁሉም አይፃፍም እሺ… ያየነውንም ፣ የሰማነውንም በአንድ ሜዳ ለማጋራት ያህል ነው… ከዚህ ውጪ ታድያ ምን እንፃፍላችሁ??…
👉t.me/eross_eross | 208 |
| 8 | 🔺ቀሲዳ
*☝️ أتُعلنُ حرباً أيا مُسلماً ..*
*🎙️ نشيد عن المعاصي*
👉@eross_eross | 236 |
| 9 | የፍቅር ጥግ
ስለ ፍቅር ከተነገረው ትልቁ አቡበክር ምን አስለቀሰህ ተባለ
እርሱም፡- የአላህን መልእክተኛን
እያለቀሱ አየሁ እኔም አለቀስኩ
https://t.me/eross_eross | 257 |
| 10 | ↬የምትወደውን ሰው ማጣት ህመም አለው በጣም!
ከዚሁ ሱራ ውስጥ ከምናገኛቸው ነገሮችመካከል የዩሱፍ አባት በሱፍ ሀዘን ግሎ ሳይጨርስ ሌላ ዱብዳ ለሁለተኛ ጊዜ ሌላ የልጅ ማጣት መጣበት
ካአለው አሏህ ላይ ተወኩልም ጋ
አሏህ ካሳወቀው ጥበብም ጋ ስሞታው ወዳአሏህ ከመመለሱጋ
ከወዳጅ ቹ መለያየት
ሀዘኑ በጣም ጥልቅ ስለሆነ የአይን ብርሃን እስከማጣት ደረሰ …
( وتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ ٱلْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌۭ )
" ከእነሱም ዘወር አለና ኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ ፡፡ እርሱም በትካዜ የተሞላ ነው ፡፡" ዩሱፍ 84
አዎን የምትወደውን ሰው ስታጣ ህመም አለው!!!!!
👉@eross_eross | 216 |
| 11 | رسالة صوتية | 164 |
| 12 | ስለ እናት ጣፋጭ ግጥም በአረብኛ
ተ➖ጋ➖በ➖ዙ➖ል➖ኝ🤌
☔️ስለ #እናት መካሪና ጣፋጭ የሆነ ቀሲዳ‼️
📎https://t.me/eross_eross | 203 |
| 13 | ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ የበለጠ ነው።
@eross_eross | 253 |
| 14 | የዛሬው ጠቅላላ እውቀት 💥
ስለ መውሊድ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው። | 185 |
| 15 | ፣ والله ከባድ ገፍላ ላይ እኮ ነው ያለነው ውዶች
ጨልሞብናል ማለት ይቻላል
ያረበና መጨረሻችን አሳምርልን
https://t.me/eross_eross | 176 |
| 16 | •.,¸¸,.•´¯ ስለ ቀልበችን ክፍል ❻ ¯•.,¸¸,.•´
❹ ቀልቡን ወጂል ፦
ለሰራችው መልካም ስራ አሏህ ተቀብሎኝ ይሆን በማለት የምትሰጋ ቀልብ ፦
(አሏህ ሱብሃነሁ ታዕሏህ) እንዲህ ይለናል ፦
እንዚያ ከሰጠናቸው (ሲሳይ)የሚመጸውቱ ሲሆኑ (ቀልባቸው)ልባቸው (አይቀበለንምይሆን በማለት) የሚፈሩ ናቸው እንሱም ወደ ጌታቸው ተመላሾች ናቸው ። (አል _ሙእሚኑን:60)
አማኞች ሆነው ንፁህ ቀለብ ያላቸው ሰዎች ጌታቸው ያዘዛቸውን አምልኮት በሚገባ ከፈጸሙ በኋላ ይህ አምልኮዬ ጌታዬ እንደሚፈልገው ሆኖ ይቀበለኝ ይሆን ???
የሚል ስጋት ያድርባቸዋል እንጂ እንደ እኔ ማን ለጌታው ተገዢ ፣ታዣዥ አለ በማለት አይመፃደቁም ። ይህ ተግባር ደግሞ የቀልብ ንጹህነትንና የኢማን ጥንካሬን ያንጸባርቃል ።
_________________________
{[ይቀጥላል }}
ኢባዳችሁ ተቀባይነት ያለው ምሸት አሏህ ያድርግልን ያረብ
https://t.me/eross_eross | 196 |
| 17 | 🤩ባለ ተሰጥኦዎች የታላቹ🤩
አሰላሙ አለይኩም እንዴት ናቹ ውድ የተከበራቹ የቻናል ሜምበሮች ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላቹ መተናል
የግጥም ውድድር ልናደርግ ነው
ሽልማቱም የሚሆነው
አንደኛ ለወጣ......150 ብር ካርድ 🤩
ሁለትኛ ለወጣ.....100 ብር ካርድ🤩
ሶስተኛ ለወጣ..... 50 ብር ካርድ 🤩
ግጥሙ <ስለ ቁርዓን አጠር መጠን ያለ >ብቻ እና ብቻ መሆን አለበት።
አሸናፊው የሚሆነው በላይክ ብዛት ይሆናል። ውድድሩ ለሶስት ቀን የሚቆይ ሲሆን ከአሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ሶስት ቀን መላክ ትችላላቹ😊
ማስጠንቀቂያ ❗️
copy right ማረግ በፍፁም ያተከለከለ ነው።ባለ ትክክለኛ ተስጥኦዎች ብቻ ይወዳደሩ።
ውድድሩ የሚሆነው ወርቃማ ምክሮች ቻናል ላይ ነው።
ግጥሙን በዚ ይላኩ 👉@eross_63
መልካም እድል ሼር አርጉ
@eross_eross | 212 |
| 18 | #አኩራፊ_ሰው_ብዙ_ነገር_ያመልጠዋል
ባል እና ሚስቱ በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰዓታቸው ደረሰ፡፡
ድንገት ግን ባል የሆነ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ እናም የነገው ስበሰባ እንዳያመልጠው ለሚስቱ "11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው፡፡ እና ወረቀት ላይ "ነገ የስራ ስብሰባ ስላለበኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለው፡፡ አደራ 11 ሰዓት ቀስቅሽኝ" ብሎ በወረቀት ፅፎ እሷ የምታየው ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡
ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3ሰዓት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ "እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋው ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ "11 ሰዓት ሆኗል ተነስ ስብሰባ እንዳያመልጥህ" የሚል ፁፍ ተፅፎበታል፡፡
✍️ማነው ስህተት የሰራው? ማነው ልክ? ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሔ ሁኖ አያውቅም፡፡
https://t.me/eross_eross | 236 |
| 19 | ይህ ዘመን የፊትና ነው።
አንድ ሰው ወደ መጥፎ ነገር ባይሄድ እንኮን መጥፎ ነገር ወደሱ መምጣቱ አይቀርም በስልካችንም በወሬም በተለያዩ ነገር።
ብዙ ሰው እያየሁ ነው በሶሻል ሚዲያው ላይ ሰዎች በተፈተኑበት ላይ በየኮመንቱ እየገባን እኔ ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት እንላለን ፣ ብዙ ያልተገቡ ቦታው ለኛ የማይመጥነን ቦታ ላይ እየገባን ማንቆሸሽ አቢድ አቢድ ያደርገናል። ይህ ለነፍሳችን ካሰብን ሰዎች በተፈተኑበት ስላልተፈተንን አላህን አመስግነን ብናልፍ የተሻለ ነው።
ልባችን በአላህ እጅ ነው እንደፈለገ ይገለባብጠዋል። እናም ይህን ዱኣ ማድረግም አንርሳ
"يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك"
(ያ ሙቀልበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ)
ያ ሙቀልበል ቁሉብ፦ "አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንክ ጌታ ሆይ"
ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ፦ "ልቤን በሃይማኖትህ (በቀጥተኛው መንገድ) ላይ አጽናልኝ"👇👇
👉@eross_eross | 269 |
| 20 | አታመንታ!
ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ከአልጋህ ተነስ፣ ለዲንህ ስራ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ በጊዜህ ወደ ስራህ ግባ ፤ ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ! ዳይ ተነስ!
@eross_eross | 218 |
