cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

Show more
Advertising posts
3 531Subscribers
No data24 hours
+67 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ነገ በ22108/2016 ዓ/ም ልክ 3:00 ከወላጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ። 1. ቃልአብ ፀጋዬ 11E 2. ብሩክ ሚካኤል 11E 3. ያብስራ ታከለ 11E 4. ሱራፌል ግርማ 11E 5. ዳዊት መሐሪ 12B 6. ናሆም እና ሌሎች ተያያዥ ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች ይዛችሁ ካልመጣችሁ በመላው ኢትዮጵያ ለ2 አመት የምትታገዱ መሆኑን እናሳውቃለን።
Show all...
ከ15-17/8/16 ላለው ፈተና ብቻ የወጣ የመፈተኛ ክፍል ድልድል።
Show all...
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎችበሙሉ ያለባችሁን የወር ሂሳብ ካላጠናቀቃችሁ ፈተና ላይ የማትቀመጡ መሆኑን እናሳስባለን። ት/ቤቱ
Show all...
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሁሉም ተማሪዎች ማንኛውም ተማሪ እስከ መጋቢት ወር ያለውን ክፍያ ያልከፈለ መተና ላይ አይቀመጥም!!! ወላጆችም ተከታትላችሁ ክፈሉ! ተማሪዎችም ወላጆቻችሁን ስለመከፈሉ ጠይቁ!!
Show all...