cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 555
المشتركون
+124 ساعات
+97 أيام
+2830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ደጋፊወቻችን ከጎናችን ሁናችሁ የሚገባውን ድጋፍ ስላረጋችሁልን ስላሴወች ያክብሩልን ፡፡
إظهار الكل...
ይህ በእንዲ እንዳለ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በጠረፔዛ ቴነስም በግልና በጥንድ ሻምፒዮኗ ሆነ። በእዮብ (ካስሚሮ) እና ቅዱስ ካሳሁን ት/ቤቱ ሌላ አነስተኛ ባለ ጆሮ ዋንጫ ባለቤት ሆነ። ሌላው ጀግኖች እህቶቻችን በሴቶች እግር - ኳስ 2ኛ ደረጃን በማጠናቀቃቸው የብር ሜዳልያ ተሸላሚ ሁነዋል።
إظهار الكل...
አስደሳች ዜና አራዳ ክ/ከተማ ባዘጋጀው የግል ት/ቤቶች ስፖርታዊ ውድድር ላይ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ት/ቤት የወንዶች እግር-ኳስ ቡድን ሻምፒዮን ሆነ። አይበገሬዎች ዛሬም እንደ ትናንቱ የሜዳ ላይ ንጉስ መሆናቸውን ከጨዋታ ብልጫ ጋር አስመስክረዋል። ምንም ማድረግ አይቻልም ይህ ስላሴ ነው። ሜዳ ላይ የሚሳዩት የቡድን ስራ እና መከባበር አጃይብ የሚያሰኝ ነው። አይበገሬዎች አቡነ -ጎርጎርዮስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የትልቁ ባለ ጆሮ ዋንጫ ባለቤት በመሆን የት/ቤቱን ገናናነት አስመስክረዋል ። ግብ አግቢዎች 1. ሀብተወልድ ሀብታሙ ⚽️ 2. የዓብስራ ታከለ ⚽️
إظهار الكل...
ቀን 2/09/2016ዓ/ም ለሁሉም የት/ቤታች የተማሪ ወላጆች በሙሉ:- ከፋሲካ በኋላ ከሚያዝያ 29/8/2016 ዓ/ሜ ጀምሮ ት/ቤቱ ትምህርት እየሰጠ ቢሆንም ከ80% የሚሆነው ተማሪ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ትምሀርት ገበታቸው ላይ እየተገኙ አይደለም። ስለሆነም በቂ የሆነ ተማሪ ባለመገኘቱ ትምህርቱን እስከ 6:30 ብቻ ለማድረግ ተገደናል። ስለሆነም ወላጆች ተከታትላችሁ ልጆቻችሁን ተከታትላችሁ ት/ቤት ካላካችሁ ከፍተኛ የሆነ የክፍለ ጊዜ ብክነት ፈጥሯል። በዚህም ምክንያት ወላጆች ልጆቻችሁን ተከታትላችሁ ባለመላክ የባከነውን ክፈለ -ጊዜ በቀረችው 1 ወር ለማካካስ የመጣደፍ ሁኔታ ይፈጠራል ብሎም የተማሪዎች ውጤት ላይ ተጽዕኖ ስለሚያሳድር ከሰኞ 5/9/2016ዓ/ም ጀምሮ ልጆቻችሁን ተከታትላችሁ ወደ ት/ቤት እንድትልኩ በማለት አጥብቆ ያሳስባል
إظهار الكل...
ለሁሉም ተማሪዎች:- ነገ በ1/9/2016ዓ/ም የመምህራን የሙያ የሙያ ምዘና/ፈተና በመንግስት ደረጃ ስለሚሰጥ መምህራን ፈተና ላይ ናቸው። ስለዚህ ትምህርት የለም። ት/ቤቱ
إظهار الكل...