cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Lesperance - 2013

አቃቂ ሌስፔራንስ አድቬንቲስት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት

Show more
Ethiopia9 613The language is not specifiedEducation77 570
Advertising posts
841Subscribers
+124 hours
+57 days
+730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መጨነቁን አቁም! ጥናቱን ጀምር! ፈተና ደረሰ ብለህ መጨነቁን አቁምና የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ፈጣሪም የሚረዳህ የምትችለውን ስታደርግ ነው! ጊዜ ደግሞ አለህ! ከዚህ በፊት አጥንተህ ጥሩ ውጤት ያመጣህባቸውን ወቅቶች አስብ እስኪ.... እርግጠኛ ነኝ አሁንም በቆራጥነት ያኔ የለፋኸውን ልፋት ከደገምከው ማትሪክን ከ 500 በላይ ታመጣለህ። ዛሬውኑ ጥናታችሁን ከጀመራችሁ ያላችሁ ግዜ በቂ ነው 👍👍 ዳይ ወደ ጥናት 👌                 ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏                   
Show all...
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5  ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ  9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ  6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
Show all...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE
Show all...
እንደምን ዋላችሁ !የተከበራችሁ የሌስፔራንስ ተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው የመጨረሻ ተርም ክፍያ እስከ ሚያዝያ 5/2016 ዓ.ም መጠናቀቅ እንደነበረበት ይታወቃል ።ነገር ግን ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ስላላችሁ በአስቸኳይ ክፍያ እንድታጠናቁ ት/ቤቱ ያሳውቃል ።
Show all...
20 LESSONS WHY YOU SHOULD START READING. ✅1. READ TO Acquire knowledge. ✅2. READ TO Improve memory. ✅3. READ TO Strengthen critical and Analytical skills. ✅4. READ TO Advance your career. 👍5. READ TO Improve writing skills. ✅6. READ TO Reduce stress and anxiety. ✅7. READ TO Improve focus and concentration. 🪫8. READ TO Boost Inspiration and Motivation. ✔️9. READ TO Learn at your own pace. ✔️10. READ TO Stimulate Imagination. ✔️11. READ TO Improve conversation skills. ✔️12. READ TO Become more empathetic. ✔️13. READING HELPS you Sleep better. ✅14. READING helps you secure a Source of companionship. 🪫15. READING Increases your lifespan. ✅16. READING Connects you to the right people. 🔋17. READING helps you in judging others 18. READING improves your experience 19. READING provides more insight about life than meets the eye ⭐️20. READERS are leaders😍 🔠🔠🔠🅰️  🔠🔠🔠 ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
Show all...
Dictionary of Physics 👍Size: 708KB ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @Aksipspg 🍁 Join : @Aksipspg ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖          ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
Show all...