en
Feedback
𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚

𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚

Open in Telegram

እንኳን ወደ ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 በሰላም መጡ! 👋 ​ለትምህርት ማህበረሰቡ እና ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ቻናል! 📚 ጠቃሚ መጻሕፍትና ማስታወሻዎች ❓ የፈተናና የክለሳ ጥያቄዎች 📱 ትምህርታዊ አፕሊኬሽኖችና ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ በቀላሉ ያግኙ! አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟

Show more
4 269
Subscribers
+524 hours
+417 days
+3430 days
Attracting Subscribers
Sep '26
September '26
+130
in 2 channels
August '26
+105
in 2 channels
Get PRO
July '26
+93
in 4 channels
Get PRO
June '26
+143
in 7 channels
Get PRO
May '26
+149
in 8 channels
Get PRO
April '26
+70
in 2 channels
Get PRO
March '26
+129
in 7 channels
Get PRO
February '26
+104
in 2 channels
Get PRO
January '26
+113
in 0 channels
Get PRO
December '25
+136
in 4 channels
Get PRO
November '25
+287
in 8 channels
Get PRO
October '25
+423
in 6 channels
Get PRO
September '25
+140
in 5 channels
Get PRO
August '25
+56
in 4 channels
Get PRO
July '25
+39
in 3 channels
Get PRO
June '25
+40
in 1 channels
Get PRO
May '25
+127
in 6 channels
Get PRO
April '25
+72
in 6 channels
Get PRO
March '25
+85
in 5 channels
Get PRO
February '25
+61
in 7 channels
Get PRO
January '25
+151
in 10 channels
Get PRO
December '24
+139
in 5 channels
Get PRO
November '24
+120
in 6 channels
Get PRO
October '24
+196
in 6 channels
Get PRO
September '24
+192
in 12 channels
Get PRO
August '24
+133
in 5 channels
Get PRO
July '24
+220
in 12 channels
Get PRO
June '24
+241
in 24 channels
Get PRO
May '24
+274
in 13 channels
Get PRO
April '24
+271
in 18 channels
Get PRO
March '24
+220
in 18 channels
Get PRO
February '24
+134
in 15 channels
Get PRO
January '24
+371
in 16 channels
Get PRO
December '23
+232
in 15 channels
Get PRO
November '23
+58
in 7 channels
Get PRO
October '23
+80
in 8 channels
Get PRO
September '23
+97
in 0 channels
Get PRO
August '23
+50
in 0 channels
Get PRO
July '23
+79
in 0 channels
Get PRO
June '23
+86
in 0 channels
Get PRO
May '23
+89
in 0 channels
Get PRO
April '23
+111
in 0 channels
Get PRO
March '23
+141
in 0 channels
Get PRO
February '23
+101
in 0 channels
Get PRO
January '23
+93
in 0 channels
Get PRO
December '22
+226
in 0 channels
Get PRO
November '22
+193
in 0 channels
Get PRO
October '22
+249
in 0 channels
Get PRO
September '22
+510
in 0 channels
Get PRO
August '22
+111
in 0 channels
Get PRO
July '22
+14
in 0 channels
Get PRO
June '22
+15
in 0 channels
Get PRO
May '22
+17
in 0 channels
Get PRO
April '22
+28
in 0 channels
Get PRO
March '22
+19
in 0 channels
Get PRO
February '22
+15
in 0 channels
Get PRO
January '22
+34
in 0 channels
Get PRO
December '21
+47
in 0 channels
Get PRO
November '21
+50
in 0 channels
Get PRO
October '21
+184
in 0 channels
Get PRO
September '21
+80
in 0 channels
Get PRO
August '21
+75
in 0 channels
Get PRO
July '21
+264
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
27 September0
26 September+7
25 September+9
24 September+7
23 September+7
22 September+8
21 September+12
20 September+2
19 September+9
18 September+6
17 September+2
16 September+3
15 September+3
14 September+7
13 September+3
12 September+5
11 September+8
10 September+4
09 September+3
08 September+2
07 September+4
06 September+4
05 September+2
04 September+4
03 September+6
02 September+2
01 September+1
Channel Posts
🌼✨ 🌼✨ እንኳን ለመስቀል (ደመራ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰዎት! 🌿🙏 በዓሉ ለትምህርት ማህበረሰባችን የዕውቀት፣ የስኬት እና የብሩህ ተስፋ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። 🌟
🌼✨ 🌼✨ እንኳን ለመስቀል (ደመራ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰዎት! 🌿🙏 በዓሉ ለትምህርት ማህበረሰባችን የዕውቀት፣ የስኬት እና የብሩህ ተስፋ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። 🌟 ለተከበራችሁ የትምህርት ማህበረሰብ፦ 👨‍🎓 ለተማሪዎቻችን፡ አዲሱ የትምህርት ዘመን የድል፣ የትጋት እና የብሩህ አዕምሮ ማበብያ ይሁንልዎ! ባለፈው ዓመት ያስመዘገባችሁትን ውጤት በማሻሻል አዳዲስ ከፍታዎችን ለመድረስ ቁርጠኛ የሚሆኑበት የበረከት ዓመት እንመኛለን። 📚🎯 👩‍🏫 ለተከበራችሁ መምህራኖቻችን፡ ትውልድን በዕውቀት፣ በምግባርና በሞራል በመቅረጽ ረገድ የምትከፍሉት መስዋዕትነት ክብር የሚሰጠው ነው። በዓሉ የሰላም እና የጥንካሬ ጊዜ ይሁንልዎ! 💡🎖 👨‍👩‍👧 ለወላጆች እና ለትምህርት ባለድርሻ አካላት፡- ልጆቻችንን ለሀገር ግንባታ በማብቃት ሂደት አብረውን ለቆሙት ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው! 🤝🏛 ✨ ይህ በዓል ... 🕊 የሰላም ❤️ የፍቅር 🩺 የጤና 🎯 የስኬት ዓመት ይሁንልን! 🌻✨መልካም በዓል! መልካም የትምህርት ዘመን! 🌻✨

2
+3
📚 English reference books
613
3
Modern English Grammar (Rayevska).pdf
1
4
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣+1
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
883
5
ሰላም ለሁላችሁም ውድ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች! 🎓✨ ገና ጥናት ያልጀመራችሁም ሆነ የጀመራችሁ አሁን ድንቅ ለውጥ ማምጣት የምትችሉበት ወርቃማ ዕድል በእጃችሁ ላይ አለ። 🚀 በዚህ የ 1 ወር የፈጣን የጥናት ፕሮግራም(natural & social science) አጭር ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም አስደናቂ ውጤት ማስመዝገብ የሚችሉበትን መንገድ አመቻችተናል! 💡📚 ምን እንሰጣችኋለን? ✅ የተዋቀረ የ1 ወር የንባብ መርሐ-ግብር 📅 (ሰዓቱን በአግባቡ የሚመጥን) ✅ አጭር ማጠቃለያዎች እና ማቴሪያሎች 📖 (ለፈተና የሚመቹ ዋና ዋና ነጥቦች) ✅ የቀድሞ የፈተና ጥያቄዎች (Model & Entrance Exams) 📝 📌 አሁን የሚጠበቅብዎት ትኩረቱን ሰብስቦ መጀመር ብቻ ነው። ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የሚያስፈልጓችሁን ጥናት ነክ መጻሕፍት እና መርሐ-ግብሮች ሙሉውን በነፃ ያግኙ! 👇🔥 ✍ ጊዜን በአግባቡ ተጠቅሞ ታሪክ ለመሥራት ዝግጁ ነዎት? አብረን እንለወጥ! 💪🎯
950
6
+1
final amharic grade 9 sb.pdf
3 973
7
+1
Afaan Oromoo kit.Bar. kutaa 10ffaa 1ffaa.pdf
3 199
8
+9
✅የ12ኛ ክፍል መጽሀፍ
4 321
9
+9
✅የ11ኛ ክፍል መጽሀፍ
2 893
10
+9
✅የ10ኛ ክፍል መጽሀፍ
2 801
11
+9
✅የ9ኛ ክፍል መጽሀፍ
2 866
12
እንኳን ለ2019 አዲስ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! 🎒📚✨ ​የእረፍት ጊዜያችሁ በሰላም እንዳለፈ ተስፋ እናደርጋለን። 😌 ✅ ​ነገ የሚጀምረው አዲስ የትምህርት ዘመን ለሁላችንም የዕውቀት
እንኳን ለ2019 አዲስ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! 🎒📚✨ ​የእረፍት ጊዜያችሁ በሰላም እንዳለፈ ተስፋ እናደርጋለን። 😌 ✅ ​ነገ የሚጀምረው አዲስ የትምህርት ዘመን ለሁላችንም የዕውቀት 🧠፣ የስኬት 🏆 እና የበረከት 🤲 ዓመት እንዲሆንልን እንመኛለን። 🔖​ አዳዲስ ዓላማዎችን ሰንቀን፣ በትጋት እና በከፍተኛ ተነሳሽነት ወደ ትምህርት ገበታችን የምንመለስበት ይህ ዓመት የብሩህ ተስፋችን ✨ ማሳያ ይሁን። 🙏​ ለተማሪዎች 🎓፣ ለወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 እና ለመምህራን 🧑‍🏫 ሁሉ የተሳካ እና ውጤታማ የትምህርት ዘመን ይሁንልን! 🚀 🌟 ​መልካም የትምህርት ዘመን! 🌟 ​🎓🎉 WELLCOME BACK TO SCHOOL! 🎉🎓
915
13
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እ
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et  ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል።
2 481
14
🎉 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🇪🇹✨ 📚 የ2019 የትምህርት እና የዕውቀት ዘመን! 🌟 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ አዲሱ ዓመት የንባብ፣ የምርምር እና የአእምሮ ማበልጸጊያ ልዩ
🎉 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🇪🇹✨ 📚 የ2019 የትምህርት እና የዕውቀት ዘመን! 🌟 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ አዲሱ ዓመት የንባብ፣ የምርምር እና የአእምሮ ማበልጸጊያ ልዩ ዓመት ይሁንልን! 🧠💡 🎯 አዳዲስ አላማዎች ዕውቀት ማዕከል ይሁን 🔬 በቴክኖሎጂ፣ በሳይንስ እና በዘመናዊ አሰራር አድማሳችንን የምናሰፋበት ዓመት እናድርገው። 📖 ንባብ የዕለት ልማድ ይሁን በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን በመማር አእምሮአችንን የምንገነባበት እና እውቀትን ለሌሎች የምናካፍልበት ጊዜ ይሁን። 💡ጥልቅ አስተሳሰብ  ችግሮችን በፈጠራና በጥልቀት የማሰብ ችሎታ (Critical Thinking) የምንፈታበት ዘመን ይሁንልን። 🎓 ለተማሪዎችና ለዕውቀት ፈላጊዎች ሁሉ ትምህርታችሁ የሚቀናበት፣ ያቀዳችኋቸው ግቦች የሚሳኩበት፣ የድካማችሁ ዋጋ በድል የሚታጀብበት ብሩህ ዓመት ይሁንላችሁ! 🚀✨ የዕውቀት ብርሃን ጨለማን እንደሚያስወግድ ሁሉ፣ አዲሱ ዓመትም የጥበብና የስኬት ዘመን ይሁንልን! 🕯️🤝 መልካም በዓል! 🎊🇪🇹
910
15
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባ
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!   በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇 ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇 https://student.ethernet.edu.et/   የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።   #ትምህርት ሚኒስቴር
1 287
16
⭐️ የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር+6
⭐️ የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር
1 523
17
🎉 የእንኳን ደስ አላችሁ 🎓 ✨ ውድ የ "𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚" ቻናል ቤተሰቦች፦ 👏 ለተሳካላችሁና ድል ላቀዳጃችሁ፦ እንኳን ደስ አላችሁ! 🥂 ጠንክሮ የ
🎉 የእንኳን ደስ አላችሁ 🎓 ✨ ውድ የ "𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚" ቻናል ቤተሰቦች፦ 👏 ለተሳካላችሁና ድል ላቀዳጃችሁ፦ እንኳን ደስ አላችሁ! 🥂 ጠንክሮ የሰሩትን ልፋት ፍሬ ማየት ያስደስታል፤ ይህ የመጀመሪያው የከፍታ ጀብዷችሁ ይሁንልን! 🚀 🔖 ውጤታችሁ ላልመጣና ተስፋ ላልቆረጣችሁ፦ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ዛሬ የተገኘው ውጤት የህይወታችሁ ማጠቃለያ አይደለም። 💚 ይልቁንም ጠንክሮ ለመነሳት እና አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ሌላው ትልቅ ዕድል ነው። ተስፋ አትቁረጡ፤ እኛም ሁልጊዜ ከጎናችሁ ነን! 💪 🌟 ለሁላችሁም በቀጣይ ጉዟችሁ የድል እና የስኬት ቀናትን እንመኛለን!
1 719
18
ሰላም ተማሪዎች! 📚 ውጤት ለትንሽ ደቂቃ መስራት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም ፤ አሁን ላይ ሲስተም busy ሆነብን። 🔄 ​ይህ ውጤት ሲለቀቅ ብዙ ጊዜ እንደዚህ ስለሚሆን ፤ በመሀል በመሀል ቼክ እያደረጋችሁ ቆዩ። መልካም ዕድል! ⏳✨
1 329
19
👉 ተማሪዎች ከላይ ካለው በተጨማሪ ውጤታችሁን ከዚህ በታች ባሉት አማራጮች ማየት ትችላላችሁ፦ ✅ በቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram ✅ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ https://result.eaes.et/sms ​⚠️ ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ ​ውጤት ላይ ቅሬታ ሲኖራችሁ በአካል መምጣት ሳያስፈልግ ከቤታችሁ ሆናችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማመልከት ትችላላችሁ፦ ​📝 ቅሬታ ማስገቢያ ድህረ ገጽ፡ https://result.eaes.et/complaint
1 290
20
ሰላም! 🎓 የ12ኛ ክፍል ውጤትህን/ቺን ከታች ባለው ሊንክ ማየት ትችላለህ/ሽ። 📚 ✨ መልካም ዕድል! 🍀 ​🔗 https://result.eaes.et/
1 607