fa
Feedback
Lesperance - 2013

Lesperance - 2013

رفتن به کانال در Telegram

አቃቂ ሌስፔራንስ አድቬንቲስት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት

نمایش بیشتر
1 929
مشترکین
-124 ساعت
+327 روز
+14130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+167
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+27
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+95
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+75
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+248
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+63
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+54
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+847
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
27 سپتامبر0
26 سپتامبر+2
25 سپتامبر+1
24 سپتامبر+6
23 سپتامبر+8
22 سپتامبر+9
21 سپتامبر+10
20 سپتامبر+5
19 سپتامبر+1
18 سپتامبر+3
17 سپتامبر+8
16 سپتامبر+5
15 سپتامبر+6
14 سپتامبر+22
13 سپتامبر+4
12 سپتامبر+7
11 سپتامبر+4
10 سپتامبر+8
09 سپتامبر+8
08 سپتامبر+13
07 سپتامبر+23
06 سپتامبر+1
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر+4
02 سپتامبر+3
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
Repost from Yeka Education
#ምደባ 🎾በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመን
#ምደባ 🎾በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ 🏐1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ 🥏የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦ 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ። 🥏2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement 🎾3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን። ትምህርት ሚኒስቴር Yeka Education Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76

2
+6
Physical Fitness Module final - FINAL.pdf
764
3
+6
FRESHMAN SOCIAL SCIENCE MODULES SEMESTER 1 @AAUNEWS1
771
4
بدون متن...
1 041
5
بدون متن...
1 470
6
📥 Grade 11 - Web Design Complete PDF ​ፋይሉን ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተጠቀሙበት። 📌 አዳዲስ የትምህርት ፋይሎች እንዳያመልጧችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! 🔗 @codewithdev25
1 129
7
+1
Grade_12_Physics_Unit_1.docx
1 489
8
بدون متن...
1 423
9
ማስታወቂያ ለ11ኛ እና ለ12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በክላስተር ማዕከል ደረጃ በቂሊንጦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል  ተማሪዎች  የቅዳሜ ውጤት ማላቂያ ትምህርት ነገ መስከረም 09/2019 ዓ.ም ስለሚጀምር ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ 2:15 ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናስታውሳለን።                           ት/ቤቱ
1 716
10
بدون متن...
1 635
11
بدون متن...
1 575
12
+1
GRADE 9 PHY unit 1.doc
1 585
13
የ2019 ትምህርት ዘመን የማላቅ ስትራቴጂ ከመስከረም 9 ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር ተገለፀ:: (መስከረም 7/2019 ዓ.ም) የ2019 ትምህርት ዘመን የማላቅ ስትራቴጂ በሁሉም ክላስተር ማዕ+9
የ2019 ትምህርት ዘመን የማላቅ ስትራቴጂ ከመስከረም 9 ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር ተገለፀ:: (መስከረም 7/2019 ዓ.ም) የ2019 ትምህርት ዘመን የማላቅ ስትራቴጂ በሁሉም ክላስተር ማዕከላት ቅዳሜ መስከረም 9/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጻል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላዬ ዘውዴ የስትራቴጂውን ቀጣይ አፈፃፀም አስመልክቶ ውይይት መነሻ ሰነድ ባቀረቡበት ወቅት የማላቅ ስትራቴጂ በ2018 ትምህርት ዘመን በበጋና በክረምት ሥራ ያስገኘው ውጤት ተገምግሞ ውጤታማ መሆኑ መረጋገጡን ገልፀው፤ በስትራቴጂው የተመዘገበውን ውጤት በተሻል መንገድ ለመድገምና ውጤታማ የትምህርት ስርዓትን ለማረጋገጥ ቢሮው በትኩረት እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል:: ምክትል ቢሮ ኃላፊው አያይዘውም የAB ስትራቴጂ በተያዘው እቅድ መሰረት ሰኞ መስከረም 11/2019 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ገልፀዋል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የቢሮ ኃላፊ ተወካይ አቶ ሳምሶን መለሰ ስትራቴጂውን በአግባቡ ለመተግበር ወላጆች የትምህርት ማህበረሰቡ እንዲሁም ተማሪዎችና መምህራን በአቋም መስራት እንዳለባቸው አሳስበው ቢሮው የትምህርት አጀማመሩን አስመልክቶ ተከታታይ ድጋፍና ክትትል የሚያደርግ መሆኑን ተናግረዋል:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ተስፋዩ አበራ በበኩላቸው በ2019 የትምህርት ዘመን ስኬታማ የትምህርት ስራን ለማከናወን ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
1 827
14
🎾ሪሚዲያል (Remedial) ⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም 🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ+1
🎾ሪሚዲያል (Remedial) ⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም 🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እንዲመርጡ አሳስቧለሰ 🌌ምርጫውንም ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ  ሆነው  ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል። 🌌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences Our Channel 🥏🥏🥏🥏🥏 https://t.me/dam76
1 149
15
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደቱን
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደቱን ፍትሐዊነት፣ ግልጽነትና እኩል ዕድልን ባረጋገጠ መልኩ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል። ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ አቅም፣ የፆታ ሚዛን እንዲሁም የህብረ ብሔራዊነት ስርጭትን ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል። በዚህም 500 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው የተመደቡ ሲሆን፣ ማየትና መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ደግሞ አስፈላጊው ድጋፍ በሚደረግላቸው ዩኒቨርሲቲዎች መመደባቸውን ተማሪዎችም የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለመመልከት በዚህ ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/view-placementመመልከት እንደሚችሉ የትምህርት የሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል። በምደባው ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት ብቻ https://student.ethernet.edu.et/complaints ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንዲያቀርቡ ሚኒስቴሩ ጠቁሟል፡፡ በአካል ወደ ተቋሙ በመምጣት የሚቀርብ የምደባ ቅሬታ የማይስተናገድ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤ በተጨማሪም የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን ተማሪዎችና ወላጆች እንዲገነዘቡ አሳስቧል፡፡
1 176
16
·         ለትምህርት ቤት አውቶቡሶች ቅድሚያ መስጠት፦ የተማሪዎች አውቶቡስ ወይም ሰርቪስ ሲቆም፣ ተማሪዎች እየወረዱ ወይም እያሳፈሩ ሊሆን ስለሚችል ፍጥነትን ቀንሶ መቆም ወይም በጥንቃቄ ማለፍ ያስፈልጋል። አውቶቡሶች ምልክት (ፍላሸር) ሲያበሩ በፍፁም ቀድሞ አለመውጣት።   ·         ሙሉ ትኩረትን መንገድ ላይ ማድረግ፦ በሚያሽከረክሩበት ወቅት ስልክ ከመጠቀም፣ ምግብ ከመመገብ ወይም ትኩረትን ከሚሰርቁ ማናቸውም ነገሮች መቆጠብ። ህፃናት ድንገት ወደ መንገድ ሊሮጡ እንደሚችሉ መገመት ያስፈልጋል።   ·         በእግረኛ ማሻገሪያዎች (ዜብራ) ላይ መቆም፦ ተማሪዎች ማሻገሪያው ላይ ሲቆሙ ሲያዩ ቀድሞ ፍጥነትን በመቀነስ ሙሉ በሙሉ መቆምና ቅድሚያ መስጠት።   ·         የማየት አድማስን ማስተካከል፦ ህፃናት አጫጭር ስለሆኑ በጎን እና በስተጀርባ ባሉ መስተዋቶች (Side and Rearview mirrors) በቀላሉ ላይታዩ ይችላሉ። ስለዚህ መኪናን ከማንቀሳቀስ ወይም ወደ ኋላ ከመመለስ (Reverse) በፊት ዙሪያውን በጥንቃቄ ማረጋገጥ።   ·         በድንገተኛ ብሬክ ፍርሃት መቆጠብ፦ በትምህርት ቤት አካባቢ ሁልጊዜ እግርን በብሬክ ላይ በማዘጋጀት (Covering the brake) ድንገተኛ አደጋዎችን መከላከል ይገባል።   ·         የትራፊክ ምልክቶችን እና የፖሊስ ትዕዛዞችን ማክበር፦ በትምህርት ቤት አካባቢ ያሉ የፍጥነት ገደብ ምልክቶችን እና ተማሪዎችን የሚያሻግሩ የትራፊክ ፖሊሶችን ወይም የትምህርት ቤት ፈቃደኛ ረዳቶችን መመሪያዎችን በትክክል መከተል።   ተማሪዎች ተማሪዎች ከቤታችሁ ወደ ትምህርት ቤትና ከትምህርት ቤት ወደ ቤት ስትመለሱ ሊከሰቱ ከሚችሉ የመኪና አደጋዎች እራሳችሁን ለመጠበቅ ፡- ·         ሁልጊዜ ቆሞ መመልከት፦ መንገድ ከመሻገራቸው በፊት መጀመሪያ መቆም፣ ከዚያም ወደ ግራ፣ ወደ ቀኝ እና እንደገና ወደ ግራ በጥንቃቄ መመልከት አለባችሁ።   ·         በእግረኛ ማሻገሪያ (ዜብራ) ብቻ መጠቀም፦ የተሰመሩ የእግረኛ ማሻገሪያዎችን፣ ድልድዮችን ወይም የትራፊክ ፖሊስ ያለበትን ቦታ መርጦ መሻገር ይኖርባችዋል።   ·         የትራፊክ መብራቶችን ማክበር፦ የእግረኛ መብራቱ አረንጓዴ ሲበራና መኪኖች ሙሉ በሙሉ መቆማቸውን ካረጋገጣችሁ በኋላ ብቻ መሻገር አለባችሁ።   ·         ከመኪና ጀርባ ወይም ፊት አለመሮጥ፦ የቆሙ ትላልቅ መኪናዎች እይታን ስለሚጋርዱ፣ ከእነሱ ፊት ለፊት ወይም በስተጀርባ ድንገት ተነስታችሁ መንገድ መሻገር የለባችሁም።   ·         ትኩረትን አለማከፋፈል፦ መንገድ ሲያቋርጡ ስልክ አለመጠቀም፣ የጆሮ ማዳመጫ (Earphones) አለማድረግ እና ከጓደኞች ጋር አለመጫወት ወይም አለመረባበሽ።   ·         በሰልፍ እና በእርጋታ መሻገር፦ መንገድ ላይ በፍፁም አለመሮጥ፤ ነገር ግን በእርጋታና በፍጥነት መራመድ። ትናንሽ ልጆች  ደግሞ ሁልጊዜ የአዋቂ ሰውን እጅ ይዛቸሁ መሻገር ይኖርባችዋል።   ·         ደማቅ አልባሳትን መልበስ፦ በተለይ ማለዳ ወይም ምሽት ላይ አሽከርካሪዎች በሩቅ እንዲያዩዋቸው ደማቅ ወይም አንጸባራቂ የትምህርት ቤት ልብሶችን/ቦርሳዎችን መጠቀም ይመረጣል።   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
1 253
17
ዛሬ የምናደርገው ጥንቃቄ የነገ ሀገር ተረካቢ ህጻናትን እና ተማሪዎችን ከጥፋት ይታደጋል (መስከረም 6/2019 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የዘንድሮን ትምህርት መጀመርን አስመ+4
ዛሬ የምናደርገው ጥንቃቄ የነገ ሀገር ተረካቢ ህጻናትን እና ተማሪዎችን ከጥፋት ይታደጋል   (መስከረም 6/2019 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የዘንድሮን ትምህርት መጀመርን አስመልክቶ በከተማዋ በሁሉም ክፍለ ከተማዎች በሚገኙ እና ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭነት አላቸው ተብለው በተለዩ ትምህርት ቤቶች የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ በዛሬው እለት በምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስጀምሯል፡፡   በት/ቤቶች አካባቢ የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ለተማሪዎች እና ለት/ቤት ማህበረሰብ የመንገድ ደህንነት ትምህርት በመስጠት፣ በየአመቱ ረዳት የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶችን አሰልጥኖ ወደ ስራ በማስገባት በት/ቤቶች አካባቢ ምንም አይነት የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡     የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄው አላማ በተጀመረው የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጓዳኝ የመንገድ ደህንነት ትምህርትንም በመገንዘብ ራሳቸውን እና የትምህርትቤቱን ማህበረሰብ ከትራፊክ አደጋ እንዲጠብቁ ለማስቻል እንደሆነ ተገልጻል፡፡     በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት መሰከረም 5 የተጀመረ ሲሆን  ተማሪዎችም ሆኑ አሽከርካሪዎች የመንገድ ደህንንት መልዕክቶችን ልብ በማለት ሊከሰቱ ከሚችሉ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደረጋዎች እራሳቸዉን ሊጠብቁ ይገባል፡፡   በተለይ የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ አሽከርካሪዎች የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል።   ·         ፍጥነትን መቀነስ፦ በትምህርት ቤቶች አካባቢ፣ በመኖሪያ መንደሮች እና በእግረኛ ማሻገሪያዎች አቅራቢያ ፍጥነትን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ።
1 253
18
بدون متن...
1 569
19
بدون متن...
1 560
20
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተ+1
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫቸውን እስካሁን ያላስገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን እስከ መስከረም 5 ቀን ማጠናቀቅ ይችላሉ ተብሏል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ለማስገባት student.ethernet.edu.et የተሰኘውን ድረ-ገጽ በመጠቀም የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በማስገባት ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ መልዕክት ተላልፏል። #MoE @tikvahethiopia
2 068