islamic pdf books
Open in Telegram
የሰላም ግማሹ፦ ሰዎችን ከመከታተል መቆጠብ ነው። የአደብ ግማሹ ፦በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ፦ዝምታ ነው።
Show more4 527
Subscribers
-224 hours
-177 days
-8530 days
Posts Archive
4 527
Repost from N/a
#እታስቡ_እትጨነቁ_
ከአላህ ጋር ማንኛውንም መሰናክል ታልፋላችሁ። ከጌታችሁ ጋር ማንኛውንም መከራ ትሻገራላችሁ።
ነብዩላህ ሙስ ከሗላቸው ጠላት እያሳደዳቸው ከፊታቸው ባህር ተጋፍጦባቸው አልፈሩም። ነብዪ ( ሰ ዐ ወ ) ከጠላት ተጋፍጠው እርሳቸውም ሆኑ ሰሀቦቻቸው ለሽንት እንኮን መውጣት በማይችሉበት ምሽግ ውስጥ ሆንው የኪስራ ቤተመንግስት ይታያቸዋል። የማያፈናፍን ጠባብ ቦታ ላይ ሆነው አፈር እየማሱ፣ድንጋይ እየፈለጡ፣ከጉድጐዱ ባሻገር የሆነ ሰፊ ግዛት ይታያቸዋል። ተስፋ ማለት አላህን ማመን አርቆ መመልከት መቻል ነው። የዘመኑ ሰዋች ካላየን አናምንም ማየት መቻል ነው ይላሉ።እኛ ደሞ ሳናይ እናምናለን።
ማመን ማየት ነው እላችኋለሁ!
እመኑ ፣ተስፊ አድርጉ ። ጌታችን አላህ ሚሳነው አንዳች ነገር የለም።
@faithful_media
@faithful_media
4 527
ትምህርት ለዕውቀት ያዘጋጃል እንጂ ዕውቀትን አይጨርስም ።
ዕውቀትህን የምትይዝበትን ሥነ-ሥርዓት ግን ያሳይሃል ።
አእምሮህን ለማረቅ ትምህርት ፣
ሰውነትህን ለመግዛት ትዕግስት ፣
ከማንም ጋር ለመኖር ሥነ-ሥርዓት ያስፈልግሃል ።
ለህሊናህ እረፍት ግን እምነት ያሻሃል ።
@islamic_pdf_book_1
4 527
ወደ ሳኡዲ እና ዱባይ መሄድ የምትፈልጉ ሴቶች ብቻ በፈጣን ፕሮሰስ እኛ ጋር መጨርስ ይችላሉ በ 0995741026 ይደውሊ ቀልጣፋ አገልግሎት እኛ ጋር ነው😊
4 527
ብዙ ሙስሊም ወጣቶች ስራ በማጣት ማይሆን ነገር ውስጥ እየገቡ ነው አንዳንዶች ከባድ ሱስ ውስጥ ተዘፍቀዋል አንዳዶች ደሞ ወደ ሌብነት ተሰማርተዋል አላህ ይጠብቀን!
አሁንም ቢሆን ብዙ ተስፋ ያላቸው ወጣቶች አሉ ይሄ ተስፋቸው ጨልሞ ወዳልሆነ ቦታ ከመግባታቸው በፊት እርስ በእርስ በመረጃም ቢሆን በመደጋገፍ ደሞዙ ትንሽ ቢሆን አይምሯቸውን ፈታ ሚአደርጉበት ስራ ካላቹ ወይም የሰማቹት ማንኛውም ስራ ካለ በ @abdenest አሳውቁኝ!
ስራን ከሰራተኛ ጋር በማገናኘት እንተባበር😊
ሼር አድርጉ🙏
4 527
"ፊታቸው በፈገግታ የተሞሸረ ለተመለከታቸው በሙሉ ደስታን የሚያጋባ የሀሴት ድግስ ነው። በትህትና የተቀመረ የማማር አክሊልል ደፍተዋል ፣ በነቢይነት ስክነት ሞገስ እና በሰውነት ጨዋ ማንነት ገፃቸው የረጋ ነው...።"
መሰል ውብ አንፆችን ስለ ውዱ (ﷺ) ነብይ የሚያገኙበትን 'ፍፁም ነብይ ፍፁም ሰው' መፅሐፍ በመግዛት ከመልእክተኛው ጋር በጥልቀት እና በውበት ይተዋወቁ።
ርእስ= ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ
ፀሀፊ = ኡስማን ሙስጠፋ
የህትመት ጊዜ= ነሀሴ 2015 ዓ.ል
መፅሐፉን ለማግኘት በቴሌግራም ዩዘርኔም @usmanomn ወይም በስልክ 0921390122/ 0912027023 ላይ ያናግሩን
4 527
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ኢስላሚክ pdf book ያላችሁ በ @zinet_creative ብትልኩልን ያላነበብነው ሊኖር እስለሚችል ለብዙ ሰው እንዲደርስ ቻናሉ ጋር ፖስት እናደርጋለን።
ጀዛኩሙላህ ኸይር
4 527
📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨
📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline የቂርአት ማዕከል
✨የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ... አል-ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ ዕድል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉና በትዕግስት የሚያስቀሩ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) ድረስ በጥራት እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል።
🚨 እጅግ አስቸኳይ ማሳሰቢያ!
ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ስለዚህም ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሳይቀደሙ አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦
📱 ስልክ ቁጥር፦ +251909804406
✈️ የቴሌግራም አድራሻ፦ 👉 @Abuhikmahh
(በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡልን።)
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!"
— የአላህ መልክተኛ ﷺ
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል
4 527
❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞
📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨
የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ??
እንግዲያውስ...
አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) በአሪፉ እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮች ይወን መጥተናል።
🚨 ማሳሰቢያ፦ ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት ለመጠበቅ ስንል የቦታችን ቁጥር እጅግ ውሱን ነው!
ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦
ስልክ ቁጥር፦ [+251933693373]
በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት፦ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። 👉 @Abuhikmahh
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" "አሽረፈል ኸልቅ"
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል
4 527
የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
4 527
+1
የቦንጋ እና የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
4 527
4 527
ታላቅ የምስራች ከአዲስ አበባ ማንኛውንም እቃ ገዝተን ወይም ተቀብለን በሁሉም የክልል ከተሞች መላክ ጀምረናል በተቀላጠፈ አሰራራችን ሁሌም ትመርጡናላቹ!
አሁኑኑ ያናግሩን😊
በስልክ +251995959560
በቴሌግራም @abdenest
4 527
+3
የቡናው ጥል እና የነፍስ ንቃት"
"ዛሬ ቡናዬን እየጣጣምኩ አንድ ነገር ታወሰኝ። ብዙዎቻችን ቡና የምንጠጣው ለመንቃት ነው። ግን የሚገርመው፣ ሰውነታችን ነቅቶ አእምሮአችን ተኝቶ መኖሩ ነው።
ሲኒው ውስጥ ያለው ቡና ጥቁር ነው፤ ግን በውስጡ የብርሃን ያህል የሚቀሰቅስ ሀይል አለው። ህይወትም እንዲሁ ናት። ውስጥህ ያለው 'ጨለማ' ወይም 'ጭንቀት' አንተን ለመጣል ሳይሆን፣ እንድትነቃ የሚገፋፋህ ጉልበት ሊሆን ይችላል።
ኦሾ እንዲህ ይላል፦ 'ፍለጋህን አቁምና መሆንህን ጀምር።'
እኛ ኢትዮጵያውያን 'ቡና አይጠጣ የለም' እንላለን። እውነት ነው፣ ወሬውም፣ ሳቁም፣ ሀዘኑም ቡና ላይ ይፈታል። ግን እውነተኛው 'ንቃት' የሚመጣው ከቡናው ካፌይን ሳይሆን፣ 'እኔ ማነኝ?' ብለህ ከራስህ ጋር ከምትጠጣው የብቸኝነት ሲኒ ነው።
ዛሬ ቡናህን ስትጠጣ አብረህ ቁጭ ያለውን ሰው ብቻ ሳይሆን፣ ውስጣዊ ማንነትህንም 'እንዴት ነህ?' በለው። ራሱን ያወቀ ሰው፣ በሰው መሃል ሆኖም በነፃነት ይኖራል
MoM Coffe Maker ጥራት ወብት እና ጥንካሬ ያለው የቡና እሰቲምር በብዛት አስገብተናል ይደውሉልን !
ሰልክ 0995959560 ይደውሉልን !
በቴሌግራም @MusteMolla
በማይታመን ዋጋ ፈጥነው ይዘዙን ታላቅ ቅናሽ አድርገናል!
ከነጻ ደሊቨሪ ጋር
4 527
فَأَثَابَكُمْ غَمًّا بِغَمٍّ
በሐሳብ ላይ ሐሳብን መነዳችሁ
-------------
ከእርሱ ውጪ ማንም እንደሌለህ እንድታውቅ የምትወደውን ነገር እንድታጣ በማድረግ ይፈትንሀል ፤
ብቸኛው መጠጊያህ እርሱ እና እርሱ እንደሆነ እንድታውቅ በሰዎች በመከዳት ይፈትንሀል፤
ከሱ ውጪ ማንም ቀና ሊያረግህ ሚችል እንደሌለ እንድታውቅ በሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ በማሰናከል ይፈትንሀል፤
አንተ ላይ ችግርና መከራ ሲደራረብብህ ሁል ጊዜ ለበቀል ናቸው ማለት አይደለም።
ይልቁንም ብዙዎቹ ለተግሳጵ እና መንገድ ማስተካከያ ናቸው !
✨አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃል ☺️
@islamic_pdf_book_1
