islamic pdf books
رفتن به کانال در Telegram
የሰላም ግማሹ፦ ሰዎችን ከመከታተል መቆጠብ ነው። የአደብ ግማሹ ፦በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ፦ዝምታ ነው።
نمایش بیشتر4 642
مشترکین
+424 ساعت
-77 روز
-6930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+31
در 0 کانالها
ژوئن '26
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+35
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+43
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+69
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+82
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+136
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+73
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+43
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+55
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+72
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+115
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+58
در 2 کانالها
Get PRO
مه '25
+156
در 4 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+867
در 6 کانالها
Get PRO
مارس '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+160
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+52
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+1 332
در 5 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+345
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+648
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+581
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+785
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+818
در 12 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+33
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+42
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+38
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+45
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+33
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+105
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+104
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانالها
Get PRO
مه '220
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '220
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+96
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+334
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+547
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+551
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+630
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+1 356
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+614
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+499
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+433
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+307
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+220
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+232
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+1 055
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 23 ژوئیه | +1 | |||
| 22 ژوئیه | +6 | |||
| 21 ژوئیه | +2 | |||
| 20 ژوئیه | +3 | |||
| 19 ژوئیه | +1 | |||
| 18 ژوئیه | 0 | |||
| 17 ژوئیه | +2 | |||
| 16 ژوئیه | +2 | |||
| 15 ژوئیه | +2 | |||
| 14 ژوئیه | 0 | |||
| 13 ژوئیه | +1 | |||
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | +1 | |||
| 10 ژوئیه | +1 | |||
| 09 ژوئیه | 0 | |||
| 08 ژوئیه | +2 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | +2 | |||
| 05 ژوئیه | +3 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | 0 | |||
| 02 ژوئیه | +2 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
| 2 | ኢማንና ደስታ @Islamic_pdf_book_1.pdf | 286 |
| 3 | "ፊታቸው በፈገግታ የተሞሸረ ለተመለከታቸው በሙሉ ደስታን የሚያጋባ የሀሴት ድግስ ነው። በትህትና የተቀመረ የማማር አክሊልል ደፍተዋል ፣ በነቢይነት ስክነት ሞገስ እና በሰውነት ጨዋ ማንነት ገፃቸው የረጋ ነው...።"
መሰል ውብ አንፆችን ስለ ውዱ (ﷺ) ነብይ የሚያገኙበትን 'ፍፁም ነብይ ፍፁም ሰው' መፅሐፍ በመግዛት ከመልእክተኛው ጋር በጥልቀት እና በውበት ይተዋወቁ።
ርእስ= ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ
ፀሀፊ = ኡስማን ሙስጠፋ
የህትመት ጊዜ= ነሀሴ 2015 ዓ.ል
መፅሐፉን ለማግኘት በቴሌግራም ዩዘርኔም @usmanomn ወይም በስልክ 0921390122/ 0912027023 ላይ ያናግሩን | 363 |
| 4 | አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ኢስላሚክ pdf book ያላችሁ በ @zinet_creative ብትልኩልን ያላነበብነው ሊኖር እስለሚችል ለብዙ ሰው እንዲደርስ ቻናሉ ጋር ፖስት እናደርጋለን።
ጀዛኩሙላህ ኸይር | 686 |
| 5 | ቀልባቹ እንዲረጥብ ከፈለጋቹ join በሉ ቁርዐን🥰👇
https://t.me/+QbMOvT5oc01hMWY0 | 282 |
| 6 | 📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨
📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline የቂርአት ማዕከል
✨የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ... አል-ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ ዕድል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉና በትዕግስት የሚያስቀሩ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) ድረስ በጥራት እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል።
🚨 እጅግ አስቸኳይ ማሳሰቢያ!
ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ስለዚህም ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሳይቀደሙ አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦
📱 ስልክ ቁጥር፦ +251909804406
✈️ የቴሌግራም አድራሻ፦ 👉 @Abuhikmahh
(በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡልን።)
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!"
— የአላህ መልክተኛ ﷺ
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል | 525 |
| 7 | ❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞
📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨
የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ??
እንግዲያውስ...
አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) በአሪፉ እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮች ይወን መጥተናል።
🚨 ማሳሰቢያ፦ ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት ለመጠበቅ ስንል የቦታችን ቁጥር እጅግ ውሱን ነው!
ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦
ስልክ ቁጥር፦ [+251933693373]
በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት፦ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። 👉 @Abuhikmahh
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" "አሽረፈል ኸልቅ"
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል | 435 |
| 8 | የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 535 |
| 9 | የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 269 |
| 10 | የቦንጋ እና የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 317 |
| 11 | የ10 ብር ሰደቃችንን ከጀመር ዛሬ 1 ኛ ወራችንን ይዘናል አካሄዳችንም በጣም ባማረ መልኩ እየሄደ ነው አሁንም ፍቃደኛ የሆናቹ ከኛ ጀመዐ ጋር መቀላቀል ምትፈልጉ ብቻ @sodeqah ይቀላቀሉ።
ከኛ ጋር መቀጠል ምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉ!!
ለመቀላቀል @sodeqah
@sodeqah
በ10 ብር ሰደቃ አድኖ መዳን🥰 | 1 493 |
| 12 | ታላቅ የምስራች ከአዲስ አበባ ማንኛውንም እቃ ገዝተን ወይም ተቀብለን በሁሉም የክልል ከተሞች መላክ ጀምረናል በተቀላጠፈ አሰራራችን ሁሌም ትመርጡናላቹ!
አሁኑኑ ያናግሩን😊
በስልክ +251995959560
በቴሌግራም @abdenest | 0 |
| 13 | የቡናው ጥል እና የነፍስ ንቃት"
"ዛሬ ቡናዬን እየጣጣምኩ አንድ ነገር ታወሰኝ። ብዙዎቻችን ቡና የምንጠጣው ለመንቃት ነው። ግን የሚገርመው፣ ሰውነታችን ነቅቶ አእምሮአችን ተኝቶ መኖሩ ነው።
ሲኒው ውስጥ ያለው ቡና ጥቁር ነው፤ ግን በውስጡ የብርሃን ያህል የሚቀሰቅስ ሀይል አለው። ህይወትም እንዲሁ ናት። ውስጥህ ያለው 'ጨለማ' ወይም 'ጭንቀት' አንተን ለመጣል ሳይሆን፣ እንድትነቃ የሚገፋፋህ ጉልበት ሊሆን ይችላል።
ኦሾ እንዲህ ይላል፦ 'ፍለጋህን አቁምና መሆንህን ጀምር።'
እኛ ኢትዮጵያውያን 'ቡና አይጠጣ የለም' እንላለን። እውነት ነው፣ ወሬውም፣ ሳቁም፣ ሀዘኑም ቡና ላይ ይፈታል። ግን እውነተኛው 'ንቃት' የሚመጣው ከቡናው ካፌይን ሳይሆን፣ 'እኔ ማነኝ?' ብለህ ከራስህ ጋር ከምትጠጣው የብቸኝነት ሲኒ ነው።
ዛሬ ቡናህን ስትጠጣ አብረህ ቁጭ ያለውን ሰው ብቻ ሳይሆን፣ ውስጣዊ ማንነትህንም 'እንዴት ነህ?' በለው። ራሱን ያወቀ ሰው፣ በሰው መሃል ሆኖም በነፃነት ይኖራል
MoM Coffe Maker ጥራት ወብት እና ጥንካሬ ያለው የቡና እሰቲምር በብዛት አስገብተናል ይደውሉልን !
ሰልክ 0995959560 ይደውሉልን !
በቴሌግራም @MusteMolla
በማይታመን ዋጋ ፈጥነው ይዘዙን ታላቅ ቅናሽ አድርገናል!
ከነጻ ደሊቨሪ ጋር | 0 |
| 14 | فَأَثَابَكُمْ غَمًّا بِغَمٍّ
በሐሳብ ላይ ሐሳብን መነዳችሁ
-------------
ከእርሱ ውጪ ማንም እንደሌለህ እንድታውቅ የምትወደውን ነገር እንድታጣ በማድረግ ይፈትንሀል ፤
ብቸኛው መጠጊያህ እርሱ እና እርሱ እንደሆነ እንድታውቅ በሰዎች በመከዳት ይፈትንሀል፤
ከሱ ውጪ ማንም ቀና ሊያረግህ ሚችል እንደሌለ እንድታውቅ በሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ በማሰናከል ይፈትንሀል፤
አንተ ላይ ችግርና መከራ ሲደራረብብህ ሁል ጊዜ ለበቀል ናቸው ማለት አይደለም።
ይልቁንም ብዙዎቹ ለተግሳጵ እና መንገድ ማስተካከያ ናቸው !
✨አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃል ☺️
@islamic_pdf_book_1 | 0 |
| 15 | የሚከራይ አንድ ክፍል ለመስጅድ ቅርብ የሆነ አዲስ አበባ
ቤተል፣አየር ጤና ወይም ለነዚህ ቅርብ የሆነ አካበቢ የምታውቁ ከሆነ በዚህ @abdenest አሳውቁን
ዋጋው ተመጣጣኝ መሆን አለበት
የኮሚሽን እንከፍላለን ባረከላሁ ፊኩም | 0 |
| 16 | Makeup
Hinna
Mesh
Eyelash lifting
Eyebrow lamination
መሰራትም ሆነ መማር ምትፈልጉ ሰዎች 0963894679 Or 0967461359
dm
Tg @hayu_smile
📍ቤተል ኢስታንቡል ፕላዛ ፊት ለፊት ኢያና ሞል 1ኛ ፎቅ | 0 |
