en
Feedback
የገጣሚያን ማኅበር

የገጣሚያን ማኅበር

Open in Telegram

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @S_o_L_e_N_y

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የገጣሚያን ማኅበር

Channel የገጣሚያን ማኅበር (@ye_getamian_mahiber) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 23 250 subscribers, ranking 3 238 in the Religion & Spirituality category and 1 484 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 23 250 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 354 over the last 30 days and by 68 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 6.77%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.53% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 573 views. Within the first day, a publication typically gains 588 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 14.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @S_o_L_e_N_y

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

23 250
Subscribers
+6824 hours
+2067 days
+35430 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+237
in 1 channels
August '26
+427
in 1 channels
Get PRO
July '26
+558
in 0 channels
Get PRO
June '26
+217
in 4 channels
Get PRO
May '26
+351
in 3 channels
Get PRO
April '26
+378
in 5 channels
Get PRO
March '26
+510
in 5 channels
Get PRO
February '26
+271
in 5 channels
Get PRO
January '26
+708
in 5 channels
Get PRO
December '25
+279
in 3 channels
Get PRO
November '25
+133
in 2 channels
Get PRO
October '25
+153
in 2 channels
Get PRO
September '25
+209
in 4 channels
Get PRO
August '25
+219
in 0 channels
Get PRO
July '25
+434
in 4 channels
Get PRO
June '25
+211
in 2 channels
Get PRO
May '25
+89
in 1 channels
Get PRO
April '25
+395
in 2 channels
Get PRO
March '25
+370
in 1 channels
Get PRO
February '25
+476
in 0 channels
Get PRO
January '25
+983
in 1 channels
Get PRO
December '24
+593
in 1 channels
Get PRO
November '24
+361
in 5 channels
Get PRO
October '24
+448
in 2 channels
Get PRO
September '24
+690
in 2 channels
Get PRO
August '24
+1 107
in 0 channels
Get PRO
July '24
+622
in 1 channels
Get PRO
June '24
+807
in 3 channels
Get PRO
May '24
+860
in 5 channels
Get PRO
April '24
+1 294
in 4 channels
Get PRO
March '24
+1 553
in 2 channels
Get PRO
February '24
+1 239
in 3 channels
Get PRO
January '24
+2 092
in 5 channels
Get PRO
December '23
+1 621
in 4 channels
Get PRO
November '23
+887
in 7 channels
Get PRO
October '23
+1 062
in 7 channels
Get PRO
September '23
+2 615
in 0 channels
Get PRO
August '23
+314
in 0 channels
Get PRO
July '23
+358
in 0 channels
Get PRO
June '23
+202
in 0 channels
Get PRO
May '23
+342
in 0 channels
Get PRO
April '23
+452
in 0 channels
Get PRO
March '23
+388
in 0 channels
Get PRO
February '23
+293
in 0 channels
Get PRO
January '23
+592
in 0 channels
Get PRO
December '22
+527
in 0 channels
Get PRO
November '22
+301
in 0 channels
Get PRO
October '22
+294
in 0 channels
Get PRO
September '22
+347
in 0 channels
Get PRO
August '22
+563
in 0 channels
Get PRO
July '22
+728
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September+6
09 September+68
08 September+42
07 September+97
06 September0
05 September0
04 September+7
03 September+13
02 September0
01 September+4
Channel Posts
2018'ን የምትዘጉበት መዝሙር ኮምቱ እስኪ 😊 Me:- አለፈ ለበጎ ሆነ🖐😍

2
የግጥሙ ርዕስ :- የዘመን አውታር ገጣሚ : Betselot ኑሮ ቅኔ እግዜሩ ቃኝ፣ ፍጥረት ተቃኝ፣ የዜማ ውል ሞልቶ እስኪፈስ ቃና በታኝ፣ ጥኡም ፍሰት ውብ ተደምጦ፣ ከወደ ላይ ያረገ ክብር እስኪወርድ ዳግም ጊጦ፣ ነግቶ እስኪ መሽ ፀልሞ እስኪተግ፣ በየተራ ጀንበርም ሰርቅ እሚወግግ፣ በጠፍ አለም የሚበራ፣ ሰርፍ ሳይነጥፍ የሚወተር ትጉ ጮራ፣ ከእግዜር ክራር ከእጁም ካለ ከበገና፣ በቃኘው ልክ ሀይሉ የሚያይል የሚፀና፣ ከመሬት ሆድ ከጉም ደረት፣ አዲስ ቅኝት አውታር ምህረት፣ ሲነጋጋ በመስከረም በጠዋቱ፣ አደይ እና ትኩስ ፀሀይ የሚጫወቱ፣ ቢጫ አበባ ቢጫ ፀዳል ሰማይ ምድር የሚጫሙ፣ ባለ እድሎች ከቅኔ አውታር የታደሙ፣ የአደይ ተስፋ በቀደደው የመሬት ሆድ፣ ውሃ ፈልቆ የተጠማ ሽንቁር ሰርጥን ሊያርስ ሚወርድ፣ የራሰ ምድር የሚያበቅል የበቀለም የሚያፈራ፣ ፍሬም ምህረት ሚጎመራ፣ ከባላውታር ከተቃኘው ፣ እየሰጠ ከማይጎድለው፣ ጥቅምትም ስንቅ ህዳርም ትጥቅ፣ ታህሳስ ድርጎ ጥር ወርቱን ጠርቀም አርጎ ቢዘገንም እንዳያልቅ፣ ቢጨለፍም እንዳይደርቅ ለየካቲት፣ ለመጋቢት ለሚያዝያ እና ለግንቦት፣ ቀለብ ሰፍሮ፣ ሰኔን ሐምሌን ነሐሴን ጳጉሜን ሳይቀር ቆጥሮ፣ መሻገሪያ አገልግሉን ቅሉን ቋጥሮ፣ ህይወት እድል የእንደገና፣ እግዜር መሃሪ ምህረት አውታር የበገና፣ አንዴ ገባ አንዴም ወጣ፣ ከኑሮ ውል ፍጥረት ድንገት ሲተጣጣ፣ ደርዳሪ ነው የፍቅር ዜማ ፣ ከአውታሮቹ ታጋሽነት የሚሰማ፣ የበጎነትን ልክ ዋጋ፣ በልግስና ሚያወጋ፣ የክፈትን ውርጭ ሰደፍ፣ በቅንነት ወበቅ እሚያቅፍ፣ ደርዳሪ ነው የፀጋ አውታር፣ ለወደቀ ምርኩዝ መካር፣ አለመቻልን በመቻል የሚሰክር፣ የዜማ ውል ሞልቷ እስኪፈስ፣ ድንቅ ለዛ እየማረ እየማረ፣ ያኖረዋል ምህረቱ እየበዛ። መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻🌻 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻🌻
301
3
🌻 🌻 ነገ አዲስ ዓመት ነው! 2019! በጌታ ቃል ላይ ቆመን መልካሙን እንጠብቃለን። ትላንት ላጣነው ነገር ዛሬ የተሻለውን አዘጋጅቶ እንደሚጠብቀን እናምናለን። 2019 የተስፋ፣ የበረከት፣ የሰላም እና የመንፈሳዊ ከፍታ ዓመት ይሆናል! ጌታ ሆይ፣ ለአዲሱ ዘመን ስለአዘጋጀህልን በረከት ሁሉ ስምህ ይባረክ! በክብር ኃይላችንን በማደስ ከፍ ስለምታደርገን እናመሰግንሃለን! ተመስገን ኢየሱስ!🌻🌼🌻
344
4
አንዳንድ ታሪኮች አንብበህ ብቻ አታልፉቸዉም… ወደ አእምሮህ ይገባሉ፣ ወደ ልብህ ይደርሳሉ። ገጹን ስትገልጥ አዲስ ዓለም ትከፈታለች። በገጸ ባሕርያቱ ትስቃለህ፣ ታዝናለህ፣ ትደነቃለህ… ከዚያም ታሪኩ ሲቆም ቀጣዩን ክፍል መጠበቅ ይጀምራል። የምትወዳቸውን አስደናቂ ታሪኮች በአንድ ቦታ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
100
5
ጳጉሜ 4 / 2018 እንዴት ነበር??
670
6
ያለማቋረጥ ማንበብ በአስደናቂ ታሪኮች መመሰጥ ና መርካት በመቀጠል ቀጣዩን መጠበቅ ይህ  ከሆነ ፍላጎታቹ ይኸዉ !!!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
408
7
🎵 🎶 በአዲሱ አቁማዳ 🎵🎶 🎤🎵 mole ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ አመታቶችን አሳልፎ ቀኖችን በመልካም ለውጦ እዚህ ደረስኩኝ በጌታ ምህረቱ በዝቶ እዚህ ደረስኩኝ በኢየሱስ ምህረቱ በዝቶ በአዲሱ አመት በአዲስ አቁማዳ አዲስ ወይን ጠጅ ሞልቶ ይፈሳል ከእኔ ወደ ደጅ ያረካል እሱ እኔ ረክቻለው ግቡ እና ጠጡ ጋብዣችኋለው(4×) 🌼 🌼 🌼 🌼 መልካም 🌼 🌼 አዲስ 🌼 🌼አመት🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻🌻 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻🌻
1 092
8
🌼🌼@yegetamianmahiber🌻 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻
1 015
9
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌻🌻የግጥሙ ርዕስ :- አዲስ አመት🌻🌻 🌼✨ዛሬን ለአሳየን ለዛሬ ጌታ፣🌼 🌼✨ለነፍሳችንን ቤዛ፣🌼 🌼✨ክብር ይድረስለት፣🌼 🌼✨ክብር ይሁንለት፣�
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌻🌻የግጥሙ ርዕስ :- አዲስ አመት🌻🌻 🌼✨ዛሬን ለአሳየን ለዛሬ ጌታ፣🌼 🌼✨ለነፍሳችንን ቤዛ፣🌼 🌼✨ክብር ይድረስለት፣🌼 🌼✨ክብር ይሁንለት፣🌼 🌼✨ከእኔ አይጉደልበት፣🌼 🌼✨ብዕሬ ይስገድለት፣🌼 ✨🌼 የአመቴን መጀመሪያ ፣ 🌼✨✨ ✨ 🌼 ለመብረሬ መንደርደሪያ ፣ 🌼 🌼✨✨ ✨🌼 ከወራት በኩራቴን ፣ 🌼✨✨ ✨ 🌼 ለአንተ ላጥነው መስከረሜን፣ 🌼✨የመስከረም እናት የአደይዋ ሽታ፣ 🌼✨የፀሀይ ጨረር የበአል እውድታ፣ 🌼✨አዲስ አዲስ ይላል ከአፍንጫ፣ ሲገባ፣🌼 🌼✨አሮጌው ተሽሮ አዲስ አመት ሲገባ ፣🌼 🌼✨የሽርጉዱ የዘመን ብልጭታ ፣🌼 🌼✨እኔም ቤት ሲገባ የበአሉ ሽታ፣🌼 🌼✨አሮጌው ኮተቴን መስቀሉ ስር ጥዬ ፣🌼 🌼✨አዲስ ካባ ሲያለብሰኝ ውድዬ ፣ 🌼✨የተጠናወተኝ አዚሜ ተገፎ፣🌼 🌼✨ የማያፈራ ቅርንጫፍ ተራግፎ ፣ 🌼✨የጠላቴ ዛቻ ፉከራ ሲያበቃ፣🌼 🌼✨ምድር አዲስ ጀምበር ስትወልድ አመቱ ሲያበቃ፣🌼 🌼✨እኔም ቤት ሲገባ የበአሉ ሽታ፣🌼 🌼✨መአዛው ሸተተኝ የአባቢዬ ሽቶ፣ 🌼✨መንፈሱን ጠቅልሎ ከእኔ ቤት ገብቶ፣🌼 🌼✨ ቤቴ በቡና በውጥ ቢታውድ ፣ 🌼✨ደግሞ በአለም በእንግዳ ብዛት መጠጡም ቢወደድ፣🌼 🌼✨እኔ ቤት አመት በአል አዲስ አዲስ ሚለው፣🌼 🌼✨የውድዬ ሽቶ የመንፈሱ ቃና ቤቴን ሲያውደው ነው።🌼 ቤki✍️ / @Betsitaye 🌼🌻🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻 🌼🌼@yegetamianmahiber🌻
945
10
ከዕለት ተዕለት ውጥረት እረፍት የሚሰጡ፣ መንፈስን የሚያስደምሙና ልብን የሚነኩ ምርጥ የስነ-ጽሁፍ ቻናሎችን በአንድ ላይ ​📜 ጥቃቅን ስሜቶችን የሚገልጹ ድንቅ ግጥሞች ​☕️ ከቡና ጋር የሚነበቡ ውብ አጫጭር ወጎች ​💡 ህይወትን በአዲስ መነፅር የሚያሳዩ ጥቅሶች ​እርስዎም የጥበብ ረሃብዎን ይወጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ​ https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
660
11
🍊 Start Investing. Put Your Money to Work Don’t miss out of orange 🍊 Discover ORANGE DAO FINANCE Investment Platform. Put y
🍊 Start Investing. Put Your Money to Work Don’t miss out of orange 🍊 Discover ORANGE DAO FINANCE Investment Platform. Put your funds to work through our Telegram investment platform and Watch your Funds Grow daily click to start your investment journey🍊🍊
244
12
ጳጉሜ 3 / 2018 እንዴት ነበር??
751
13
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
239
14
የ24 ዓመቷ ሰናይት ከስድስት ዓመታት የፍቅር አየር ላይ ከተንሳፈፈች በኋላ በመጨረሻም የሰርጓ ዕለት ደረሰ። የሳሎኑ አየር በዕጣንና በሚጣፍጥ የቡና ጠረን ታውኳል። ነጭ ካባዋን አድርጋ፣ ዓይኖቿ በፍቅርና በደስታ እያበሩ ሙሽራዋ በፍቅር ዓይኖቿን እያየ ሊወስዳት የሚመጣበትን ደቂቃ በጉጉት ትቆጥራለች። ​በዚያው ቅጽበት ግን ስልኳ በእጇ ላይ ተንቀጠቀጠ። የፍቅረኛዋ ዳዊት ስም ማያ ገጹ ላይ በራ። ​"ዳዊቴ... መጣህ?" አለች ድምጿ በፍቅር ተሞልቶ። ​ከሌላው ጫፍ ግን የሚሰማው የእርሱ የመተንፈስ ድምፅ ብቻ ነበር። ከጥቂት ሰከንዶች ዝምታ በኋላ በቅዝቃዜ የተሞላ ድምፅ ከስልኩ ወጣ... ​"ሰናይት... ይቅርታ አድርጊልኝ። ይሄን ሰርግ መቀጠል አልችልም አትጠብቂኝ።" ​ቃላቱ እንደ ጦር ልቧን ወጉት። ከማመን በላይ ሆነባት "ዳዊት... ምን ማለትህ ነው? ቀልድ ነው አይደል?" ብላ ሳትጨርስ ስልኩ ተዘጋ። ​ዓለም በፊቷ ጨለመች ሳሎን ውስጥ የተቀመጡት ዘመዶቿ በፍርሃት እያዩአት ሳትታወቃት ከቤት ወጥታ በከባድ ዝናብ ውስጥ በባዶ እግሯ መሮጥ ጀመረች የእንባዋና የዝናቡ ውኃ ተቀላቅሎ ፊቷን ያጠበው ነበር መንገድ ስታቋርጥ የፍሬን ድምፅ ተሰማ... ከዚያም ሙሉ በሙሉ ጸጥታ። ​ከሶስት ቀናት በኋላ... ​ሰናይት በነጭ የሆስፒታል አልጋ ላይ ተኝታ ዓይኖቿን በዝግታ ከፈተች የመድኃኒት ጠረን አፍንጫዋን መታውከጎኗ በእድሜ ጠንከር ያለና በወዛም ፊቱ ላይ የጭንቀት ምልክት የሚታይበት አንድ እንግዳ ሰው ተቀማጭ ተመልከታለች። ​"እንኳን ማርያም ማረችሽ..." አለ ሰውየው ድምፁ በሩህሩህነት ተሞልቶ። ​ሰናይት በደረቀ ጎሮሮዋ "እኔ... እኔ የት ነኝ? እርሶስ ማን ነዎት?" ስትል በስስት ጠየቀች። ​ሰውየው በእርጋታ ተነስተው ከጎኗ ተቀመጡ "አደጋ አጋጥሞሽ መንገዱ ላይ ወድቀሽ ያገኘሁሽ እኔ ነኝግን... ሆስፒታል ካደረስኩሽ በኋላ፣ ከኪስሽ ውስጥ የወደቀውን ደብዳቤ አነበብኩት..." ​የሰውየው ዓይኖች በእንባ ተሞሉ። ሰናይት ደንግጣ "ምን ደብዳቤ?" አለች። ​"ሰናይት... ይህ ደብዳቤ ከመሞቱ በፊት አባቴ የፃፈው ደብዳቤ ነው ላለፉት ሃያ ዓመታት ስፈልገው የነበረው፣ የቤተሰባችንን ሚስጥር የሚፈታው ደብዳቤ በእጅሽ ውስጥ እንዴት ሊገኝ ቻለ?" ​ሰውየው እጁን ወደ ኪሱ ሰዶ የታጠፈውን ያረጀ ወረቀት ሲያወጣ ሰናይት በድንጋጤ አፏን ያዘች! ምክንያቱም ደብዳቤው ላይ የተጻፈው ስም የእርሷ ሳይሆን... ​ ሙሉ ታሪኩን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ​https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
931
15
ከደስታ ጩሀት አምባ @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
1 221
16
በቸርነት ሰዓታት ሲወልዱ ብዙ ቀናት፣ ቀናት ሲያድጉ ወደ ወራት፣ ወራት ተጨምረው ሲሆኑ አመት፣ አየው ዛሬን በጌታ ቸርነት፣ በአውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ ያለው፣ ባህርን ከፍሎ ማሻገር የሚያውቀው፣ ዓለ
በቸርነት ሰዓታት ሲወልዱ ብዙ ቀናት፣ ቀናት ሲያድጉ ወደ ወራት፣ ወራት ተጨምረው ሲሆኑ አመት፣ አየው ዛሬን በጌታ ቸርነት፣ በአውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ ያለው፣ ባህርን ከፍሎ ማሻገር የሚያውቀው፣ ዓለት ሰንጥቆ ውሃ የሚያጠጣ፣ በረዶ አዝንቦ ጠላትን የሚቀጣ፣ ሳይሰነዝር የሚመታ፣ ሳይታገል የሚረታ፣ ሳይወነጭፍ ወደ ፊት የሚጥል፣ ሰይፍ ሳይመዝ ወግቶ የሚገድል፣ ሳይሮጥ የሚያባርር፣ ሳይቀጠቅጥ የሚሰብር፣ ጠላቶቼን እንዲህ በድብቅ ጦሩ ሲመታ፣ አስ ዓመት አየው ዛሬ በጌታ፣ የማይዘለል ትልቁ ገደል፣ የሚያዳልጥ የመከራ ወለል፣ ከግድግዳ የሚያጣብቅ የጠላቴ ጦር፣ ሰላምን የሚያውክ ክፉ ጨረር፣ የማይታለፍ ቀውጢው ሰዓት፣ የማይበርዱ ሙቅ ቀናት፣ የማይነቃነቅ ግዙፉ ተራራ፣ የማይገፋ ከባዱ መከራ፣ መርከብን የሚሰብር ብርቱ ማዕበል፣ የማይስት የሚዘርር የቀስት ኃይል፣ እንዴት አልፈው ነበር አንተ ባትደግፈኝ?፣ አቤቱ እኔ የቸርነትህ ውጤት ነኝ፣ መች ወረስኩ ሰላምን በጉልበቴ?፣ መች አገኘው ድልን በቀስቴ፣ ክንዴ ብርቱ አይደለም አላዳነኝም፣ ሰይፌ ብቁ አይደለም አላወረሰኝም፣ ያልጸኑትን ደካሞች የምታበረታ፣ ያልጠነከሩትን የምትሸከም ጌታ፣ ለምስኪኑ ፈጥነህ የምትደርስ፣ የሚያነቡትን አይኖች የምታብስ፣ ያዘኑትን በፍቅር ቃል የምታጽናና፣ የዛሉ ጉልበቶችን የምታጸና፣ ወጀቡን ገጽጸህ የምታቆም፣ ለመብረቅ መንገዱን የምትጠቁም፣ ከወንድም አብልጠህ የምትጠጋጋ፣ ክፍት የሆነውን የጠላቴን አፍ የምትዘጋ፣ አንተ ነህ ያኖርከኝ በቸርነት፣ ይሄ ነው የምመሰክረው እውነት፣ ዛሬ አምና ያልኳቸውን 13 ወራት፣ ይሄው አልፌ አለው በአንተ ብርታት፣ ስጠራህ ፈጥነህ የደረስክልኝ፣ ስፈልግህ ከጎኔ የሆንክልኝ፣ የዕድሜዬን ቀናት የጨመርክልኝ፣ ደጉ የኔ ጌታ ከፍ በልልኝ። @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
1 052
17
ቀጣዩ ክፍል መቼ ነው የሚለቀቀው?" ብለህ በጉጉት የምትጠብቁት ታሪክ ይፈልጋሉ? ⏳🔥 ​💫 ልብ የሚያሞቁ የፍቅር ወጎች 🎭 ያልተጠበቁ ውሳኔዎችና 🥀 የማይረሱ የሕይወት ገጠመኞች ​ጊዜያቹን በከንቱ አታጥፋ ድንቅ ታሪኮችን አሁኑኑ ማንበብ ጀምሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
227
18
✍ አዲስ አመት ***** ✍ አዲስ አመትን ሰው እንደሚቆጥረውም እግዚአብሔር እንደሚቆጥረውም መውሰድ እንችላለን። ሰው እንደሚቆጥረው ከቆጠርን ከፈረንጆቹ 7 አመት ኋላ ቀርተን የእነርሱ አሮጌ አመት ውስጥ ነን። እንደ እግዚአብሔር ከቆጠርን ደግሞ ማንም ማንንም የማይቀድምበት የተወደደች የጌታ አመት ውስጥ ነን። ✍ ሁሉ አዲስ ከሆነ በኋላ አዲስ አመት አይጠበቅም!! ✍ አመቱ የብርሃን አመት ይሁንላችሁ የሚለው ደስ የሚል የምኞት መግለጫ ያለ ኢየሱስ ከንቱ ነው። ከብርሃን ተወልደህ እንጂ ሰው ብርሃን ተመኝቶልህ ብርሃን አይሆንልህም!! ✍በጨለማ የሄደ ሕዝብ ሁሉ ብርሃን የሚያየው መስከረም 1 ሲደርስ ሳይሆን በክርስቶስ ሲያምን ነው።!! ✍ ስላልጨለመብኝ የብርሃን አመት አልመኝም!! ✍ አሮጌ አመቴን ከአሮጌው ሰው ጋር ስለሰቀልኩት አዲሱን ሰው ለብሸ ሁሌም አዲስ አመት ውስጥ ነኝ!! ✍ አዲሱ ሰው አሮጌ አመት አሮጌው ሰው አዲስ አመት የለውም!! ✍ አመት በሰው ስምምነት ሲለወጥ ሰው ግን የሚለወጠው በኢየሱስ ብቻ ነው!! ✍ ሰላምም ፍቅርም ደስታም ምንጭ ስላላቸው በምኞት አይመጡም። ምንጫቸውም ኢየሱስ ነው!! ✍ እግዚአብሔር በፊታችን ባሉት ዘመናት ሁሉ ለእኛ ያለው ሀሳብ ቸርነትና ቸርነት ብቻ ነው!! ✍ በክርስቶስ የማትለወጥ የተወደደች የጌታ አመት ውስጥ ገብቼለሁ!! ❤ በጌታ ብርሃን ነኝ!!     ❤የብርሃን ልጅ ነኝ!! #ሄኖክ_አሸብር
763
19
ሰላም ለእናንተ ይሁን ይሄን ግጥም ስታነቡት normal እንድትሆኑ አልፈልግም…በዚ ዙርያ ሁላችንም ልንፀልይ 🙏😔🙏ያስፈልጋል እኛ ቤት እስኪገባ መጠበቅ የለብንም...ጌታችን ቁጣውን እንዲመልስ እንዲራራልን መለመን አለብን ምክንያቱም ፍርዱ ገሀነብ ነው ሰዋች ልብ እንበል ጌታችን አንድ ዳዊት ካልሰጠን በቀር ከዚ ማምለጥ አንችልም እሱ መቶ ከመፍረዱ በፊት አንድ ዳዊት ይስጠንና ከዚህ ጉድ ያስመልጠን እኛ ዳንን ማለት ሌሎች ዳኑ ማለት አደለም ብዙዋች ጌታን ሳያቁ እየሞቱ ነው ጌታ ሆይ አስበን                   🙏🤲(1) ዳዊት ስጠን🤲🙏 እንዲ ብዬ ልልህ ፡ብዕሬን ሰደድኩኝ ፍርድህ ግን ምን ይሆን፡ ብዬ እያሰብኩኝ😕       አባ ማረን ብዬ ፡እጅግ አለቀስኩኝ😭       በፊትህ መንታ እንባ፡በሀዘን ዘራሁኝ እንዴት ይሆን ፍርድህ??🤔      ጥያቄው ጥያቄ?፡ለኔም ሆኖብኛል      የማየው ምሰማው:አቅም አሳቶኛል🥺 መፈናቀል በዝቶ ፡ሀገር ተቃውሳለች የኔ ዘር ካንተ ዘር……ፉክክር ገጥማለች   የወለደች አራስ ፡ምትቀምሰው ጠፍቶታል ማሳ እና መሬቶች፡ በግፍ ተቃጥለዋል               አባቶች         እናቶች{2×}    አንጀታቸው ታጥፎል   ፊታቸው ጠውልጎ፡ አንገታቸው ዘሞል ወጣቶች በድፍረት: በረሀ ዘምተዋል መንግስት አቅም አቶ: አዋጁን ያውጃል           አረ ምን ይሻላል?? ወዲህ ዞር ሲሉ፡ጉድም ግዙፍ ሆኖል የእሬሳ ብዛቱ ፡እያደር ጨምሮል     አፅም በመንገድ ላይ፡ ለጉድ ይለቀማል     የጉድ ሀገር ኑሮው ፡ጉዳቱ ይፍጃል አረ ምን ይሻላል??? ደሀን ህብረተሰብ፡ከቤት ማፈናቀል ያለ ምንም ስስት፡ ስሙ ከብሮ እንዲገን ልጅን በእናት ፊት፡ በስለት መረሸን በድንጋይ እሩምታ፡ በጥይት መበተን               አረ እንዴት እሺ አለው{2×}        ሆዱ ሆድ አልባሰው        የፈጣሪን ፍጡር፡ ደሙን የሚያፈሰው አንተስ ምን ትላለህ ይሄን ጉድ እያየህ ከሰይጣን ሰው ብሶ፡አንተ እንዴ አስቻለህ         እስቲ በል ፍረደን    እስቲ አንተው ገላግለን    የትኛው ዳዊት ነው፡ እኛን የሚያድነን መሳርያ መትረየስ፡ ፍፁም ሳይጠቀም ወታደር ሳይኖረው፡ ብቻው ሚፍለም ማን ይሆን በጠጠር ፡ግንባሩን ሚያቀምሰው አስፈሪውን ጠላት፡ካፈር ሚያላውሰው             እኔ ግን እኔጃ       የዚህ ዓለም ፍርጃ እኔ እኮ የማየው ፡ምሰማው ጥቂት ነው እርሱ ሁሉን ሚያየው፡ እንዴት አስችሎት ነው    የነዚ ጥርቅም ምላሹ ተግባር ነው     አምላክ ዝም ካላ ቁጣው ሊመጣ ነው    ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ጌታ ጋር ግድ ነው😔😔😥                 በdagi. Yammy @%🤗😜ተፃፈ✍✍
773
20
የአመቱ መጨረሻ ሰኞ😀 እንዴት እየሄደላችሁ ነው?😘
868