cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የገጣሚያን ማኅበር

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን 👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber YouTube https://www.youtube.com/@Poetscoun

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
16 009
مشترکین
+3824 ساعت
+2407 روز
+1 08430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሠላም ቅዱሳን እንዴት አመሻችሁ እስቲ አንዴ ሁላችሁም የዩቲዩብ ቻኔላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አገልግሎቱንም ይደግፉ❤️🥰 Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
نمایش همه...
👏 1
Repost from N/a
🛑 እግዚአብሔር ለፀሎትህ ምላሽ የሚሰጥህ እንደፍቃዱ ስትፀልይ ብቻ ነው። ↪️ አንድ ጊዜ ኢየሱስ ተጨንቆ እቺ ፅዋ ከእኔ ትለፍ ብሎ ፀልዮ ነበር፤ ነገር ግን በዚያ ፀሎት ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቃድ ስላልነበር፣ እግዚአብሔር ምላሽ አልሰጠውም ነበር። ↪️ ነገር ግን ፀሎቱን ወደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀይሮ <<እኔ ያልኩት ሳይሆን አንተ ያልከው ይሁን ብሎ ሲፀልይ፣ ወዲያው የሚያበረታ መልአክ ታየው>>። 🔅እንደ ፍቃዱ ብንፀልይ 101% ይሰማናል። ፀሎትህን ፈትሽ!             🔱 @Sela3m @worlds_light @worlds_light @worlds_light join & share
نمایش همه...
,,,,,,,,አልወድህም       ለፀሎት ስንበረከክ የምወድህ አስመስዬ       በመዝሙሬ መሀል እሱን ቀላቅዬ       የእውነት ሳልወድህ ራሴን አታልዬ       እወድሀለሁ እላለሁ ለይሉኝታ ብዬ       ግን የእውነት እወድህ ይሆን        አፌ እንደ ሚለው እኖርልህ ይሆን?         ልቤስ ይወድህ ይሆን አንተ እንደ ወደድከው?          ይኖርልህስ ይሆን ኖረህ ባሣየኸው         ብለኸኝ ነበረ ትዕዛዜን ጠብቅ     የምትወደኝ ከሆነ አንዱን ህጌን እወቅ     እኔን ከወደድከኝ ውደድ ባልንጀራህ     እሱ ነው ማሳያህ የማይልህ ፍቅርህ አዎን አልወድህም አሁንም አልዋሽም ብወድህ ኖሮማ ትዛዝህን አልንቅም ልቤ አልመሠለህም አልሆነም እንዳልከው ቦታውን አልያዘም ባደራ ባኖርከው      የምወድህ መስሎኝ ሳታልል ራሴን    አሁን ገና ገባኝ ያለፈው  ድካሜን     አንተን ብወድህማ ስንፍናን አልናገርም    በዋጀኸው ስጋዬ ሀጥያትን አላነግስም        አዎ አልወድህም ብወድህ ኖሮማ,,,,,,,,,,,,   የፈሰሰልኝን ደም ረግጬው አልሄድም   አግርህ ስር ቁጭ ብዬ ውጭን አልመኝም   ብወድህ ኖሮማ አይኔን አላረክስም   ያየሁትን አምሮኝ  አይኔ አይዘሙትም   አዎ አልወድህም.........    ብወድህ ኖሮማ አውልቄ የጣልኩት ማንነት አለብስም   አንተ አጠገብ ሆኜ አለምን አልናፍቅም ነበር‼️                  𝙚𝙮𝙤𝙗𝙚 𝙩𝙞𝙜𝙞𝙨𝙩𝙪(10😍)            (@eyobelyu25) Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
نمایش همه...
10👍 1🥰 1🤝 1
ፕሮግራማችንን ጨርሰናል ክብር በሰማይ ለእግዚአብሔር በረከት በምድር ለሰው ልጆች አስከ አለም ፍጻሜ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ስትሳተፉ እና ስታገለግሉ የቆያችሁ ዘመናችሁ በተድላ ዕድሚያችሁ በልምላሜ በጌታ ቤት ይልቅ ጌታ ረጅም ዕድሜና ፍጹም ጠና ይስጣችሁ ተባረኩ ዘራቹ የጠላትን ደጅ ይውረስ
نمایش همه...
🙏 16👍 2
አሸናፊው 🏆🏆🏅🏅🏅🏆🏆🏆🏆 biruk new😁 na wsed slmateh inbox🥳🥳🥳🥳🥳
نمایش همه...
👏 3😁 2🤔 1
አሸናፊውን እናገራለው ትንሽ ጠብቁኝ
نمایش همه...
😁 2🔥 1
መልስ በብሉይ ኪዳን ጊዜ ሰው ሀጥያቱን ለማስተሰረይ መሰዋት ሚደረግ በግ ይዞ ይሄድ ነበር ከዚያም ያ ሰው ሀጥያቱ ወደ በጉ እንዲተላለፍ ካህኑ እጁን ይጭንና ይፀልይበት ነበር ታድያ ያ ብሉይ ኪዳን አካል ለሆነው አዲስ ኪዳን ጥላ ነበር ። እየሱስ የእግዚአብሔር በግ ሆኖ የአለምን ሁሉ ሀጥያት በእርሱ ለይ እንዲሆን ሲል አጥማቂው ዮሀንስ ካህን ነበረ እሱ ጭኖበት የኛን ሀጥያት ወደ እርሱ ለማስተላለፍ ነው እየሱስ የተጠመቀው።
نمایش همه...
👍 6🤔 1
ጥያቄ አስር እየሱስ ለምን ተጠመቀ?
نمایش همه...
ጥያቄ አስር
نمایش همه...
👍 9
መልስ ለእናንተ “እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ #ለእናንተ ነው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥13
نمایش همه...