cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Disciple Bible University

Phone፦ 0978011117 / 09751566595 Website፦ www.disciplebibleuniversity.com E-Learning www.disciplebibleuniversity.com Register here for Learning፦ https://bit.ly/2ZZpB5h Contact us @Infodbu Addres፡ Awash buildg, Piassa, Hawassa, Ethiopia

Show more
Advertising posts
6 144Subscribers
-224 hours
-197 days
-7730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም።” — ማርቆስ 7፥15 የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
Show all...
👍 1 1
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ የተወደዳቹ ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዝህ በፈት በሰርተፍኬት ፕሮግራም መሰረታዊ የአገልግሎት ትምህርት የጨረሳቹ ከዝህ በታች ባለው ሊንክ ፎርሙን ሞልታቹ ሰርተፍኬት መዉሰድ እንዴምትችሉ ስንገልጽላቹ በታላቅ ደስታ ነው። Click Link:- https://forms.gle/RTTvPzWZQkaX4R6u6 Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
Show all...
ሰርተፍኬት መጠየቂያ ፎርም

የአገልግሎት ትምህርት ተምረው የጨረሱ ተማሪዎች ሰርተፍኬት መውሰድ ሲፈልጉ የሚሞሉት ፎርም ነው።

“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤” — ቆላስይስ 3፥16 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
Show all...
Disciple Bible University Addis Ababa

Disciple Bible University Registration Form

🙏 7 4
“ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥2-3 የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
Show all...
6👍 2
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።” — መዝሙር 119፥103
Show all...
👍 5
ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሃግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እያስተማርን እንገኛለን። የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org #ጠቃሚ_መረጃዎች 1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል። 2. በየትኛውም ቦታ ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ። 3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በድምጽ እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል። For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
Show all...
👍 4 1
ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ #ብሾፋቱ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና በሚኒስትሪ በአማርኛ ፣ በእንግሊዝኛ እና በኦሮመኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡ እንዲሁም በኦንላይን በሰርተፍኬት መሰረታዊ የአገልግሎት ሥልጠና #በነጻ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ተምረው ሲጨርሱ #ሰርተፍኬት ይላክልዎታል፡፡ ይመዝገቡ @infodbu ለበለጠ መረጃ +251978011117 Join our Channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Q-nzi6c7gRepbbla
Show all...
👍 7
“በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ” (ፊልጵስዩስ 2፡2) +251978011117/ +251975156595 Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org 👇👇👇👇👇👇👇 @DsicipleBibleUniversity @DsicipleBibleUniversity
Show all...
11👍 3
መልካም አዲስ ዓመት! 2015 ዓ.ም የበረከት፣ የሰላም፣ የትምህርት ዓመት ይሁንልን! 👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity @DiscipleBibleUniversity
Show all...
ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሃግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እያስተማርን እንገኛለን። የክፍያ ሁኔታ ለዲግሪ እና ለዲፕሎማ = በወር 150 ብር(ለአንድ ኮርስ) የምዝገባ 100 ብር = አጠቃላይ ክፍያ 250 ብር የክፍያ ሁኔታ ለማስተርስ = በወር 400 ብር(ለአንድ ኮርስ) የምዝገባ 100 ብር = አጠቃላይ ክፍያ 500 ብር የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu 3. የባንክ ደረሰኝ ወይም የሞባይል ባንኪንግ ስክሪን ሻት ፎቶ በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu #Bank: Commercial Bank of Ethiopia Account Name: Disciple Bible University Account Number: 1000438372524 4. ዩዘር ኔም እና ፓስወርድ አግኝተው ትምህርቱን ይከታተሉ። #ጠቃሚ_መረጃዎች 1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል። 2. በየትኛውም ቦታ ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ። 3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በድምጽ እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል። #አድራሻ፦ ሐዋሳ አዋሽ ሕንጻ 3ኛ ፍሎስ For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
Show all...