cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የገጣሚያን ማኅበር

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን 👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber YouTube https://www.youtube.com/@Poetscoun

Більше
Рекламні дописи
15 982
Підписники
+4724 години
+1937 днів
+1 08730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
1
🎶🇪🇹አማርኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ኦሮምኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ትግሬኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ሶማሌኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ወላይተኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ጉራጌኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ሲዳመኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ከንባተኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹አፋርኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🇪🇹በሌሎች ቋንቋዎች የተዘመረ መዝሙር🇪🇹
👆🇪🇹አሁኑኑ ይቀላቀሉ🇪🇹👆
ሰላም ጥያቄና መልስ ዛሬ ይኖረናል እንደተለመደው 3:00 ለይ ሁላችሁም ተሳተፉ ማንም እንዳይቀር እናም ደግሞ የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊ ለመሆን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ጥያቄ ሲጠየቅ ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ መመለስ ነው እንዲሁም ደግሞ መልሱን ኤዲት ማድረግ አይቻልም🤗 በዚህ መሰረት አሸናፊውን የምሸልም ይሆናል መልካም ዕድል መልካም ቆይታ👍👍🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Показати все...
👍 1
# ቃልህን ልኑረው ቃልህን ልኑረው፣ አዳኜ ኢየሱስ ለዚያች ለመዳን ቀን፣ ወዳንተ እንድደርስ ፈቃድህን ልኑር ፣ አንተን ደስ ላሰኝ ተቀይጦ መኖር፣ይኸው አሁን ይብቃኝ ለምን ጥቂት እያልኩ፣እርሾ እጠቀማለሁ ሊጡን እንዲያቦካ፣በርግጥ እኮ አቃለሁ አሮጌን ማንነት፣በጥቂት ወስዳለሁ ደሞ ለስህተቱ ፣ጥቅስ እፈልጋለሁ ፈቃድህ እንዳልሆነ፣ ልቤ እያወቀው መታዘዝ የሚለው፣ እየተናነቀው ፈቃድህ ነው ፣ እያልኩ ሁሌ ናገራለው ደግሜ ለራሴ ፣ ለልቤ አወራለሁ አቤት እኔ ስገርም፣ደግሞ ፀልያለሁ ፈቃድህን አስታውቀኝ፣እያልኩ እጮሀለሁ ከእንተ ፈቃድ ጋር፣ታዲያ እንዴት ላስታርቀው ያንተን ፈቃድናየራሴን ፍላጎት፣አንድላይ አድርጌው አሮጌውን እርሾ፣ ከቤቴ አስቀምጬ ፈቃድህን እያወኩ፣ አለመመለሴ ምን ይሉታል አሁን፣ እያወቁ አላውቅም ቀናው መንገድ ሳለ፣ሁልጊዜ መጣመም ሲናገር ሲናገር፣ እኔኮ አልስማ እኔ ምፈልገው፣እኔኑ ልሰማ በውስጤ ያለዉን፣ካሳቤ ሚስማማ ኢየሱስ እባክህ😭፣ፈቃድህን ልኑረው የማውቀውን ሁሉ፣ልፈፅም ላድርገው የማውቀውን ያክል፣ሳልቀይጥ ልኑረው ጌታዬ ኢየሱስ፣ ቃልህን ልኑረው። @Meta_01234 📥Group :  @yegetamianmahiber 📥Channel : @Ye_Getamian_Mahiber 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
👍 3🥰 3
"፤ የሥጋ ሕይወት በደሙ ውስጥ ነውና፤ ደሙም ከሕይወቱ የተነሣ ያስተሰርያልና በመሠዊያው ላይ ለነፍሳችሁ ማስተስረያ ይሆን ዘንድ እኔ ለእናንተ ሰጠሁት።"         (ኦሪት ዘሌዋውያን 17: 11) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 መድቀቁና መሠቃየቱ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር፤ እግዚአብሔር ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት ቢያደርገውም እንኳ፣ ዘሩን ያያል፤ ዕድሜውም ይረዝማል፤ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።             ኢሳይያስ 53:10 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የሰው ልጅ እንዲያገለግሉት ሳይሆን፣ ለማገልገልና ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጥቶአልና።          ማቴዎስ 20:28 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ራሱንም ለሰዎች ሁሉ ቤዛ አድርጎ ሰጠ፤ ይህም በትክክለኛው ጊዜ ተመስክሮለታል።              1 ጢሞቴዎስ 2:6
Показати все...
16k loading.. 🥳🤩🥳🤩
Показати все...
👏 4🔥 3🤩 1
ቤዛዬ ካንተ ፊት የጠፋው ከእጅ የተጣልኩ ልቅረብህ እንኳን ብል የማልችል የተከትኩ ድነትን አገኝ ብዬ ፈፅሞ ማላስብ ፃድቅ ነኝ ብዬ ራሴን ልክብ እንድም ስንኳ የለም በኔ ላይ ፅድቅ አንተ ሆነህ ነው እንጂ ፃዲቅ የድነት ተስፋ እንዳይደርስ እኔ ጋር በዘር ሃረጌ የለም የሆነ ለእግዚአብሔር እሱ ወዶኝ እንጂ እሱ ወዶኝ እንጂ ልጣል ማይገባኝ በቅዱሱ ደጅ ርቄ የቆምኩኝ ማልገባ መቅደስ የሰራውት በደል ሁሌም ሚከስ በማመኔ እንጂ ያልሆነ በስራ የእርሱ ስም በኔ ሊጠራ አላፋረብኝም ቅዱስ እግዚአብሔር በዘመኔ ላይ አንተ ብቻ ክበር ✍ማስረሻ REACT 🥰❤️ Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Показати все...
🥰 5 2
HAPPY MOTHER DAY !ዛሬ የእናቶች ቀን ነው  ። በአጭሩ ለእናቶ ያለውን ቃል ግለፁልን? 😍😍
Показати все...
🔥 8 3
እስቲ እንወያይ ቅዱሳን ክርስቲያን Betting መጫወት ይፈቀዳል?
Показати все...
😁 3
ከንቱ ከንቱ አረገኝ ሰው በምድር ኑሮው በዚች አጭር ጊዜው ያተረፈው ምን አለ ይልቁን አጎደለ ይቺ አለም መኖራ እኛን ማማረሯ                                    አባቶቻችን ሄዱ                                    አሉ የተባሉ ሄዱ                                    የተከበሩ ሄዱ                                    ያደጉ ሄዱ                                    የቆዩ ሄዱ                                 ድል ሠሪዎች ሄዱ                                  የተዋረዱ ሄዱ                                 ለአለም የኖሩ ሄዱ እኛስ ግን ሞቱ ልንባል ወይንስ ቀሩ ወይንስ ተቀበሩ ወይንስ አረጉ ወይንስ ታረዱ                     ይቺ አለም ከንቱ                     የከንቱም ከንቱ                     ለካ ያለው ሰባኪው                     የፊቱን አይቶ ነው                     ምን የፊቱን ብቻ                     የዋላውንም ዛቻ                     አይቶ ተመልክቶ                     በደንብም አጣርቶ                     አስተውሎም ጭምር                     ካየውም ግርግር ኸረ ይቺ አለም ከንቱ አረገቺኝ ስለሷ እንዳስብ ተቆጣጠረችኝ ከንቱ ከንቱ አረገኝ ያልኩት ወዳጄ ነው ተገድጄ እንጂ ይህን አለም ሳየው ገጣሚ ፡ ህይወት ነክር ቀን፡ መጋቢት 25 Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Показати все...
10🥰 4👍 3
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬