cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የገጣሚያን ማኅበር

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን 👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber YouTube https://www.youtube.com/@Poetscoun

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 948
المشتركون
+5824 ساعات
+1597 أيام
+1 10130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
إظهار الكل...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
📖አዳዲስ ስብከቶች📖
👨‍🏫ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች👨‍🏫
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች📀
📺የአገልጋዮች interview📺
📺የዘማሪዎች interview📺
📝የመዝሙር ግጥሞች📝
📒መንፈሳዊ ልቦለድ📒
🎥መንፈሳዊ ፊልሞች🎥
💎8D Gospel Songs💎
❓Bible Quote✅
💊አነቃቂ መልዕክቶች💊
🗞አጫጭር መንፈሳዊ መልዕክቶች🗞
❇️ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት❇️
👆👆👆👆 No reaction There is No post ☹️
إظهار الكل...
😁 2🤔 1
ሁሉም እኔን ይመስላሉ! ለምሳሌ ትላንት ጮኾ የጠራው ዓይነ ስውሩ ጠርቶት ሲጨነቅ በግርግሩ "ዝምበል" እያሉት ከእሱ የደረሰው እኔን ይመስላል ያ ለማኝ ሰው በእርግጥ... ዓይን ነበረኝ እንደ ምልክት ያገለገለኝ አምኜው ስጓዝ ገደል ሚጥለኝ ያላስመለጠኝ ስንቴ ስሰበር እንዲያይ ተፈጥሮ አያይም ነበር። ደግሞም የልብ ብርሃን ተስፋ ሚዝበት ለጨለማዬ ፋና ሞጋበት አልነበረኝም ብርሃን ለቤቴ ዘይት አልባ ነው ሸክላ ማኅቶቴ የለኝም ለእግሬ ጭላንጭል መብራት መርቶ ሚያደርሰኝ ለንጉስ እራት አልነበረኝም የመንገድ መብራት። በርግጥ... ዓይን ነበረኝ እንደ ምልክት ያገለገለኝ አምኜው ስጓዝ ገደል ሚጥለኝ አልጠቀሙኝም ማቃጭላቸው ሳንቲሞች እንኳን መቼ አስገቡኝ ከህይወት ድንኳን አልነበረኝም የተስፋ ፋኖስ እየሱስ ብሎ የዳነው ለማኝ እኔን ይመስላል በርጠለሚሆስ    ለካስ... ለእውር መነፅር ስውር ቃል አለች ሰው እየሱስ ሲል ዓለም ታንሳለች ፈጣሪያቸውን ፍጥረት ያውቁታል አፍ እየሱስ ሲል ዓለም መስህቧ ይረቋቆታል። ለካስ ሰው ያያል... ሰው ያያል ለካ እየሱስ ብሎ ማምለጥ ይቻላል እየሱስ ብሎ ፍቅሩ የነካው ሰው ይከተለዋል           መረቡን ጥሎ መረብ ኑሮዬ ፤ መረብ ትዳሬ ፤መረብ ህይወቴ የህይወት ተስፋዬ ፤ምድር ላይ መክበር፤ ነበር ስለቴ መረበኛ ነኝ ዘውትር የምውል በአጢአት ማህበል እድፌን ነክተ እንዳትቆሽሽ ፤ ከእኔ ራቅ በል ያለው ጴጥሮስ ልቡን ሲያየው ልቡ ተስቦት ቃል ደማ ካፉ ፤የነፍሱን ደምስር፤ ፍቅር አልቦት ስለቆሻሻው የሚነቅፈውን ሊሰማ ቢጥር እሱን ሊያደምጠው እርሱ ግን መልሱ "ተከተለኝ ነው ሰው ሊያስጠምደው" ነጥቆ ሊያወጣው፤ ከሞት ከተማ ፤ ከሙታን ግርግም ምርጫ ተወለት ፤ ልዝቡን ቀንበር ፤ ቀሊሉን ሸክም ማራኪው ፍቅሩ ፤ ጥልቁ ትህትናው፤ ልቡን ቢስበው    መረቡን ጥሎ ፤     ኑሮውን ጥሎ ትዳሩን ጥሎ ፤ ተከትሎታል ጴጥሮስ አበው ደግ አረገ... ይኖር የነበር ፤ በማረፊያ አልባ ፤ የኑሮ እንጥልጥል በሕያው መዝገብ ፤ አይሰፍርም ነበር ፤ መረቡን ባይጥል ትላንት በእሱ.. ከአጢሀት ውቂያኖስ ፤ ሰማይ የገባው፤ በህይወት መሰላል ፃድቁ አባቴ አበው ጴጥሮስ እኔን ይመስላል ። ይኸው እንካቸው ደካሞች ብሎ ፤ የነገረኝ ቅዱስ ቃሉ ቆም ብዬ ሳጤናቸው ፤ ሁሉም እኔን ይመስላሉ ። ደግሞ ያ የቄሳር አስገባሪው ...ጠፊ ጣዖት ገንዘብን ሰርሳሪው ጦጣ የመሰለው የዛፍ ላይ ሯጭ እኔን ይመስላል ዘኪዮስ ቀራጭ በአርባ ቀን ዕድል የተበደለው የሀጢአት ሰው ተብሎ የተገለለው መሲሕ ነው ሲሉት ከሩቅ ልይ ብሎ ጦጣ የመሰለው ዛፍ ላይ ተሰቅሎ ተስፋን ናፋቂው ቁመተ አጭሩ እኔን ይመስላል ሁሉ ነገሩ ጥቀርሻ ኑሮውን ነክቶ.......ካመድ ከትቢያ አንስቶ አዚሙን አባርሮለት.........የመገበው ዕለት ዕለት እያራቀው  ከአጢሃት ግፊት......ያከበረው በናቁት ፊት ስንት የሰው ፊት እንዳላየ......ሊያየው ወጥቶ በሱ የታየ ጦጣ መሳይ ዛፍ ላይ ሯጭ                     እኔ ነኝ ዘኪዮስ ቀራጭ ገብሬሃለው የአጢሀት ግብር......ሮጫለው ለራስ ክብር የልብ ጭንቄን ሚሰማ..........አብሮኝ በልቶ የማያማ እየሳመ የማይከዳ.......ናፍቅ ነበር ንፁህ እንግዳ አገኘሁ አገኘኸኝ አገኘሁ አንተን ጌታ..........ልቤ ጮቤ እየመታ             አነባሁኝ መንታ መንታ አስገረምከኝ ስሜን ጠርተኽ አወረድከኝ ከዛፌም ላይ          ....................    ልታስገባኝ ያንተ ሰማይ ልታደርገኝ የምድር ጨው......አልጫነቴን ልትፈጨው በጥዑም አጅህ አንኳክተኸው የልቤን በር ባትገባብኝ እኔ እኔን አልሆንም ነበር እንኳን መጣክ ! እንኳን መጣክ ቤተ ሳይዳ ከመፃጉዎች ስብሰባ ከዲዊያኖች መደዳ በገል መንደር ለቁሰለቴ ማከኪያዎቼን ሰንቄ ቁስሌ የውሻ አሎን ብሎኝ ስላልሻረ ተጨንቄ ወድቄ ነበር ደቅቄ.......ጭንቄን አዳማጭ ናፍቄ ባለሁበት ሰፈር መጥተህ.....ቁም ስትለኝ አበርትተህ ተገረመች ቤተ-ሳይዳ ተገረመች ቤተ-ሳይዳ ፤ እኔም አለሁ ተገርሜ ነፍሴን ፍሰሓ ያስናፈቃት ፤ የት ገባ ያመታት እርሜ ይገርማል... አመራረጡ የገረመው ፤ልቤ አውንም ይገረማል፤ እንዴት የኔ ደዌ ታየው ፤ ከዛ ሁሉ ደዌ መሀል ። ይገርማል ... ሰማይ ሰማያት ዙፋኑ፤ምድር ማትበቃው ለተረከዙ፤ በቁም ነገር ቆጥሮኝ መጣ ፤ እኔን ሊያደርግ ደመወዙ። ብቻ መዳኔ ግሩም ነው፤ አደራረጉም ይደንቃል፤ ማን እንደ እሱ ለእኔ ይወድቃል ማን እንደ እሱ ለእኔ ይደቅቃል ማን እንደ እሱ ለእኔ ይደርቃል ማን እንደ እሱ ለእኔ ይጎዳል ማን እንደ እሱ እኔን ይወዳል ያሉት ሁሉ.....እኔን ይመስላሉ ። ይኸው እንካቸው ደካሞች ብሎ ፤ የነገረኝ ቅዱስ ቃሉ ቆም ብዬ ሳጤናቸው ፤ ሁሉም እኔን ይመስላሉ። ✍የሱ መልስ Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
إظهار الكل...
13👍 1🥰 1👏 1
ሠላም ቅዱሳን እንዴት አመሻችሁ እስቲ አንዴ ሁላችሁም የዩቲዩብ ቻኔላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አገልግሎቱንም ይደግፉ❤️🥰 Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
إظهار الكل...
🥰 6👍 1
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
إظهار الكل...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
ቀራኒዮ ጉዞ ላይ ደና ነህ ስትባል ሰው እንዳያውቅብ ብለ ትመልሳለ አው ደና እኮ ነኝ ፊት ላይ ሲነበብ ሰላም እንዳልሆንክ ለሰው እንዳይታይ የልብ ስብራትክ በሳቅ ሸውደ ከላይ ለሚያይህን ላየ ሰው ደና የሆንክ ቢመስልህ በሁሉም ፈት እያስመሰልክህ ብትናገር አውቀ እንደማይራዳክ ችግር ለሰው ልጆች ማታካፍለው ለማሸነፍ ብትሮጥ ታግለ ብቻህን ህመም እንዳይታይ ብቻክን ብትሆን በሰወች መሃል እኛን ልታቆም ብዙ ተግለ ለኛ ባይገባንም ከመታገል አልፈ አሸንፈ ቆም ሰወች እንዳሉት ብቻውን የኖር ህመሙ እንዳይታይ በሳቁ የሸፈነ በፈገግታ እያዋዛ ለምን አታለልከን ብዬ ልናገር እኔ የለኝም አቅም ይቅርታ አርግልኝ ካንተ ፊት አልወጣም ልጅነት ቀርቶ ባሪያክ እንኳን ብሆን አተረፍኩ እንጂ መች እከስራለውኝ ጌታ ኢየሱስ በጣም ወድሃለውኝ           ✍ማስረሻ React❤️ Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
إظهار الكل...
👍 5 2
ዳይኖሰር የአገሬ ታሪክ📝 ለመጥፋት የተቃረበ.. ብርቅየም  ያይደለ ዛሬ፣ ለነበር ታሪክ የበቃ... የአገሬ የጥንቱ  ፍሬ፣ የባህል የእምነት ስርዓቷ..  ሁሉም   ትውፊት  ገንዘቧ፣ ጠፍቷል እንደ ዳይኖሰር.. ፍፁም ሞቷል  ከልቧ፣ ምሁራን ቢመራመሩ ሊሂቃናት ቢመሳጠሩ ፣ የጥንቱን የጠፋው መልኳን ከዛሬው ቢያነፃፅሩ፣ እንዴት አፅም ሊማርክ!  ተሽሎ ቀልብን ሊገዛ፣ እያደር ለኮሰምነ... ለሆነው   የታሪክ   ጤዛ፣ ግና ቢጠፋ  ታሪኳ... ለነበር እንኳን ቢቸግር፣ አፅሟ ግን ፍፁም   ህያው ነው  ይኖራል ሳይበላው አፈር፣ ዛሬ ግን መልኳ ሌላ ነው ..  ህብሯ  እንግዳ ነው..ገጿ ብዙ ነው ፣ ዳይኖሰር የአገሬን ታሪክ .. የጥንቱን  ስጋ እንዲነሳ  ማን ደፍሮ ጥበብ በቸረው! be21✍️
إظهار الكل...
🔥 5
አብራችሁን በግጥማችሁ ለማገልገል የምትፈልጉ ልጆች መድረክ ክፍት ነው በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ። 👉 @S_o_L_e_N_y ጸጋችሁን አካፍሉ ማስታውቂያግጥም ስትልኩልን 1) ከድምፅ ጋር አንድ ላይ ብሆን 2) ራሳችሁ የጻፋችሁ ግጥም ብሆን (ሰው የጻፈውን  አትላኩ) 3) ከግጥሙ መጨረሻ የገጣሚ ሙሉ ስምና ግጥሙ የተጻፈበት ቀን ብቀመጥ        እግዚአብሔር ይባርካችሁ          ከገጣሚያን ማህበር
إظهار الكل...
🥰 13👍 6
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
إظهار الكل...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬