cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የገጣሚያን ማኅበር

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን 👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yegetamianmahiber YouTube https://www.youtube.com/@Poetscoun

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
15 975
Obunachilar
+4724 soatlar
+1937 kunlar
+1 08730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"፤ የሥጋ ሕይወት በደሙ ውስጥ ነውና፤ ደሙም ከሕይወቱ የተነሣ ያስተሰርያልና በመሠዊያው ላይ ለነፍሳችሁ ማስተስረያ ይሆን ዘንድ እኔ ለእናንተ ሰጠሁት።"         (ኦሪት ዘሌዋውያን 17: 11) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 መድቀቁና መሠቃየቱ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር፤ እግዚአብሔር ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት ቢያደርገውም እንኳ፣ ዘሩን ያያል፤ ዕድሜውም ይረዝማል፤ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።             ኢሳይያስ 53:10 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የሰው ልጅ እንዲያገለግሉት ሳይሆን፣ ለማገልገልና ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጥቶአልና።          ማቴዎስ 20:28 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ራሱንም ለሰዎች ሁሉ ቤዛ አድርጎ ሰጠ፤ ይህም በትክክለኛው ጊዜ ተመስክሮለታል።              1 ጢሞቴዎስ 2:6
Hammasini ko'rsatish...
16k loading.. 🥳🤩🥳🤩
Hammasini ko'rsatish...
👏 4🔥 2
ቤዛዬ ካንተ ፊት የጠፋው ከእጅ የተጣልኩ ልቅረብህ እንኳን ብል የማልችል የተከትኩ ድነትን አገኝ ብዬ ፈፅሞ ማላስብ ፃድቅ ነኝ ብዬ ራሴን ልክብ እንድም ስንኳ የለም በኔ ላይ ፅድቅ አንተ ሆነህ ነው እንጂ ፃዲቅ የድነት ተስፋ እንዳይደርስ እኔ ጋር በዘር ሃረጌ የለም የሆነ ለእግዚአብሔር እሱ ወዶኝ እንጂ እሱ ወዶኝ እንጂ ልጣል ማይገባኝ በቅዱሱ ደጅ ርቄ የቆምኩኝ ማልገባ መቅደስ የሰራውት በደል ሁሌም ሚከስ በማመኔ እንጂ ያልሆነ በስራ የእርሱ ስም በኔ ሊጠራ አላፋረብኝም ቅዱስ እግዚአብሔር በዘመኔ ላይ አንተ ብቻ ክበር ✍ማስረሻ REACT 🥰❤️ Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3 1
HAPPY MOTHER DAY !ዛሬ የእናቶች ቀን ነው  ። በአጭሩ ለእናቶ ያለውን ቃል ግለፁልን? 😍😍
Hammasini ko'rsatish...
🔥 3 2
እስቲ እንወያይ ቅዱሳን ክርስቲያን Betting መጫወት ይፈቀዳል?
Hammasini ko'rsatish...
😁 3
ከንቱ ከንቱ አረገኝ ሰው በምድር ኑሮው በዚች አጭር ጊዜው ያተረፈው ምን አለ ይልቁን አጎደለ ይቺ አለም መኖራ እኛን ማማረሯ                                    አባቶቻችን ሄዱ                                    አሉ የተባሉ ሄዱ                                    የተከበሩ ሄዱ                                    ያደጉ ሄዱ                                    የቆዩ ሄዱ                                 ድል ሠሪዎች ሄዱ                                  የተዋረዱ ሄዱ                                 ለአለም የኖሩ ሄዱ እኛስ ግን ሞቱ ልንባል ወይንስ ቀሩ ወይንስ ተቀበሩ ወይንስ አረጉ ወይንስ ታረዱ                     ይቺ አለም ከንቱ                     የከንቱም ከንቱ                     ለካ ያለው ሰባኪው                     የፊቱን አይቶ ነው                     ምን የፊቱን ብቻ                     የዋላውንም ዛቻ                     አይቶ ተመልክቶ                     በደንብም አጣርቶ                     አስተውሎም ጭምር                     ካየውም ግርግር ኸረ ይቺ አለም ከንቱ አረገቺኝ ስለሷ እንዳስብ ተቆጣጠረችኝ ከንቱ ከንቱ አረገኝ ያልኩት ወዳጄ ነው ተገድጄ እንጂ ይህን አለም ሳየው ገጣሚ ፡ ህይወት ነክር ቀን፡ መጋቢት 25 Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Hammasini ko'rsatish...
9🥰 4👍 3
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Hammasini ko'rsatish...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
📖አዳዲስ ስብከቶች📖
👨‍🏫ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች👨‍🏫
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች📀
📺የአገልጋዮች interview📺
📺የዘማሪዎች interview📺
📝የመዝሙር ግጥሞች📝
📒መንፈሳዊ ልቦለድ📒
🎥መንፈሳዊ ፊልሞች🎥
💎8D Gospel Songs💎
❓Bible Quote✅
💊አነቃቂ መልዕክቶች💊
🗞አጫጭር መንፈሳዊ መልዕክቶች🗞
❇️ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት❇️
👆👆👆👆 No reaction There is No post ☹️
Hammasini ko'rsatish...
😁 4🤔 2
ሁሉም እኔን ይመስላሉ! ለምሳሌ ትላንት ጮኾ የጠራው ዓይነ ስውሩ ጠርቶት ሲጨነቅ በግርግሩ "ዝምበል" እያሉት ከእሱ የደረሰው እኔን ይመስላል ያ ለማኝ ሰው በእርግጥ... ዓይን ነበረኝ እንደ ምልክት ያገለገለኝ አምኜው ስጓዝ ገደል ሚጥለኝ ያላስመለጠኝ ስንቴ ስሰበር እንዲያይ ተፈጥሮ አያይም ነበር። ደግሞም የልብ ብርሃን ተስፋ ሚዝበት ለጨለማዬ ፋና ሞጋበት አልነበረኝም ብርሃን ለቤቴ ዘይት አልባ ነው ሸክላ ማኅቶቴ የለኝም ለእግሬ ጭላንጭል መብራት መርቶ ሚያደርሰኝ ለንጉስ እራት አልነበረኝም የመንገድ መብራት። በርግጥ... ዓይን ነበረኝ እንደ ምልክት ያገለገለኝ አምኜው ስጓዝ ገደል ሚጥለኝ አልጠቀሙኝም ማቃጭላቸው ሳንቲሞች እንኳን መቼ አስገቡኝ ከህይወት ድንኳን አልነበረኝም የተስፋ ፋኖስ እየሱስ ብሎ የዳነው ለማኝ እኔን ይመስላል በርጠለሚሆስ    ለካስ... ለእውር መነፅር ስውር ቃል አለች ሰው እየሱስ ሲል ዓለም ታንሳለች ፈጣሪያቸውን ፍጥረት ያውቁታል አፍ እየሱስ ሲል ዓለም መስህቧ ይረቋቆታል። ለካስ ሰው ያያል... ሰው ያያል ለካ እየሱስ ብሎ ማምለጥ ይቻላል እየሱስ ብሎ ፍቅሩ የነካው ሰው ይከተለዋል           መረቡን ጥሎ መረብ ኑሮዬ ፤ መረብ ትዳሬ ፤መረብ ህይወቴ የህይወት ተስፋዬ ፤ምድር ላይ መክበር፤ ነበር ስለቴ መረበኛ ነኝ ዘውትር የምውል በአጢአት ማህበል እድፌን ነክተ እንዳትቆሽሽ ፤ ከእኔ ራቅ በል ያለው ጴጥሮስ ልቡን ሲያየው ልቡ ተስቦት ቃል ደማ ካፉ ፤የነፍሱን ደምስር፤ ፍቅር አልቦት ስለቆሻሻው የሚነቅፈውን ሊሰማ ቢጥር እሱን ሊያደምጠው እርሱ ግን መልሱ "ተከተለኝ ነው ሰው ሊያስጠምደው" ነጥቆ ሊያወጣው፤ ከሞት ከተማ ፤ ከሙታን ግርግም ምርጫ ተወለት ፤ ልዝቡን ቀንበር ፤ ቀሊሉን ሸክም ማራኪው ፍቅሩ ፤ ጥልቁ ትህትናው፤ ልቡን ቢስበው    መረቡን ጥሎ ፤     ኑሮውን ጥሎ ትዳሩን ጥሎ ፤ ተከትሎታል ጴጥሮስ አበው ደግ አረገ... ይኖር የነበር ፤ በማረፊያ አልባ ፤ የኑሮ እንጥልጥል በሕያው መዝገብ ፤ አይሰፍርም ነበር ፤ መረቡን ባይጥል ትላንት በእሱ.. ከአጢሀት ውቂያኖስ ፤ ሰማይ የገባው፤ በህይወት መሰላል ፃድቁ አባቴ አበው ጴጥሮስ እኔን ይመስላል ። ይኸው እንካቸው ደካሞች ብሎ ፤ የነገረኝ ቅዱስ ቃሉ ቆም ብዬ ሳጤናቸው ፤ ሁሉም እኔን ይመስላሉ ። ደግሞ ያ የቄሳር አስገባሪው ...ጠፊ ጣዖት ገንዘብን ሰርሳሪው ጦጣ የመሰለው የዛፍ ላይ ሯጭ እኔን ይመስላል ዘኪዮስ ቀራጭ በአርባ ቀን ዕድል የተበደለው የሀጢአት ሰው ተብሎ የተገለለው መሲሕ ነው ሲሉት ከሩቅ ልይ ብሎ ጦጣ የመሰለው ዛፍ ላይ ተሰቅሎ ተስፋን ናፋቂው ቁመተ አጭሩ እኔን ይመስላል ሁሉ ነገሩ ጥቀርሻ ኑሮውን ነክቶ.......ካመድ ከትቢያ አንስቶ አዚሙን አባርሮለት.........የመገበው ዕለት ዕለት እያራቀው  ከአጢሃት ግፊት......ያከበረው በናቁት ፊት ስንት የሰው ፊት እንዳላየ......ሊያየው ወጥቶ በሱ የታየ ጦጣ መሳይ ዛፍ ላይ ሯጭ                     እኔ ነኝ ዘኪዮስ ቀራጭ ገብሬሃለው የአጢሀት ግብር......ሮጫለው ለራስ ክብር የልብ ጭንቄን ሚሰማ..........አብሮኝ በልቶ የማያማ እየሳመ የማይከዳ.......ናፍቅ ነበር ንፁህ እንግዳ አገኘሁ አገኘኸኝ አገኘሁ አንተን ጌታ..........ልቤ ጮቤ እየመታ             አነባሁኝ መንታ መንታ አስገረምከኝ ስሜን ጠርተኽ አወረድከኝ ከዛፌም ላይ          ....................    ልታስገባኝ ያንተ ሰማይ ልታደርገኝ የምድር ጨው......አልጫነቴን ልትፈጨው በጥዑም አጅህ አንኳክተኸው የልቤን በር ባትገባብኝ እኔ እኔን አልሆንም ነበር እንኳን መጣክ ! እንኳን መጣክ ቤተ ሳይዳ ከመፃጉዎች ስብሰባ ከዲዊያኖች መደዳ በገል መንደር ለቁሰለቴ ማከኪያዎቼን ሰንቄ ቁስሌ የውሻ አሎን ብሎኝ ስላልሻረ ተጨንቄ ወድቄ ነበር ደቅቄ.......ጭንቄን አዳማጭ ናፍቄ ባለሁበት ሰፈር መጥተህ.....ቁም ስትለኝ አበርትተህ ተገረመች ቤተ-ሳይዳ ተገረመች ቤተ-ሳይዳ ፤ እኔም አለሁ ተገርሜ ነፍሴን ፍሰሓ ያስናፈቃት ፤ የት ገባ ያመታት እርሜ ይገርማል... አመራረጡ የገረመው ፤ልቤ አውንም ይገረማል፤ እንዴት የኔ ደዌ ታየው ፤ ከዛ ሁሉ ደዌ መሀል ። ይገርማል ... ሰማይ ሰማያት ዙፋኑ፤ምድር ማትበቃው ለተረከዙ፤ በቁም ነገር ቆጥሮኝ መጣ ፤ እኔን ሊያደርግ ደመወዙ። ብቻ መዳኔ ግሩም ነው፤ አደራረጉም ይደንቃል፤ ማን እንደ እሱ ለእኔ ይወድቃል ማን እንደ እሱ ለእኔ ይደቅቃል ማን እንደ እሱ ለእኔ ይደርቃል ማን እንደ እሱ ለእኔ ይጎዳል ማን እንደ እሱ እኔን ይወዳል ያሉት ሁሉ.....እኔን ይመስላሉ ። ይኸው እንካቸው ደካሞች ብሎ ፤ የነገረኝ ቅዱስ ቃሉ ቆም ብዬ ሳጤናቸው ፤ ሁሉም እኔን ይመስላሉ። ✍የሱ መልስ Subscribe Our YouTube Channel https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Hammasini ko'rsatish...
14👍 4🥰 2👏 1