cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን። T.me/nesihajobs

Show more
Advertising posts
5 075
Subscribers
+224 hours
+637 days
+34330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የልብስ ስፌት ሰራተኛ እንፈልጋለን Company: የግል Description: 1 አመት የስራ ልምድ ያላት / በፍጥነት እና በደንብ መስፋት ይቸላች - ብዛት 2 - ጾታ ሴት - ደሞዝ በስምምነት የስራ አድራሻ:  markato በቴሌግራም ለማመልከት +251979325296 _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ የሒሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራው ቦታ አለምባንክ (ኮ/ቀ/ክ/ከተማ) ☎️ ለበለጠ መረጃ ፦ 0962206781 / 0912221285 / 0113695905 __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ በተጠቀሱት ዘርፎች በ "online" ማስተማር የሚፈልጉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1."spoken English" መምህር 2. አረብኛ ቋንቋ መምህር 3. ፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህር 4. ጀርመንኛ ቋንቋ መምህር 5. ቻይንኛ ቋንቋ መምህር ለማመልከት @Bright_Future_Trading ወይም @Brightregistration2 ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
Brolf Tech wants to hire a marketing and event organizer Job Type: On-site - Permanent (Full-time) Job Sector: Marketing_and_Advertisement Work Location: Addis Ababa, Ethiopia Education Qualification: Bachelor's Degree Experience Level: Entry level Applicant Needed: Female Salary/Compensation: Monthly How to Apply: Interested candidates are invited to send their resume and cover letter detailing their experience and why they are a good fit for this role by email to [email protected] or via telegram @infobrolftech Brolf Tech – Shaping Tomorrow’s Innovators ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 9👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሳልኑር  ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 1. ሂሳብ ሰራተኛና የቢሮ ፀሀፊ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላትንና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ከሂሳብ አያያዝ  በተጨማሪ  የደንበኞችና ቢሮ አያያዝ ክህሎት ያላት የስራ ቦታ -ቤተል ፆታ-ሴት 2.የቆርቆሮ ማሽን ኦፕሬተር በማምረቻ ማሽን ቴክኖሎጂ የሰለጠነና ቢያንስ በተመሳሳይ ማሽን ላይ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው እና ቢያንስ ኦሮምኛና አማርኛ ቋንቋዎችን የሚችል ቢሆን ይመረጣል የስራ ቦታ -  ከአሸዋ ሜዳ ገብሬል አለፍ ብሎ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን በአንድ pdf  ፋይል በማድረግ በ0910014537 ላይ በቴሌግራም ብቻ መላክ ትችላላችሁ ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ለሴቶች የአዳሪ ሒፍዝ  ቅርንጫፍ የሚከተለውን መስፈርት ለሚያሟሉ እህቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! የስራ አይነት:- ሴት ኡስታዛ የስራ ድርሻ:-በተመላላሽ እና በአዳሪነት ቁርኣን እና ተርቢያ መስጠት ብዛት:- 3 የስራ ልምድ:- 0 አመት የቁርኣን ደረጃ:- 15 ጁዝ በላይ የሀፈዘች 👉 በመልካም ስነ-ምግባር የታወቀች 👉 አረበኛ እና ኦሮሚፋ የምትችል ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች  አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!    ለበለጠ መረጃ 0920733377 0940626364 ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Bright Diagnostic Imaging Center want to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions. ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፡- ካሸር የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ብዛት፡- 1 የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት ደመወዝ፡- በስምምነት ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ካሽ ሪጂስተር ማሽን ላይ የሰራች ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡ ስልክ፡- 0703924341, 0118547211 ወይም 0118547212 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
አል-ሒላል አካዳሚ የፅዳት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቁድዋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 3