cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን። T.me/nesihajobs

Больше
Рекламные посты
5 350
Подписчики
+1424 часа
+1107 дней
+20630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
👎 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Hamad Healthcare Center wants to hire an accountant and general service officer ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አቡበከር ሲዲቅ መሰጆድ ሴት አስተማሪዎቸችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኑር ኦንላይን የቁርኣን ንባብ ማዕከል መስፈርት የሚያሟሉ ኦፕሬተሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ :    ኦፕሬተር   ✔️ ብዛት  :  2 ✔️ ጾታ::- ሴት   ✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ :-  በማንኛውም የት/ት ፊልድ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:-  በሴልስ ወይም sells representative የስራ ሙያ ዘርፍ   ያገለገለች  የስራ  ልምድ  ማቅረብ የምትችል። ተፈላጊ ችሎታ፦ መሰረታዊ የዲን እውቀት፣ ተግባቢ፣ የንግግር ችሎታ፣ቁርኣንን በተጅዊድ የቀራች ✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት  ✔️ የስራ ቦታ:- አዲስ አባባ ቤተል ፋሚሊ ታወር ፊትለፊት አማራ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ✔️ ደሞወዝ፦ በስምምነት መስፈርቱን የምታሟሉ ማስረጃችሁን ከጁላይ 13/ 2024 በፊት ወደ 0906188607 በቴሌግራም በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Показать все...
👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኦፕሬተሮችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ :    ኦፕሬተር   ✔️ ብዛት  :  2 ✔️ ጾታ::- ሴት   ✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ :-  በማንኛውም የት/ት ፊልድ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:-  በሴልስ ወይም sells representative የስራ ሙያ ዘርፍ   ያገለገለች  የስራ  ልምድ  ማቅረብ የምትችል። ተፈላጊ ችሎታ፦ መሰረታዊ የዲን እውቀት፣ ተግባቢ፣ የንግግር ችሎታ፣ቁርኣንን በተጅዊድ የቀራች ✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት  ✔️ የስራ ቦታ:- አዲስ አባባ ቤተል ፋሚሊ ታወር ፊትለፊት አማራ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ✔️ ደሞወዝ፦ በስምምነት መስፈርቱን የምታሟሉ ማስረጃችሁን ከጁላይ 13/ 2024 በፊት ወደ 0906188607 በቴሌግራም በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs

ካንፋየር ትሬዲንግ ፀሐፊ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ___ @nesihajobs
Показать все...
👍 1
ክራፍት ሶፍትዌር ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተዘረዘረሩ ክፍት የስራ ቦታዎች መስፈርት የሚያሟሉ ብቁ ሴት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Показать все...
Office Sec and Customer Care admin.pdf1.21 KB
👍 1
ክራፍ ሶፍትዌር ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተዘረዘረሩ ክፍት የስራ ቦታዎች መስፈርት የሚያሟሉ ብቁ ሴት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Показать все...
Office Sec and Customer Care admin.pdf1.21 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ብሉ ቤስት ትሬዲንግ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የትምህርት ደረጃና ስራ ልምድ፥ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት በአስመጪ ድርጅት ውስጥ የሰራችና የአካውንቲንግ ሶፎትዌሮችን የምትችል የስራ ቦታ፥ ቤተል ደመወዝ፥ በስምምነት ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በቴሌግራም በ0910014537 በመላክ መዝገብ ትችላላችሁ። ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Показать все...
👍 3🙏 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.