cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

أبو عبد الله عبد السلام بن حسن

دروس وفوائد أبي عبد الله عبد السلام بن الشيخ حسن

Show more
Ethiopia6 673The language is not specifiedReligion & Spirituality38 435
Advertising posts
2 278
Subscribers
-824 hours
+87 days
+1 07030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉ሼር በማድረግ ተባበሩን 👈 👆👆👆👆 👇👇👇👇 🔋🧨💬 ለሶስት ቀን ብቻ የሚቆይ (ከቀን 24—26) 📖👉ቁጥር    ① 📖📖👉ለልጆች የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ!!! 📖📖📖👉👇መድረሳችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!! 👇👇👇👇👇👇 1ኛ፡ ትክክለኛ የረሱል ﷺ ሱናና የሰለፎችን አቂዳ የሚከተል 2ኛ: በአለባበሱ እና በስነምግባሩ ኢስላማዊ የሆነ 3ኛ፡ ሀፊዝ የሆነ 4ኛ: ተጅዊድና_መኻሪጅ ጠንቅቆ የሚያውቅ እና መሠረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል። 5ኛ:ከሀፈዘበት መርከዝ የምስክር ወረቀት(ሸሀዳ) ማቅረብ የሚችል 6ኛ፡ የውስጥ ህግና መመሪያ የሚያከብር 7ኛ፡ ፃታ ወንድ 8ኛ፡ ብዛት ① 9ኛ፡ ደመወዝ 10,000 ብር በኢትዮ 🔋💬🧨 የስራ አድራሻ፡— ደብረ—ብርሀን ለመመዝገብ ና ለመወዳደር @Sunnnahcom
ለበለጠ መረጃ 0920185354 ይደውሉ
https://t.me/Halalruqafuri8800
Show all...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

بيان_كيفية_عدالتسبيح_بالأصابع_الأنامل_.mp41.45 MB
Show all...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

ለወገን ደራሽ ወገን ነው‼ ዛሬ ማታ 3:15 ላይ ተገናኝተን ለእህታችንና ለልጆቿ የድጋፍ እጆቻችንን እንዘርጋላቸው። ወንድማችንንም አላህ ጀነት ይወፍቅልን። ባረከላሁ ፊኩም። የላይቭ ሊንኩን ሸር እናድርግ 👇👇👇👇👇👇 t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa?videochat=ea6ad68dade6a95fc6
Show all...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

Show all...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

Show all...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

🎤🎤🎤ውድ የሱና ወንድሞችና እህቶች:- አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ             ☝️ጥፍጥና ቆራጭ ሞት Vs ሶስት የቲሞቻችን አሏህ ሱበሃነሁ ወተዓላ  ነብያችን (ሰለሏሁዐለይሂ ወሰለም) እና ከእርሱ ጋር ያሉ የአማኞችን  እንድህ በማለት ይገልፃቸዋል { مُّحَمَّدࣱ رَّسُولُ ٱللَّهِۚ وَٱلَّذِینَ مَعَهُۥۤ أَشِدَّاۤءُ عَلَى ٱلۡكُفَّارِ رُحَمَاۤءُ بَیۡنَهُمۡۖ ......} [Surah Al-Fatḥ: 29] የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው..... ታላቁ አርአያችን ረሱሉ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የአማኞችን ምሳሌ እንድህ በማለት ይገልፃሉ። فعن النعمان بن بشير -رضي الله عنهما- قال: قال رسول الله ﷺ: مثل المؤمنين في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم مثل الجسد إذا اشتكى منه عضو تداعى له سائر الجسد بالسهر والحمى( رواه مسلم) ✅በመዋደድ፣ ✅በመተዛዘንና ✅አንዱ ለሌላው በመራራት የአማኞች ምሳሌ ልክ እን አንድ አካል ነው፣ አንዱ የሰውነት ክፍሉ ቢታመም ሌሎች የሰውነት ክፍሎቹ እንቅልፍ በማጣትና በትኩሳት( የህመሙ ስሜት) እንደሚያስተናግዱ ገልፀውልናል ። ☑️አሏህ ይዘንለት የጀነት ባለቤት ያድርገው ዱዓ እናድርግለት፣ 🎤ሞት ➻የሁላችንም ኬላ ፣ ➻መቸ⁉️ ➻የት⁉️ ➻በምንና እንደት⁉️ ➲➲ከች እንደሚልብን መዘናጋት እንደሌለብን እጅግ ገሳጭ ና አስታዋሽ ክስተት ነው። 🔵እኛንም መጨረሻችንን ጀሊሉ  ያሳምርልን። 🎤🎤🎤 በመሆኑም➲➲➲➲➲➲➲➲ እኛ የሃዋሳ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ግሩፕ እና ሌሎች የዚህ ጀምዐ አባላት ወንድምና እህቶች 👉ይህቺን ባሏ የሞተባትን እህታችንንና የቲም ልጆችን 🔹አብሽሪ 🔹ሶብሪ ማለት እንደሚያስፈልጋት በማመን፣ ምንም እንኳ ሃዘኗን ዋጥ አድርጋ ምንም ባትለንም➻➻➻➻ 📢 እኛ የነብያችንን (ሶለሏሁዓለይሂ ወሰለም) ሀድሶች በማስታወስ ይህችን እህታችንን አሁንም ከዚህ በፊት እንደተለመደው በዚህ ግሩፓችን ሁላችንም ሁኔታውን ተረድተን እህታችንን አብሽሪ ለማለት በቻልነው መጠን ለአኼራችን ተሳትፎ እናድርግ ✳️ባረከሏሁፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ✳️ 👉 የነዚህን ሁለት ሶሂህ ሀድሶች ትርጉም  በደንብ እናስተንትን፣   1 حديث سهل بن سعد قال: قال رسول الله ﷺ: أنا وكافل اليتيم في الجنة هكذا، وأشار بالسبابة والوسطى وفرج بينهما( رواه مسلم) 1ኛው ሀድስ፣ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል " እኔና የቲምን የሚንከባከብ (ሃላፍትና የወሰደ ሰው) በጀነት ውስጥ እንደዚህ✌️ ነን ይላሉ። 2 حديث أبي هريرة ، عن النبي ﷺ قال: الساعي على الأرملة والمسكين كالمجاهد في سبيل الله، وأحسبه قال: وكالقائم الذي لا يفتر، وكالصائم الذي لا يفطر( متفق عليه). 2ኛ   በሏ የሞተባትን ወይም ባል የሌላትን ሴት እና  የሚስኪንን (ችግር ለመቀረፍ) የሚንቀሳቀስ  ሰው በአሏህ መንገድ ላይ እንሚዋጋ ሰው (ደረጃ ይኖረዋል)፣  ሳያቋርጥ በኢባዳህ እንደሚያደርና ሁልጊዜ በፆም ላይ እንዳለ እደማያፈጥር ነው ያሉ ይመስለኛል ይላል አቡሁረይራህ ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 🗓 ደርሱ ሚጀመረው :- የፊታችን ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.