cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን። T.me/nesihajobs

Show more
Advertising posts
5 198
Subscribers
+624 hours
+197 days
+12830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🔠🔠🔠 NesihaTv Live 2.0 App √ ተሻሽሎ በ 25 Mb ብቻ በቀረበው የሞባይል አፕ የነሲሓ ቲቪን ስርጭት ይከታተሉ ⬇️ ከቴሌግራም ለመጫን https://t.me/nesihatv/1014 🌐 አማራጭ የዌብሳይት ስርጭት  https://live.nesiha.tv/ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv
8917Loading...
02
SAT Import trading PLC wants to hire a store keeper ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
1 2371Loading...
03
MOSE Engineering PLC wants to hire a driver and a store keeper ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
1 3180Loading...
04
ብሉ ቤስት ትሬዲንግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 1.ሂሳብና ንብረት ቁጥጥር ሰራተኛ በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 4 ዓመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሆና በመድሀኒት አስመጪ ወይም አከፋፋይ ድርጅት የሰራች ቢሆን ይመረጣል የስራ ቦታ ቤተል ደመወዝ በስምምነት መኖሪያ ለቤተል ቀረብ ያለች ፆታ ሴት 2.የመድሀኒትና ህክምና ዕቃዎች ሽያጭ ሰራተኛ፤ በፋርማሲ ወይም በሽያጭና ማርኬቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ በሙያው በመድሀኒት አስመጪና አከፋፋይ ድርጅት የሰራ/የሰራች ደመወዝ በስምምነትና በሽያጭ የሚታሰብ ኮሚሽን የቅጥር ሁኔታ ለ3 ወር በኮንትራት ሆኖ ሊራዘም የሚችል ፆታ ሴት/ወንድ ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በቴሌግራም በ0910014537 በመላክ መዝገብ ትችላላችሁ። _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
1 5302Loading...
05
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
1 6334Loading...
06
Media files
2 0157Loading...
07
Afran General Hospital @ Addis Abeba wants to hire a surgical scrub. Bsc degree in surgical scrub nurse or nurse with related experience Experience 5year Quantity required 1 Address Ayertena 0911629262 _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
2 2767Loading...
08
መቶ ብር ሚኒ ማርኬት ሽያጭና የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፡– ሽያጭና ሂሳብ ሰራተኛ የትምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ፆታ፡– ሴት ደመወዝ፡– የተጣራ 6000 ብር የስራ ቦታ፡– አስኮ አዲስ ሰፈር ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚንየም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0910014537 በቴሌግራም ማስረጃዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ። ለስራ ቦታ ቀረብ ያሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
1 9079Loading...
09
ሪያድ ለምትገኙ... ኢትዮጵያ ኤምባሲ አመልካቾች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
2 2928Loading...
10
አል ዒናያ ክሊኒክ በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
2 48217Loading...
11
ብራይት ዲያግኖስቲክስ ኢሜጂንግ  ራዲዮግራፈር/ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት ባለሙያ ይፈልጋል   መስፈርት:- ዲፕሎማ በMRT እና 3 ዓመት ወይም ዲግሪ በMRT እና 1 ዓመት የስራ ልምድ በዲጂታል ኤክስሬይ ላይ የሰራ/የሰራች ብዛት:- ወንድ 1 ሴት 1 የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላትና ከሚሰራበት ቦታ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል የስራ ቦታ:-  ቤተል መንዲዳ ደመወዝ:-  በስምምነት √ አመልካቾች ማስረጃችሁን በ0936800430 በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ:‐ በ0946777770 በመደወልና መረጃችሁን ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ማመልከት ትችላላችሁ ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 3767Loading...
12
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፡- አካውንታንት ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ በኮንስትራክሽን ድርጅት ወይም በአስመጪ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች እና ፒሽትሪ ስልጠና የወሰደ/ች የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት ደመወዝ፡- በስምምነት ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስረጃችሁን በአካል ወይም በድርጅቱ ኢሜይል አድራሻ [email protected] ማስገባት ትችላላቹ፡፡ አድራሻ፡- ፒያሳ (ሶማሌ ተራ) ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቤተል ለይላ የንግድ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ስልክ፡- 0910854424, 0118547211 ወይም 0118547212 __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
2 97410Loading...
13
Hamad Healthcare Center wants to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions. ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
2 8210Loading...
14
ፓዌ ፍሬን ሸራ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት ያለው። የስራ ልምድ፡-  0 ዓመት እድሜ:- ከ 25 አመት ያልበለጠ ፆታ፡- ወንድ ብዛት፡- 2 ደመወዝ ፡- በስምምነት የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቄራ ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማስረጃቹን በኢሜል አድራሻ ([email protected])  ወይም በቴሌግራም t.me/PAWERADIATOR1  ማስገባት ትችላላችሁ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ :- +251111263370 ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 2536Loading...
15
ኡሚ ካፌ እና ዳቦ ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
2 9301Loading...
16
አል-ቢር መስጂድና መድረሳ የቁርአን እና መሠረታዊ የዲን ት/ርት አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈለጋል አስፈላጊ መስፈርቶች፦ 1)ቁርአን ሂፍዝ ከታወቀ መርከዝ የቀራች። 2)መሠረታዊ የዲን ት/ቶች ማስተማር የምትችል ፣ በተለያዩ የዲን ትምህርት ዘርፎች አጫጭር (ሙኽተሰር) ኪታቦችን የምታስመር። 3)አረብኛ በትክክል መፃፍ እና ማንበብ ምትችል። 4)መልካም ስነ-ምግባር ያላትና ለተማሪዎች አርዐያ መሆን ምትችል እንዲሁም ትክክለኛ የሆነ ኢስላማዊ አለባበስን የጠበቀች:: 5)ሀላፊነቷን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ እንዲሁም ሰዐት የምታከብር። ፆታ : ሴት ብዛት:2 ደሞዝ፦ በመድረሳው እስኬል መሰረት የደርስ ሰዐት:ከ 9:30-12:20 መስፈርቱን የምታሟሉ እስከ ግንቦት 25 /2016 በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል። +251922972238 +251982085874 በቴሌግራም @ummu_assiyah በአካል ለመምጣት: ከ 105 ወደ ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ አንፎ ደንበል አልቢር መስጂድ። 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 1339Loading...
17
ብራይት ዲያግኖስቲክስ የፅዳት ሰራተኛ ይፈልጋል  መስፈርተ፡– 10ኛ ክፍል የጨረሰች፣ በፅዳት ስራ ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት እና ተያዥ ማቅረብ የመምትችል ለማመልከት፡– በ 0946777770 በመደወልና ወይም መረጃችሁን በመያዝ ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቀረባችሁ ማመልከት ትችላላችሁ ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 0572Loading...
18
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል Our company Hambra Engineering plc wants to fulfill the following job position with qualified and experienced professional. All interested and competent applicants are invited to apply. Position:- Senior Office Engineer Job Requirements:- MSc/BSc degree in Civil Engineering or Construction Technology & Management. 2 years for second degree or 4 years for first degree relevant work experience in a Building construction company Or Construction Consultant Company. Quantity Required:- 02 Salary:- Negotiation Work Place:- Addis Ababa Applicants who fulfill the above-mentioned criteria submitting non-returnable applica¬tions letter, CV and relevant supporting documents in a word or PDF file within in 5 working days to the following email address: [email protected] by mentioning the job title in the subject line or interested applicants can apply in person at office Betel Leyla Building 3rd floor or Piyasa (Sumale Tera) Global Building 2nd floor. For additional Information you can call at: 0118547211, 0118547212 or 0703924341 Deadline for application: June 01 2024 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 44313Loading...
19
ሸህ ደሊል መስጂድ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 26311Loading...
20
Al-Hidaya Islamic University ፕሮጀክት ጽ/ቤት  አንድ ፕሮጀክት አስተባባሪ እና አንድ አካውንታንት በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። ዝርዝሩን ከማስታወቂያው ተመልከቱ __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
4 17911Loading...
21
የልብስ ስፌት ሰራተኛ እንፈልጋለን Company: የግል Description: 1 አመት የስራ ልምድ ያላት / በፍጥነት እና በደንብ መስፋት ይቸላች - ብዛት 2 - ጾታ ሴት - ደሞዝ በስምምነት የስራ አድራሻ:  markato በቴሌግራም ለማመልከት +251979325296 _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
4 22715Loading...
22
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ የሒሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራው ቦታ አለምባንክ (ኮ/ቀ/ክ/ከተማ) ☎️ ለበለጠ መረጃ ፦ 0962206781 / 0912221285 / 0113695905 __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 4457Loading...
23
ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ በተጠቀሱት ዘርፎች በ "online" ማስተማር የሚፈልጉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1."spoken English" መምህር 2. አረብኛ ቋንቋ መምህር 3. ፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህር 4. ጀርመንኛ ቋንቋ መምህር 5. ቻይንኛ ቋንቋ መምህር ለማመልከት @Bright_Future_Trading ወይም @Brightregistration2 ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
3 58713Loading...
🔠🔠🔠 NesihaTv Live 2.0 App √ ተሻሽሎ በ 25 Mb ብቻ በቀረበው የሞባይል አፕ የነሲሓ ቲቪን ስርጭት ይከታተሉ ⬇️ ከቴሌግራም ለመጫን https://t.me/nesihatv/1014 🌐 አማራጭ የዌብሳይት ስርጭት  https://live.nesiha.tv/ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv
Show all...
com.live.nesiha.tv-6.apk24.80 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
SAT Import trading PLC wants to hire a store keeper ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
MOSE Engineering PLC wants to hire a driver and a store keeper ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብሉ ቤስት ትሬዲንግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 1.ሂሳብና ንብረት ቁጥጥር ሰራተኛ በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 4 ዓመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሆና በመድሀኒት አስመጪ ወይም አከፋፋይ ድርጅት የሰራች ቢሆን ይመረጣል የስራ ቦታ ቤተል ደመወዝ በስምምነት መኖሪያ ለቤተል ቀረብ ያለች ፆታ ሴት 2.የመድሀኒትና ህክምና ዕቃዎች ሽያጭ ሰራተኛ፤ በፋርማሲ ወይም በሽያጭና ማርኬቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ በሙያው በመድሀኒት አስመጪና አከፋፋይ ድርጅት የሰራ/የሰራች ደመወዝ በስምምነትና በሽያጭ የሚታሰብ ኮሚሽን የቅጥር ሁኔታ ለ3 ወር በኮንትራት ሆኖ ሊራዘም የሚችል ፆታ ሴት/ወንድ ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በቴሌግራም በ0910014537 በመላክ መዝገብ ትችላላችሁ። _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 2

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያድ ለምትገኙ... ኢትዮጵያ ኤምባሲ አመልካቾች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 3👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
አል ዒናያ ክሊኒክ በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
👍 1