cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን። T.me/nesihajobs

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 200
Suscriptores
+924 horas
+297 días
+13330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔠🔠🔠 NesihaTv Live 2.0 App √ ተሻሽሎ በ 25 Mb ብቻ በቀረበው የሞባይል አፕ የነሲሓ ቲቪን ስርጭት ይከታተሉ ⬇️ ከቴሌግራም ለመጫን https://t.me/nesihatv/1014 🌐 አማራጭ የዌብሳይት ስርጭት  https://live.nesiha.tv/ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv
Mostrar todo...
com.live.nesiha.tv-6.apk24.80 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
SAT Import trading PLC wants to hire a store keeper ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
MOSE Engineering PLC wants to hire a driver and a store keeper ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብሉ ቤስት ትሬዲንግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 1.ሂሳብና ንብረት ቁጥጥር ሰራተኛ በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 4 ዓመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሆና በመድሀኒት አስመጪ ወይም አከፋፋይ ድርጅት የሰራች ቢሆን ይመረጣል የስራ ቦታ ቤተል ደመወዝ በስምምነት መኖሪያ ለቤተል ቀረብ ያለች ፆታ ሴት 2.የመድሀኒትና ህክምና ዕቃዎች ሽያጭ ሰራተኛ፤ በፋርማሲ ወይም በሽያጭና ማርኬቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ በሙያው በመድሀኒት አስመጪና አከፋፋይ ድርጅት የሰራ/የሰራች ደመወዝ በስምምነትና በሽያጭ የሚታሰብ ኮሚሽን የቅጥር ሁኔታ ለ3 ወር በኮንትራት ሆኖ ሊራዘም የሚችል ፆታ ሴት/ወንድ ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በቴሌግራም በ0910014537 በመላክ መዝገብ ትችላላችሁ። _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Afran General Hospital @ Addis Abeba wants to hire a surgical scrub. Bsc degree in surgical scrub nurse or nurse with related experience Experience 5year Quantity required 1 Address Ayertena 0911629262 _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
መቶ ብር ሚኒ ማርኬት ሽያጭና የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፡– ሽያጭና ሂሳብ ሰራተኛ የትምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ፆታ፡– ሴት ደመወዝ፡– የተጣራ 6000 ብር የስራ ቦታ፡– አስኮ አዲስ ሰፈር ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚንየም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0910014537 በቴሌግራም ማስረጃዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ። ለስራ ቦታ ቀረብ ያሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያድ ለምትገኙ... ኢትዮጵያ ኤምባሲ አመልካቾች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
👍 3👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
አል ዒናያ ክሊኒክ በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል _ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Mostrar todo...
👍 1