💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 835
Subscribers
-524 hours
-357 days
-12630 days
Posts Archive
🔖አራት ነገሮች የሪዝቅ ምንጭ ናቸው።
①) ሌሊት መቆም
②) እስቲግፋር ማብዛት
③) በቀኑ መጀመሪያ እንዲሁም
④) በቀኑ መጨረሻ አላህን ማውሳት
📖 ابن القيم زاد المعاد ...
=
t.me/https_Asselfya
ሪዝቅህ እንደ ዝናብ ነው! አላህ በሚወስነው ጊዜና ቦታ ይወርዳል። በሩ በፊትህ ቢዘጋብህ አትዘን፣ አንድ ሰው ቢርቅህም አትስጋ፤ ያንን በር በራህራሄው የዘጋው አላህ፣ ከሕልምህ በላይ እጅግ ሰፊና ውብ የሆኑ በሮችን ይከፍትልሃልና።©
ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም!
እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦
🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ
🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ
🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦
🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ
📌 ማሳሰቢያ፦
ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን።
📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦
https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664
የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር
መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!
«መቅረት አይደለም፣ ማርፈድ ያስቆጫል!»
የማለዳ መልእክት (43)
~
ለዒልም እንቅፋት ከሚሆኑ ሰበቦች ውስጥ አንዱ ቀሪ ማብዛት ነው። ተደጋጋሚ ቀሪ፦
* የዒልምን ጣእም ያሳጣል።
* ባለፈን ትምህርት እንዳንቆጭ ይልቁንም መቅረትን እንድንላመድ /'ኖርማል' አድርገን እንድንወስድ/ ያደርጋል።
* ከነ ጭራሹ ከዒልም ሰፈር የመራቅን በር ይከፍታል።
ስለዚህ ስንፍናችን ጋር ጊዜያዊ እንኳን ቢሆን ወዳጅነት ከመመስረት እንጠንቀቅ። ልማድ ይሆናል። በጊዜ ድክመታችንን እናስተካክል። ዒልምን በመከታተል ላይ ቆራጥ እንሁን። ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ፈፅሞ ከዒልም ማእዶች ያለን ተሳትፎ አይቆራረጥ።
ዛሬ ቆራጥ ከሆንን የየቀኑ የተጠራቀመች ዒልም በዓመቱ መጨረሻ ትልቅ ክምችት ይወጣታል። ጠብታ ተጠራቅሞ ብዙ ያቁራል። ጠብታ ውሃ ድንጋይ ይበሳል። ፅናት ኖሮን ጥረታችን ዓመታትን ከተሻገረ በርግጠኝነት በአላህ ፈቃድ ጉልህ ለውጥ ይኖረናል። በዚህ አብዛኛው ሰው - አስተማሪውን ጨምሮ - በስሜት፣ በቡድንተኝነት፣ በአስመሳይነት፣ በእልህ፣ በቢድዐ፣ በሞራል ዝቅጠት፣ ... በተለከፈበት ዘመን ከአላህ ጋር እንደ ዒልም ያለ ዋስትና የለም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 26 /1448)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖 እርኩስ የሆኑ ፊልሞችና አፃያፊ ልማድ ፋላጎትህን ያረካሉ ብለህ አትገምት ።
➡ ይህ ምኞት ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት፣ አእምሮህን፣ ስብዕናህንና በአጠቃላይ ሕይወትህን ይጎዳል!
➡ ከጭንቀትና ከልብ መጣበብ በስተቀር ምንም አይጨምርልህም። ሰውዬው በዚህ አስፈሪ መንገድ ላይ ሁልጊዜ የሚመኝና የማይጠግብ ሆኖ ይቀጥላል፤ በመጨረሻም ከጉዳት በስተቀር ምንም አያገኝም።
አላህ ይጠብቀን 🤲
@sleslkachin
◈ والعِبادةُ لا تَصِحُّ إلّا بِشَرطَيْنِ :
①- الشَّرطُ الأوَّلُ: الإخلاصُ للهِ عزَّ وجلَّ، بأنْ تكونَ سالِمةً من الشِّركِ، فإنْ كانَ فيها شِركٌ فإنّها لا تُقبَلُ.
②- الشَّرطُ الثّاني: أنْ تكونَ مُوافِقةً لِسُنَّةِ الرَّسولِ ﷺ، فلا يكونُ فيها ابْتِداعٌ وإحداثٌ، لِقولِه ﷺ: «مَن عَمِلَ عملًا ليسَ عليه أمرُنا، فهو رَدٌّ»، أي: مَردودٌ عليه.
[فائدةٌ مُختصَرة من تفريغِ شرحِ "نواقض الإسلام" للشَّيخِ صالحٍ الفوزان
Repost from Faiz Digital Store
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የመግሪብ ሶላት ስንት ረከዓ አለው
