💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 810
مشترکین
-224 ساعت
-137 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
🔖የልብ ደስታ እርካታሁለየም አላህን ከመፍራት የተቆራኘ ነዉ።
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
~
t.me/https_Asselfya
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል ስድስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር - አላህ ከክፉ ይጠበቃቸውና - እንዲህ ብለዋል፦
*إنّ فاقد التوحيد ميّت ولو كان يمشي على الأرض ومحقّق التوحيد هو الذي يحيا الحياة الحقيقية
*يقول الله -جلّ وعلا-: {أَوَ مَن كَانَ مَيْتاً فَأَحْيَيْنَاهُ} [الأنعام:١٢٢]. أي أحييناه بالإيمان والتوحيد"*
“ተውሒድ የሌለው ሰው፣ ምድር ላይ የሚንቀሳቀስ ቢሆን እንኳ፣ የሞተ ነው። እውነተኛውን ህይወት የሚኖረው ተውሒድን ያረጋገጠ ነው። የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፡-
“ሙት የነበረና ሕያው ያደረግነው ሰው…” [አል-አንዓም፡ 122]
ይህም ማለት፡- “በኢማንና በተውሒድ ሕያው አደረግነው” ማለት ነው።
🎙️[“የተውሒድ ደረጃ በሙስሊም ህይወት ውስጥ” ከሚል ኹጥባ የተወሰደ።]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْعِزَّةَ فَلِلَّهِ الْعِزَّة جَمِيعًا﴾
قال قتادة رحمه الله:
"من كان يريد العِزَّة، فليتعزَّز بطاعة الله تعالى".
[ تفسير ابن أبي زمنين ٢٦/٤ ]
🌸እናትህ ደስ እንዲላት አውራት። ከአፍህ የሚወጣው ሁሉ ጠብታ ማር ይመስላታል ።
💐አባትህ ደስ እንዲለው አዳምጠው፤ ስታዳምጠው ኩራት ይሰማዋል ይላሉ ጠቢባን።
=
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية »
➡️ (ክፍል አራት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ሙሳ {ዓ. ሳ} ነዉ
Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
🔖ማስታወሻ !
~
ዛሬ ምሽት 3፡30 ይጠብቁን!
አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 6 ዛሬ ምሽት 3፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ-
ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ !
http://t.me/ibnumohammedyimer
የኒቃብ ውበትና ክብር በሰዎች ዝና፣ በታዋቂነት ወይም በግለሰቦች ውሳኔ የሚለካ አይደለም። ኒቃብ የራሱ የሆነ የከበረ ማዕረግ ያለው ... በማንም ሰው ድርጊት ወይም ምርጫ አይጨምርም፤ አይቀንስምም።
አንድ ታዋቂ ኡስታዝ ኒቃብ ያልለበሰችን ሴት ስላገባ ብቻ የኒቃብ ዋጋና ከፍታ አይወርድም። ኒቃብ የለበሱ እህቶች በክብራቸውና በንፅህናቸው ሁልጊዜም ቢሆን የተከበሩ ናቸው። ኒቃብ የለበሱ እህቶች ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ... ስጋ የለበሱ ውብ አበቦች ናቸው። የኒቃብ ውበት በሰው ምርጫ የሚለዋወጥ ሳይሆን፣ በራሱ የፀና ረቂቅ የሆነ ውበት ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
