💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 745
Subscribers
-824 hours
-447 days
-10430 days
Posts Archive
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
«ከሰዎች አላህን ይበልጥ የሚፈሩት ይበልጥ የሚያውቁት ናቸው»ስለ አላህ (ሱ.ወ) ያለን እውቀት በጨመረ ቁጥር ልባችን ውስጥ ያለው ፍርሃት፣ ትህትና እና ታዛዥነት እያደገ ይሄዳል። አላህን ማወቅ ማለት ትዕዛዞቹን ማክበር፣ ሕይወትን እርሱ በፈቀደው መልኩ ብቻ መምራት እና ተውሒድን (የአላህን አንድነት) በሙሉ ልብ መቀበል ነው። t.me/SleSlkachin
💚 من ثمار الزوجة الصالحة
هذا الرجل كان أعمى فشجّعته زوجته وحفظ القرآن على يدها، وطلب العلم، حتى صار إماما وخطيبا لمدة 60 سنة تقريبا.
فاظفروا بذات الدين
تنالوا السعادة في الدارين.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ወንድም አቡ ኢምራን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤ወንድም አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
Repost from SadatKemal Abu Meryem
ተውሒድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው። ተውሒድ ማለት አላህን በብቸኝነት፣ ያለ ምንም ተጋሪ ማምለክ ነው። ተውሒድን ከነምታስፈርዳቸው ነገሮች ይዘው የሞቱ ሰዎች ጀነት መኖሪያቸው ናት። አላህ ሙስሊሞች ሆናችሁ ቢሆን እንጂ እንዳትሞቱ ብሎናል። አላህ ሙስሊሞች ሆነው ከሚሞቱት ያድርገን።
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:-
" لا تغتر يا أخي بنفسك وتقول أنا عرفت التوحيد ولكن قل أسأل الله أن يزيدني علما "
🎙️ [ أهمية العقيدة الصحيحة ٢٣-٧-١٤٣٧هـ ]~ወንድሜ ሆይ!
በራስህ አትሸወድ፤ 'እኔ ተውሒድን አውቄዋለሁ' አትበል። ይልቁንም 'አላህ እውቀትን እንዲጨምርልኝ እጠይቀዋለሁ በል።
t.me/SleSlkachin🔖ጥቆማ !
እህቶቸ! በስደት ላይ ብዙ አመት ሆኗችሁ ቤተሠቦቻችሁ አይናችሁን ልየዉ እያሉ ጧት ማታ እያለቀሱ፦ እናንተ ዛሬ ነገ እያላችሁ ለምትቆዩ ትሁንልኝ .....!
~ሀቂቃ ዱኒያ አትሞላም እህቶቸ ሂዳችሁ ቤተሠቦቻችሁን አስደስቱ በዚህ ሁኔታ እያላችሁ ብታጧቸዉ ኋላ ፀፀቱ አይለቃችሁም ።የእናትና የአባት እርግማን ከባድ ነዉ ።ልጀ ወልደሸ ቅመሽዉ የሚለዉ ንግግ ከባድ ንግግር ነዉ።
~እናቴ ዛሬ ያጫወተችኝ ነገር ልቤን ተሠማኝ፦
ያክስቷ ልጅ ብዙ አመት በስደት ላይ ቆይታለች ፦እናቷ ጧት ማታ ልጀ ነይ እያለች ሳይገናኙ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ አኼራ ሄደች። መቸም ቢሆን መመለስ አይቀርምና ይችም ልጅ ወደ ሀገሯ ተመለሰች ፦ወለደች ፦ልጆቿ እንደሷ ተሠደዱ። አሁን ላይ ብቻዋን እባዶ ቤት እያለቀሰች አዕምሮ ጭንቀት ይዟት ስልኳን ዘግታ ጠፋችብን አለችኝ እናቴ ።በዚህ ሁኔታ ላይ ያለን ስንቶቻችነን??
~እናቴም ፦ልጀ እናቷ እያለቀሰችባት ነዉ ወደ አኼራ የሄደችዉ ብላ አለችኝ ።እና እህቶቸ! ምንም ብር በየወሩ ብንልክላቸዉ ምንም አይመስላቸዉም። በቻላችሁት አቅም አስደስቷቸዉ ።ችግራችሁን አወያዪቸዉ።
🔖እህቴ ሆይ እውቀት ፈላጊ ሁኚ!
~
እውቀት ለማ ግኘት የምትጓዢ ከሆነ በትዕግሥት ተማሪ በትህትና ጠይቂ የተማርሽውንም በተግባር አውይ ጌታሽንም እንዲህ ብለሽ ጠይቂው!!
👈«وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا»
“ጌታዬ! እውቀትን ጨምርልኝ በል።”
ሱረቱ ጧሃ 20፥1🔖ከእናታችን ዓኢሻ አላህ መልካም ስራዋንይዉደድላትና፦ እንደተወራው፦ «ነቢዩ (ሶለልላሁ ዓለይሂ ወሰልለም) የዱሓን ሶላት ከሰገዱ በኋላ ፦
رُوي عن أم المؤمنين عائشة -رضي الله عنها- أن النبي -صلى الله عليه وسلم- صلى الضحى ثم قال:
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي وَتُبْ عَلَيَّ، إنَّكَ أنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ» (مائة مرة).
ሶደቀቱን ጃሪያ🎧...
ሱረቱ ሰጅዳህ በውስጧ ልብን ሚያርዱ አንቀጾችን ይዛለች አላህ ከአስተዋዮች ያድርገን በአንቀፆቹም ተገሳጭ ልብ ይስጠን
🔖ያ አላህ ምንኛ ገሳጭ ሙሀደራ ነው።
~
ሰው አላየኝም፣ ምስክርም የለም» በሚል ድፍረትና «ጉልበት አለኝ» በሚል ትዕቢት ስንት የተፈጸሙ ነገሮች አሉ! ነገር ግን የሰው ልጅ እጅ ላይ ጀነት የለም፣ እሳት የለም። የሰው ልጅ ቢጎዳህ ግፋ ቢል ስም ማጥፋት ነው፣ ግፋ ቢል ወቀሳ ነው፣ ግፋ ቢል የዱንያ ጉዳት ነው በቃ፣ አለቀ! እውነተኛ ጉዳት ያለው ነገ ነው፤ እውነተኛ ጥቅም ያለው ነገ ነው።"
አላህ ቀልባችን በኢማን ያረጋጋልን።•┈┈┈••●◆❁🌹❁◆●••┈┈┈•
ከመጸጸትዎ በፊት እርምጃ ይውሰዱ!
ኢማም አሕመድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
"ይህች አለም የተግባር ቦታ ናት፣ አኼራ ደግሞ የጀዛእ ሀገር ናት፣ ስለዚህ እዚህ ያልሰራ ሰው እዚያ ይፀፀታል።"
📕 (አዙህ አልከቢር ሊል-በይሀቂ )
•┈┈┈••●◆❁🌹❁◆●••┈┈┈•
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት
የቴሌ ግራም አድራሻ
https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN
የዋትሳፕ አድራሻ
https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4
