💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 746
Subscribers
-724 hours
-357 days
-9730 days
Posts Archive
Repost from ስለ ቀልባችን
🔴 LIVE አሁን ተጀምሯል!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ ነን!
👇👉https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6f5eebecc651073b27
👉ሞዴሎቻችን ቀደምቶቻችን ናቸዉ።
~
«
በቀደምቶች ዘመን ኡሙ ጦልቅ የምትባል ታቢዒያ እንስት በአንድ ቀንና በሌሊት ብቻ አራት መቶ ረከዓ ሱና ሶላት ትሰግድ ነበር ቁርአንም አብዝታ ትቀራ ነበር»።
📚መውሱዓት ኢብኑ አቢ ዱንያ(1-276)t.me/https_Asselfya
ጁመአም አይደለ(2)
ሀጃው ተደራርቦ፣ሰላም ለነሳው ሰው፤
ሀሳብ አስጨንቆ፣ እረፍት ለናፈቀው።
የህይወት ውጣ ውረድ፣ እጅግ ላደከመው፤
ይሀው አድርሱልኝ፣ ዛሬ እኮ ጁመአ ነው፤
ከአስር ቡሀላ፣ የዱአ ሰአት ነው።
እጆቹን አንስቶ፣ ጌታውን ይጣራ፤
ልቡ የሻተውን፣ ከጌታው ጋር ያውራ።
☀️ተዝኪረቱ አይሰል:
استمعو
👉ነገረኛ ሴት ካገባህ ፊት ለፊት እያናገርካት ሆድህ ውስጥ የሴቶች ጩኸት ይሰማኛል ትልሀለች...ፅናቱን ይስጥህ።
ምርጫህን_አሳምር!
➡ሁሌ ደስተኛ ካልሆንኩ ማለት የለብንም፤አንዳንዴ ማዘንም፣ማልቀስም ጥሩ እና፤ለጤና ጠቃሚ ነው።ደግሞ ምን አመጣብን አትበሉ በደንብ አልቅሱና ተመልከቱ።ልባችን እንዲረጥብ ይረዳናል።ውዱ ነብያችንም አብዛኛውን ጊዜ ሀዘንተኛ ሆነው ያሳልፉ እንደነበር ከታሪካቸው የምናውቀው ነው፤አንዳንዴ እንደው ዝናብ ሊዘንብ ሲመጣ ሁላ ያዝኑና ይተክዙ ነበር።ብዙ ሂሳብ እንዳለብን መዘንጋት የለብንም።
ሀሰን አል በስሪይ ረሂመሁሏህ ስለ እሳት በሚወራ ሰዓት፤ሁኔታውን ስንመለከት ለእሳት የተፈጠረ ነው እንዴ! እስክንል ይተክዛል ይሉ ነበር በወቅቱ የነበሩ ደጋጎች።
(آداب حسن البصري📚)
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
አሏህ ስሙን የሰየመለት ነብይ የሕያ ይባላል ።
🔖"አንቺ እኮ በኢስላም የተከበርሽ ነሽ! ልጅ ሆነሽ ለወላጆችሽ የጀነት በር ከፋች፤ ሚስት ሆነሽ የባልሽ ግማሽ ዲን፤ እናት ስትሆኚ ደግሞ ጀነት ከእግርሽ ስር ናት።" 🌸
🔻 ኢንሻ አሏህ በቅርብ ርቀት ላይ ይጠብቁን.....!
وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ
«አስታውስ፤ ማስታወስ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡»
💖[سورة الذاريات: 55]
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
~
ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።
📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)
t.me/SleSlkachinبسم الله الرحمن الرحيم
ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ!
እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል።
📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦
➠ የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ)
◈ አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለወንዶች፦
👉 @Hussein_cod018
👉 @Yufa4
በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለሴቶች፦
👉 @bint_Adem15
👉 @Riiche1
📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!»
💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ!
https://t.me/UstazKedirAhmed
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ ሰባት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
السلام عليكم ورحمة الله
አሁን የሪያድ ደርሳችን ይቀጥላል
ክፍል 344
ሐዲስ ቁጥር 1729
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
