ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 810
المشتركون
-224 ساعات
-137 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ  🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ  እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

☀️አንባቢዋን አግባ ይላሉ መካሪዎች ቢያንስ እንዲህ አሉ... እንዲህ ተባለ በሚል አሉባልታ ቢዚ አታደርግህም።

Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️    🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇 🎯Above 1+ subscribers✅ 🎯Above 2+ subscribers✅ 🎯 Above 5+ subscribers✅ 🎯Above  10k+ subscribers✅ 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ

🔸حي على الفلاح #خطبة الجمعة من مسجد الوحيين بالحديدة 🎙للشيخ الفاضل| فايز بن محمد المغلسي    حفظه الله تعالى 🗓 بتاريخ ٢٢ ربيع الأول ١٤٤٨ه‍ ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5

الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ 🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች 【 ክፍል ሃያ ⑳ 】 https://t.me/misbahulhu

​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀም
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ  ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

🚫 ሴትነት በኮሜንቶች ስር! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ • የሴትነት ክብር - በየ ኮሜንቱ ስር፤ • ጥፍጥናውን ትቶ - እንደ እሬት ሲመር፤ • መስፈሪያውን ስቶ - እንደ ቁራ ሲበር፤ • መቀመጫን ለቆ - በጎዳና ሲያድር፤ • መኖሪያውን ርቆ - በየሚዲያው ሲዞር፣ • በጣም ያሳዝናል - ያስኮንናል የምር፤ • ሰምተነው አናቅም - ከደጋጎች ሰፈር፤ • ታይቶም አይታወቅ - ከቅኖቹ መንደር፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬ • አይናፋሯ እንስት - ሐያእን ስታፈርጥ፤ • በየ ኮሜንቱ ስር - ለመፃፍ ስትሮጥ፤ • ካገኘችው ሁሉ - መልስ ስትሰጣጥ፤ • አድ አድርገዋት - እፍረቷ ሲመጠጥ፤ • ራሷም አድ አድርጋ - ክብሯን ስትረግጥ፤ • በግል እያዋራች - እሳት ስታጨበጥ፤ • ባሏን ችላ ብላ - በሚዲያ ስትማግጥ፤ • ከአጅነቢይ ጋር - በድፍረት ስትዘንጥ፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬ • አቤት ሲዘገንን - አቤት ሲሰቀጥጥ፤ • ማየት አይስችልም - ንዴትም አያስውጥ፤ • ሴቶችን ፈታኝ ሆይ - ማጃጃሉን አቋርጥ፤ • መልከስከሱን ትተህ - አቅጣጫህን ለውጥ፤ • ጌታችን ፊት ቀርበህ - በጥያቄ ሳትፈጥ፤ • ማምለጫ የለምና - አይገኝም ማምለጥ፤ • መናገር ይሻላል - ዝም ቦሎ ከማፍጥ፤ ▬▬▬▬▬▬▬▬

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ        ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱናህ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ?

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ما هي السلفية ➡️ (ክፍል ስምንት ) 🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer 📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵ t.me/ibnumohammedyimer/1319

4_5841470949253193248.mp33.27 MB

📍የቀይኑቃዕ ዘመቻ ታሪክ 🔍አንዲት ሴት ሂጃብ አውልቂ ፊትሽን ክፈቺ ተብላ እምቢ በማለቷ ሰበብ የተከሰተ ጦርነት

لذائذ الدنيا اثنان لذة النكاح👀 ولذة العلم ✍ " የዱንያ ደስታዎች ሁለት ናቸው፤ የትዳር (ጋብቻ) ደስታ እና የዕውቀት ደስታ።"