en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 746
Subscribers
-724 hours
-357 days
-9730 days
Posts Archive
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡

الحَمْدُ لِلَّهِ🤎...

ኢብኑል ጀውዚ እንዲህ ይላሉ:- የለይል ሰላትን ለመስገድ የእውነት ያሰበ ከልቡ የነየተ ሰው የትኛውም ነገር ከእንቅልፉ ያነቃዋል የንፋስ ድምፅ፣ የህፃን ልጅ ለቅሶ፣ ወይ በድንገት እንቅልፉ ብን ብሎ ይጠፋለታል። ልብ ዝግጁ ከሆነና ከተጣደ የአየሩ ጠረን ሳይቀር ያስታውስሃል ልብህ ከራቀ ግን መቶ ሺ ነብያት ቢመጡ ማስታወሻውን አያደርሱልህም::
📚ሙድሂሽ 476

🌸‏اللهم إنّي أمسيتُ أُشهدك وأُشهدُ حملةَ عرشك وملائكتك وجميع خلقك أنك أنت الله لا إله إلا أنت وحدك لا شريك لك وأن محمدًا عَبدُكَ ورسولك ‏قال ﷺ "من قالها حين يصبح أو يمسي أربع مرات أعتقه الله من النّار".

​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰ
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ) ◈ ​አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ​📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ ​🔹 ለወንዶች፦ 👉 @Hussein_cod018 👉 @Yufa4 ​በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 🔹 ለሴቶች፦ 👉 @bint_Adem15 👉 @Riiche1 ​📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» ​💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ!

🔸الإخلاص سبيل الخلاص #خطبة الجمعة 🎙للشيخ الفاضل| معاذ الحاشدي حفظه الله تعالى 🗓 بتاريخ ٢١ ربيع الآخر ١٤٤٨ه‍ ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5

"ቆመሽ ቀረሽ!" እያሉ ሰዎች በምላሳቸው ልብሽን የሚያደሙት ከሆነ… ለትዳር ለምን ዘገየሽ? እያሉ የሚያደክሙሽ ከሆነ… «በትዕግስት የጌታዬን እዝነት እጠብቃለሁ።» በያቸው !! ...አወ ! አላህ ትዳርሽን ያዘገየው እንደ ሉጥ ሚስት ከመሆን ሊጠብቅሽ፣ ድንበር ያለፈ ቢገጥምሽ እንደ አሲያ ሊያጠነክርሽ እንደሆነ አስቢ የጌታሽ ጥበብ ረቂቅ ነው። አንዳንዴ የፈጠኑት በዘገዩት ይቀናሉ። በመልካም ስራ ታገሽ የታጋሾች ምንዳ ያማረ ነው። ምን ይታወቃል አላህ ከመልካሙ ጋር ሊያጣምርሽ አስቦ የሆናል! ‏«ﺭﺏّ ﺇﻧﻲ ﻟﻤﺎ ﺃﻧﺰﻟﺖّ ﺇﻟﻲّ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ ﻓﻘﻴﺮ‏» የተወሰደ

Repost from ፈዋኢድ
እህቴ ሆይ ወንድሜ ሆይ አልታመምኩም ብለህ አትዘናጋ ቀን በሰላም ውሎ ማታ በሰላም ተኝቶ በዛው መቅረትም አለና በተለይ በምትተኙበት ወቅት (ስልካችሁ🛑 እጅጉን ተጠንቀቁት ሀራም አይተህ ሰምተህ ፅፈህ ደውለህ በዛው እንዳታሸልብ ጠንቀቅ በል ስንቶች በተኙበት በዛው ላይመለሱ ሄደዋል ያ ረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

👉አንድት ፍሬ ፂም ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ እህቴዋ። ፂም ማሳደግ ሱና ነዉ አትላጩት፦ የአላህ ትእዛዝ የነብዩ ሱና የሶሀቦች ጎዳና የጀነት መንገድ አጅር
👉አንድት ፍሬ ፂም  ብትኖረዉ እሷንም ላጭቶ የተላጠ  ድንች ከሚመስል ወንድ አላህ ይሰዉርሽ  እህቴዋ። ፂም ማሳደግ  ሱና ነዉ አትላጩት፦ የአላህ ትእዛዝ የነብዩ ሱና የሶሀቦች ጎዳና የጀነት መንገድ አጅር መሰብሰቢያ የአላህ ውዴታ ማግኛ ትልቅ ኢባዳ ነው። የወንድነት መገለጫ ልዩ ውበት ሲሆን በወንድና በሴት መካከል መለያ ምልክትም ጭምር ነው። ስለዚህ አትቁረጠው። ታሳጥረው። ከላይ ከታች ከጎን አትነካካው። ቅርፅ አወጣለሁ እያልክ አትጫወትበት። በቃ ዝም ብለህ ተወው። ከነጭራሹ የለላችሁ የአላህ ስራ ስለሆነ  ምንም ማድረግ አይቻልም።🤚 ~ http://t.me/Asselefya2

الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ 🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች 【 ክፍል ሀያ ሁለት ②②】 https://t.me/misbahulhu

الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ 🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች 【 ክፍል ሀያ ሁለት ②③】 https://t.me/misbahulhu

ለወንድ አይደለም ለሴት ሚያስደነግጥ ቁንጅና ውበት ሊኖርሽ ይችላል ነገር ግን ካልቀራሽ(ሸሪዓዊ እውቀት) ከሌለሽ አይታየኝም ቁንጅናሽ። ጅህልና ሁሉንም ፀጋ ነው ሚሸፍነው። ቂርአትሽን አጥብቀሽ ያዢ! ©

⚠️️ ለተጋቢዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ፡ ​🔸 በመካከላችሁና በችግሮቻችሁ ውስጥ ማንንም አታስገቡ። ​🛑 እናት፣ እህት፣ ጓደኛ ወይም ቤተሰብ አይግባ። ​❗ ምክንያቱም የሌሎች ሰዎች ጣልቃ ገብነት አብዛኛውን ጊዜ አይጠቅምም፤ የሕይወታችሁን ሙሉ ዝርዝር፣ የችግሩን መንስኤና ሥር፣ እንዲሁም የሁለታችሁን ባህሪ ማንም ሊያውቅ አይችልም። ​👌🏻 ስለዚህ የእናት፣ የጓደኛ ወይም የእህት ምክር ለሁሉም ባለትዳሮች ላይስማማ ይችላል፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ ባለትዳር ማንም የማያውቀው የራሱ የሆነ ባህሪ፣ ሁኔታና ችግር አለው። ​💥 ነገር ግን ችግሩ ትልቅና ውብስብ ከሆነ፣ ችግሩ በሁለት ቤተሰቦች መካከል ወደሚፈጠር አለመግባባት ከመቀየሩ በፊት፣ ዓላማው በፍትህ ማስታረቅ የሆነን አስተዋይና ታማኝ የቤተሰብ ሰው እርዳታ ጠይቁ። ​💍 ስኬታማ ጋብቻ ማለት የቤታቸውን ምስጢርና ችግር የሚጠብቁ፣ የሌሎችን ጣልቃ ገብነት የማይፈቅዱ፣ መቼ መናገር እንዳለባቸው እንዲሁም መቼ ይቅር ተባብለው ማለፍ እንዳለባቸው የሚያውቁ ባለትዳሮች ናቸው። ©