💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 750
Subscribers
-724 hours
-357 days
-9730 days
Posts Archive
🌷 እድለኛዋ ሴት🌹
🌿 የሰዎችን እይታ ሳትፈልግ፣ ሀያእዋን ጠብቃ፣ ዲኗን ተምራ፣ በዒባዳዋ ጸንታ የምትኖር ሴት በእውነት እድለኛ ናት።
💎 የእሷ ውበት ሰዎች በሚያዩት ፊቷ ሳይሆን፣ አላህ በሚያየው ልቧ ነው።
🌷 እህቴ! የሰዎችን ውዴታ ከመፈለግ ይልቅ የአላህን ውዴታ ፈልጊ፤ ያኔ እውነተኛዋ እድለኛ ትሆኛለሽ።🌿 ©
👉የኔ ወርቅ ድክም ሲልሽ ልብሽን ያዝ አድርገሽ አላህዬ እዘንልኝ በይው! ወደርሱ ጥግት በይ እደማትወድቂ እርግጠኛ ሁነሽ ድግፍ በይው በጌታዬ ይሁንብኝ አይተሽ የማታውቂውን እረፍት እና ደስታ ታገኛለሽ ።
~
የጁሙዓ ኹጥባ
📖ርዕስ: የዲጂታል ሪያዕ አደገኛነት እና የኢኽላስ አስፈላጊነት.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📍ቦታ፦አ/አ
🌇መስጂድ፦ሂጅራ መስጅድ
🎙 በሸይኽ ሰዒድ አቡ አህመድ
﴿فَوَرَبِّكَ لَنَسْأَلَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ عَمَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ﴾
ይህ የቁርኣን አንቀጽ ትርጉም በልብ ውስጥ በትክክል ቢሰርጽ፣ አንድን ባሪያ ከብዙ የሥራ ጉድለቶችና ወንጀሎች ለመጠበቅ በቂ ሰበብ ይሆን ነበር። ጉዳዩ ቀናት እያለፉ መጨረሳቸው ብቻ አይደለም፤ እያንዳንዱ የሚያልፍ ቀን በአላህ ፊት ለምንቀርብበትና ለምንጠየቅበት ታላቅ ጥያቄ ወደ እኛ እያቀረበን ነው።
ስለ ሥራዎቻችን፣ ስለ ንግግሮቻችን፣ ዕድሜያችንን በምን እንዳሳለፍንና በእጃችን ያሉትን ጸጋዎች እንዴት እንደተጠቀምን እንጠየቃለን።
አስተዋይ የሆነው ሰው ይህንን ጥያቄ በልቡ ውስጥ ሁልጊዜ የሚያስታውሰው ነው። ከመጠየቁ በፊት ራሱን ይመረምራል፤ በቻለውም ያህል ራሱን ያስተካክላል። መልካም ሥራ ብቻ በሚጠቅምበት ቀን ከመድረሱ በፊት መልካም ሥራን ይሠራል።
ስለዚህ አላህ ጉድለቶችህን በመሸፈኑ ወይም እድሜህ በማራዘም አትታለል። በአላህ ፊት መቆም እውነት ነው፤ መጠየቅም በእርግጥ የሚመጣ ነው። ለዚያ ቀን ራሱን ያዘጋጀና አላህ በእርሱ የሚወድድበትን ሥራ የሠራ ሰው ዕድለኛ ነው።
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
☀️ የአያሙል ቢድ (የነጫጭ ቀናት) ጾም ማስታወሻ!
የአላህ መልክተኛ ﷺ በየወሩ 13፣ 14 እና 15ኛ ቀናትን እንድንጾም ይመክሩን ነበር። የዚህ ወር የአያሙል ቢድ ጾም ነገ ይጀመራል፤ የቻለ ይፁም፣ ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን!
⇛ አያሙል ቢድ — ቅዳሜ (13)
⇛ አያሙል ቢድ — እሁድ(14)
⇛ አያሙል ቢድ — ሰኞ (15)
🔸 قال ﷺ: «إذا صمت من الشهر ثلاثًا، فصم ثلاث عَشْرَةَ، وأربع عَشْرَةَ، وخمس عَشْرَةَ.»
t.me/SleSlkachin
خطبة الجمعة
በአሏህ ወልዮች እና በሽይጧን ወልዮች መካከል ያለው ልዩነት
للشیخ العلامة محمد بن عبدالله الإمام
🔖ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ቀልብ ቀጥ አለች (ተስተካከለች) የሚባለው፦
①) በአላህ ውዴታ የተሞላች ስትሆን
②) አላህን መታዘዝ ስትወድና
③) አላህን ማመፅ ስትጠላ ነው።
【جامع العلوم والحكم】t.me/https_Asselfya
5 أسباب للغاية من الزواج:
1- أن تأنس ويُؤنس بك؛ وتأمن ويُؤمن بك
2- أن يباع كل شيء ويشترى خاطرك
3- أن يكتفى بوجودك؛ فيهون كل شيء ولا تهون أنت
4- أن تباركك علاقةً؛ وتزيدك امتنانًا لخالقك
5- أن تتكئ للمرة الأولى وأنت لا تخشى السقوط، أن تحب نفسك مجددًا وتراها أهلاً للمحبة.
Repost from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
ከትላልቅ የፍቅር ማሳያዎች አንዱ፦ ወንድ ልጅ ለባለቤቱ ያለው ቅናት፣ በክብርና በሀያዕ እንድትኖር ያለው ጽኑ ፍላጎት፣ ከሰው ሁሉ ዓይን ሊሰውራት እና ስሟን ከሰዎች ጆሮ ሊያርቀው የሚመኘው ምኞት ነው።
የሴት ክብርና ሀያዕ ሙሉ ከሚሆንባቸው ነገሮች አንዱ፦ ባሏ በሂጃብና በክብር እንድትጠበቅ የሚያደርገውን ከፍተኛ ጥንቃቄ ተቆጥታ አለመናደዷ ነው።
ወንዶች የሌሎችን ወንዶች እይታና አስተሳሰብ የተሻለ ያውቃሉና! ከዚህም በላይ፣ ከዲኗ እና ከሀያዕ ፍጹም የተነሳ ሂጃብ ግዴታና የአምልኮ ትዕዛዝ መሆኑን በማመን በመጀመሪያ በራሷ ተነሳሽነት ልትንከባከበውና ልትተገብረው ግድ ነው።
ከሴትነቷ ውበትና ፍጹምነቷ አንዱ ደግሞ፦ በባሏ ቅናት ውስጥ የልብ እረፍትን እና ሰላምን ማግኘት እንጂ በዚህ ነገር ፈጽሞ ልትበሳጭ አይገባም።
♛...
https://t.me/Qudwatii1
👉ሴት ልጅ ለባሏ ሀያዕ ሊኖራት ይገባል!!አሁን ላይ በግልባጩ ሁኖል ለውጭ ስው አይን አፋር ናቸው?ለባሏ ደግሞ ጋጠውጥ ናቸው !
t.me/https_Asselfya
🌷ለፈገግታ☝️
♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤
መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ?
♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤
«የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች!
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ ዘጠኝ )
⭕️የመጨረሻ ክፍል
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
( ياحي ياقيوم برحمتك أستغيث أصلح لي شأني كله ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين )
﴿ يَـٰعِبَادِ لَا خَوْفٌ عَلَيْكُمُ الْيَوْمَ وَلَآ أَنْتُمْ تَحْزَنُونَ ﴾
- إبراهيم محمد
قال رسول الله ﷺ : "أربعٌ إذا كُنّ فيك فلا عليك ما فاتك من الدنيا
". تعليق الشيخ/ سليمان الرحيلي( حفظه الله )
