es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 033
Suscriptores
-424 horas
-337 días
-13630 días
Archivo de publicaciones
«📲ስልክህን ልተኛ ስትል ፈትሻት ምን አልባት ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ።» መልካም አዳር

➪እርግጥ ➷ሱንይ ሴት የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች ሱናን ስትይዝ‼️ ➷እንደ እንቁ ትከበራለች ➷ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች።

"ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ: አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን  ለማን ልዳር?"  ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"

🪷ከወንጀሉ ተውበት አድርጎ የተመለሰ አባቱን ኣደምን ሲመሳሰል………በወንጀሉ ላይ ፀንቶ የቀጠለ ደግሞ ጠላቱን ዒብሊስን ይመስላል። 🪷

🍁ሕይወትሽን የተከፈተ መጽሐፍ አታድርጊው ምክንያቱም ማንበብ በማይችሉ ሰዎች እንዳይበተን... 🍁

📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ
📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ። 📚الداء والدواء【 صـ 130 】

‏كلَّما ابتعدتَّ عن الدِّين، رأيتَ المتمِّسك به متشددا】 ✅ ከዲን በራቅክ ቁጥር፦ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ስታይ አጥባቂ ወይም አክራሪ ይመስልሀል።

🔖ወደ_አላህ_የሚያቃርብ_መልካም_ስራ አላውቅም ለወላጆች መልካም መዋል ቢሆን እንጂ…‼
🔖ወደ_አላህ_የሚያቃርብ_መልካም_ስራ አላውቅም ለወላጆች መልካም መዋል ቢሆን እንጂ…‼    

◾️ሞት መች ይመጣል ◾️የት ቦታ እሞታለሁ ◾️ሞቴ በምን ሰበብ ይሁን ◾️መቼ ይሁን የምሞተው ✅ የሚለው ብዙም አያስጨንቅህ። ~ይልቁንስ ሊያስጨንቅህ የሚገባው የምሞተው፦ 🔹በምን አይነት ሁኔታ ይሆን 🔹ኻቲማዬ ተበላሽቶ ወይስ አምሮ 🔹አላህ ወዶልኝ ወይስ ጠልቶኝ 🔹በአቋሜ ፀንቼ ወይስ ተሸራትቼ 🔹ከወንጀሌ ተመልሼ ወይስ በዛው ዘውትሬ ♨️የሚለውን ነው።

👉አልቻልንበትም እንጂ አንዳንዴ ከሰው መገለል ( መልካም ስራዎችን ከመስራት ጋር ) ቀልብን ከሚያለሰልሱ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው !!!

🛍ለሚስት መልካም መሆን ማለት እሷን  ማስቸገርህን መተዉ  ሳይሆን እሷ ስታስቸግርህ ታግሰህ ማለፍ ነዉ።

ከሴቶች ስብስብ፣ ከአሉባልታ ወሬ፣ ከሃሜት፣ ወሬን ከማዋሰድ እና መልካም ስራዎች ከሚያቃጥሉ ስብስቦች ያገለለች እና በቁርኣን እና በሸሪዓ እውቀት እንዲሁም ግንዛቤ የተጠመደች ሴት ምንኛ የተባረከች እና የታደለች ናት!!

የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!! 🎈ኡኽታ እኔና አንቺስ  በችግሩም በደስታውም ጊዜ አብረነው ነን❓

ወንድ ልጂ ከምንም በላይ በችግሩ ግዜ ከጎኑ የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!! 🎈ኡኽታ እኔና አንቺስ  በችግሩም በደስታውም ጊዜ አብረነው ነን❓

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @https_asselfya