ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 812
المشتركون
-224 ساعات
-137 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሪያዶች ስራ ፈልጉስኪ ባረከላሁፊኩም ሸሪኻም ስራ ከተገኘ ኢቃማ አላቸው      @Locked_10 @Umu_Khalid_1 ⬆️አናግሩን በጀመኣችሁም ከተገኘ ተባበሩን

🔸حصن المراقبة نجاة للعبد في السر والعلن #خطبة الجمعة دار الحديث بمسجد البر- الحديدة 🎙للشيخ الفاضل| أحمد الحاصل حفظه الله تعالى 🗓 بتاريخ ٠٧ ربيع الآخر ١٤٤٨ه‍ ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5

ከአላህ ጋር ያለህ ግንኙነት  እንዴት ነው‼ አሁን ባለህበት ቅፅበት  በአላህ እይታ ውስጥ ምን ትመስላለህ ? ➺የአላህ ውዴታ ለማግኘት በመቻኮል ላይ ነህ ወይስ ? ➺ልብህን እንዴት ያገኘዋል? ➺ እሱ የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው?
➺ እሱን ለመታዘዝ በመቻኮል ላይ ነህ?
➺ወይስ እሱን እያመፅከው ያገኝህ ይሆን?
‏اللهمَّ آتِ نُفوسَنا تَقواها.. وزَكِّها أنتَ خيرُ مَن زكّاها أنتَ وليُّها ومَولاها

✅ ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 👉 ማንም ሙስሊም ወደ ፍራሹ በሚጠጋ ጊዜ አላህን የሚያወሳ አይኖርም ፍራሹ መስጅድ ቢሆንለትና አላህም ዘንድ ከዛኪሮች (አላህን በብዛት ከሚያወሱ) ውስጥ ቢመደብ እንጂ።
📚 [حِليَةُ الأولِياءِ ٢٧١/٦]
t.me/SleSlkachin

4_5981099614491641742.m4a2.24 MB

👈رؤية الزوج لزوجته تخفّض لديه هرمون التوتر وترفع من الدوبامين وتحسّن مزاجه. (د عبدالله السلمان) 👉​"አንድ ባል ሚስቱን ማየቱ የጭንቀት ሆር
👈رؤية الزوج لزوجته تخفّض لديه هرمون التوتر وترفع من الدوبامين وتحسّن مزاجه.
(د عبدالله السلمان)
👉​"አንድ ባል ሚስቱን ማየቱ የጭንቀት ሆርሞኑን ይቀንስለታል፣ ዶፓሚኑን ይጨምርለታል እንዲሁም ስሜቱን (ሙዱን) ያሻሽልለታል።" ​

4_5915864318305375361.mp34.03 KB

4_5918189871297468742.m4a2.05 MB

«ብዙ አትመፃደቅ! አንተ ማለት አንድ ወንጀሉ የተሰተረለት ተራ ሰው ነህ። የሁሉም ሰው ገመና በአደባባይ ቢወጣ ኖሮ የምትመፃደቅባቸው ሁሉ ካንተ የተሻሉ ሊሆኑ ይችላል።»

አንዳንድ እህቶች አላህን ፍሩ ‼ እንደሚለብሱት ኒቃብ ለብሳችችኋል አዴል? የአላህን ውዴታ በመፈለግ ነው አዴል የለበሳችሁት ? እነዚያን ምርጥ ሷሀቢያትን በጀነት ለመጎራበት ትፈልጋላችሁ አይደል? እና ለምንድነው በተለያየ ፊልተር እየተነሳችሁ አይናችሁን ቁልጭ ቁልጭ እያረጋችሁ በየሚድያው ብቅ ብቅ የምትሉት⁈ ኒቃብ ከለበሰች  እኮ ፍየልም ታምራለች ህእ !©

ኢላሂ ......! በዛ ያ'ሴት ጉዞ....ነፍስ በምትሰክንበት እኔና ጌታዬ....በምናወጋበት   ኢላሂ ... ድክመቴን ታውቃለህ....ማንም ያላየውን ሰው ፊት ስቄ ቆሜ....ማታ  'ማለቅሰውን ኢላሂ.... .

➡️አብደላህ ኢብኑ አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ✅ አላህ ለኡመቶቼ፦ ①) ስህተትን (በስህተት የተሰራን ስራ) ②) እርሳቻ (ተረስቶ የተሰራ)ና ③) የተገደዱበት ነገር አልፎልኛል (ትቶልኛል)።
📚(በይሀቂይ ዘግበውታል)
t.me/https_Asselfya

+1
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ما هي السلفية ➡️ (ክፍል አስራ ሁለት ) 🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer 📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵ t.me/ibnumohammedyimer/1319

🔸أهمية الأمانة والحذر من الخيانة #خطبة الجمعة 🎙للشيخ الفاضل| عبدالرحمن الضالعي حفظه الله 🗓 بتاريخ ٢٩ ربيع الأول ١٤٤٨ه‍ ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5