💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 033
Підписники
-424 години
-337 днів
-13630 день
Архів дописів
Repost from ስለ ስልካችን
«📲ስልክህን ልተኛ ስትል ፈትሻት ምን አልባት
ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ።»
❝መልካም አዳር ❞
➪እርግጥ ➷ሱንይ ሴት የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች ሱናን ስትይዝ‼️
➷እንደ እንቁ ትከበራለች ➷ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች።
"ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:
አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን ለማን ልዳር?"
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"
Repost from ስለ ስልካችን
🪷ከወንጀሉ ተውበት አድርጎ የተመለሰ
አባቱን ኣደምን ሲመሳሰል………በወንጀሉ ላይ ፀንቶ የቀጠለ ደግሞ ጠላቱን ዒብሊስን ይመስላል።
🪷
🍁ሕይወትሽን የተከፈተ መጽሐፍ አታድርጊው ምክንያቱም ማንበብ በማይችሉ ሰዎች እንዳይበተን...
🍁
📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅
አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ።
📚الداء والدواء【 صـ 130 】【كلَّما ابتعدتَّ عن الدِّين، رأيتَ المتمِّسك به متشددا】
✅ ከዲን በራቅክ ቁጥር፦ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ስታይ አጥባቂ ወይም አክራሪ ይመስልሀል።
◾️ሞት መች ይመጣል
◾️የት ቦታ እሞታለሁ
◾️ሞቴ በምን ሰበብ ይሁን
◾️መቼ ይሁን የምሞተው
✅ የሚለው ብዙም አያስጨንቅህ።
~ይልቁንስ ሊያስጨንቅህ የሚገባው የምሞተው፦
🔹በምን አይነት ሁኔታ ይሆን
🔹ኻቲማዬ ተበላሽቶ ወይስ አምሮ
🔹አላህ ወዶልኝ ወይስ ጠልቶኝ
🔹በአቋሜ ፀንቼ ወይስ ተሸራትቼ
🔹ከወንጀሌ ተመልሼ ወይስ በዛው ዘውትሬ
♨️የሚለውን ነው።
👉አልቻልንበትም እንጂ አንዳንዴ ከሰው መገለል ( መልካም ስራዎችን ከመስራት ጋር ) ቀልብን ከሚያለሰልሱ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው !!!
🛍ለሚስት መልካም መሆን ማለት እሷን ማስቸገርህን መተዉ ሳይሆን እሷ ስታስቸግርህ ታግሰህ ማለፍ ነዉ።
ከሴቶች ስብስብ፣ ከአሉባልታ ወሬ፣ ከሃሜት፣ ወሬን ከማዋሰድ እና መልካም ስራዎች ከሚያቃጥሉ ስብስቦች ያገለለች እና በቁርኣን እና በሸሪዓ እውቀት እንዲሁም ግንዛቤ የተጠመደች ሴት ምንኛ የተባረከች እና የታደለች ናት!!
የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!!
🎈ኡኽታ እኔና አንቺስ በችግሩም በደስታውም ጊዜ አብረነው ነን❓
ወንድ ልጂ ከምንም በላይ በችግሩ ግዜ ከጎኑ የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!!
🎈ኡኽታ እኔና አንቺስ በችግሩም በደስታውም ጊዜ አብረነው ነን❓
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
