💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 812
Подписчики
-224 часа
-137 дней
-7630 дней
Архив постов
Repost from Abu_Oubeida~channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሪያዶች ስራ ፈልጉስኪ ባረከላሁፊኩም ሸሪኻም ስራ ከተገኘ ኢቃማ አላቸው
@Locked_10
@Umu_Khalid_1
⬆️አናግሩን በጀመኣችሁም ከተገኘ ተባበሩን
Repost from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
🔸حصن المراقبة نجاة للعبد في السر والعلن
#خطبة الجمعة
دار الحديث بمسجد البر- الحديدة
🎙للشيخ الفاضل|
أحمد الحاصل حفظه الله تعالى
🗓 بتاريخ ٠٧ ربيع الآخر ١٤٤٨ه
┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈
◢للمزيد| قناة الخطباء
➢https://t.me/ooooh5
ከአላህ ጋር ያለህ ግንኙነት እንዴት ነው‼
አሁን ባለህበት ቅፅበት በአላህ እይታ ውስጥ ምን ትመስላለህ ?
➺የአላህ ውዴታ ለማግኘት በመቻኮል ላይ ነህ ወይስ ?
➺ልብህን እንዴት ያገኘዋል?
➺ እሱ የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው?
➺ እሱን ለመታዘዝ በመቻኮል ላይ ነህ?
➺ወይስ እሱን እያመፅከው ያገኝህ ይሆን?
اللهمَّ آتِ نُفوسَنا تَقواها.. وزَكِّها أنتَ خيرُ مَن زكّاها أنتَ وليُّها ومَولاها
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
✅ ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
👉
ማንም ሙስሊም ወደ ፍራሹ በሚጠጋ ጊዜ አላህን የሚያወሳ አይኖርም ፍራሹ መስጅድ ቢሆንለትና አላህም ዘንድ ከዛኪሮች (አላህን በብዛት ከሚያወሱ) ውስጥ ቢመደብ እንጂ።
📚 [حِليَةُ الأولِياءِ ٢٧١/٦]t.me/SleSlkachin
👈رؤية الزوج لزوجته تخفّض لديه هرمون التوتر وترفع من الدوبامين وتحسّن مزاجه.
(د عبدالله السلمان)👉"
አንድ ባል ሚስቱን ማየቱ የጭንቀት ሆርሞኑን ይቀንስለታል፣ ዶፓሚኑን ይጨምርለታል እንዲሁም ስሜቱን (ሙዱን) ያሻሽልለታል።"
«ብዙ አትመፃደቅ! አንተ ማለት አንድ ወንጀሉ የተሰተረለት ተራ ሰው ነህ። የሁሉም ሰው ገመና በአደባባይ ቢወጣ ኖሮ የምትመፃደቅባቸው ሁሉ ካንተ የተሻሉ ሊሆኑ ይችላል።»
አንዳንድ እህቶች አላህን ፍሩ ‼
እንደሚለብሱት ኒቃብ ለብሳችችኋል አዴል?
የአላህን ውዴታ በመፈለግ ነው አዴል የለበሳችሁት ?
እነዚያን ምርጥ ሷሀቢያትን በጀነት ለመጎራበት ትፈልጋላችሁ አይደል?
እና ለምንድነው በተለያየ ፊልተር እየተነሳችሁ አይናችሁን ቁልጭ ቁልጭ እያረጋችሁ በየሚድያው ብቅ ብቅ የምትሉት⁈
ኒቃብ ከለበሰች እኮ ፍየልም ታምራለች ህእ !©➡️አብደላህ ኢብኑ አባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ አላህ ለኡመቶቼ፦
①) ስህተትን (በስህተት የተሰራን ስራ)
②) እርሳቻ (ተረስቶ የተሰራ)ና
③) የተገደዱበት ነገር አልፎልኛል (ትቶልኛል)።
📚(በይሀቂይ ዘግበውታል)t.me/https_Asselfya
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ ሁለት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
Repost from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
🔸أهمية الأمانة والحذر من الخيانة
#خطبة الجمعة
🎙للشيخ الفاضل|
عبدالرحمن الضالعي حفظه الله
🗓 بتاريخ ٢٩ ربيع الأول ١٤٤٨ه
┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈
◢للمزيد| قناة الخطباء
➢https://t.me/ooooh5
