cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🦋የህይወት ሳይኮሎጂ🦋

ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ promotion or any questions can you content 👉👉@wintagh @Haadhakofqaalii

Більше
Рекламні дописи
5 542
Підписники
-324 години
+377 днів
+16130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

You will never regret Liking this photo ❤️
Показати все...
👍 12
ሰላም የሞላበት ቀን እንዲሆንላችሁ! (“የሕይወት ጸጸቶች” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተቀነጨበ ሃሳብ) 1.  “ሁል ጊዜ አንተው ያመንክበትን ሕይወት መኖርህን እርግጠኛ ሁን፡፡” 2.  “ልክህን እወቅ፣ ለስራህና ለሕይወትህ መርህና ገደብ ይኑርህ፡፡” 3.  “ማንነትህን፣ ኑሮህንም ሆነ የሰራሃቸውን ስህተቶች አሻሽላቸው እንጂ አትፈርባቸው፡፡” 4.  “ከወዳጆችህ ጋር ነጻ የሆነን ግንኙነት መስርት፣ ግልጽነትና የቀረበ ወዳጅነት ቢጎዳህም ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጣልና በፍጹም አትሽሽ፡፡” 5.  በመጨረሻ፣ ሁል ጊዜ ደስተኛ መሆንን ምረጥ፡፡ የሕይወት ቀንደኛ ዓላማዎች ከሚባሉት ውጤቶች መካከል ደስተኛነት አንዱ ነውና፡፡
Показати все...
👍 11🙏 2👏 1
Показати все...
🎥ቪዲዮ:- አየር ላይ ሊሰራ የታሰበው ተንጠልጣዩ ሕንፃ! ህንፃው ከኅዋ ወደ ምድር ይገነባል የተባለ ሲሆን የበርካታ አስደናቂ ህንፃዎች ባለቤት በሆነችው ዱባይ እንደሚገነባም ተነግሯል። ቁመቱም 32000ሜትር ይሆናል የተባለለት ይህ ህንፃ በክላውድስ አርትቴክትስ ንድፉ እንደወጣለትም ተገልጿል። ከህዋ ላይ የህንፃው መሰረት እንደሚሰራ የተነገረለት ይህ ህንፃ ከአስትሮይድ ጋር እጅግ ጠንካራ ከሆነ ኬብል ጋር በማያያዝ ቁልቁል ወደ መሬት ይወርዳል ተብሏል። የሀይል ምንጩንም ህዋን መሰረት ያደረገ የሶላር ሲስተም ጋር እንደሚያገኝ የተነገረ ሲሆን ዉሀ ደግሞ ከዳመና ላይ በመሰብሰብ ይጠቀማል።በህንፃ ላይ ሰዎች እንዴት መውጣት እንደሚቻል ግልፅ ባያደርጉም፣ ከህንፃው መውረድ የፈለገ ሰው ግን ፓራሹት ይጠቀማል ተብሏል። የዚህ ህንፃ እውን መሆን ግን ብዙዎችን አጠራጥሯል።(ምንጭ፣ሀገሬ ቲቪ)  EsatMereja🔥 https://t.me/LAWOFETHIO
Показати все...
🔥 እሳት ነበልባል መረጃ : ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎች

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/LAWOFETHIO

ለኦሮመኛ የመረጃ ቻናላችን 👇👇👇👇👇

https://t.me/ODUUtorbani

😁 2👍 1
Repost from Radio Addis ✍️
📚   <<<< 👉ለምን እንፈራለን? >>>>📚 ከሚሊዮኖች አመታት በፊት፣ ፍርሃት ለአኗኗራችን ከተመቸ ክልል መውጣታችንን የሚያመለክት አካላችን የሚሰጠን የማስጠንቀቂያ መንገድ ነበር፡፡ ሊያገኘን ከሚችል አደጋ ያስጠነቅቀንና፣ ሮጠን ለማምለጥ የምንፈልገውን ውስጣዊ ኃይል የሚያመነጭ ኬሚካል ይሰጠናል፡፡ እንደ ጦር የሾለ ጥርስ ያላቸው ነብሮች በሚያሳድዱን በዚያ ዘመን ይህ ምላሽ እጅግ ጠቃሚ ነበር፤ አሁን ግን ብዙዎቹ የሚያስፈራሩን ነገሮች ያን ያህል ለሕይወት አስጊ አይደሉም። ዛሬ፣ ፍርሃት በአብዛኛው ነቅተንና ተጠንቅቀን መቆየት እንዳለብን የሚነግረን ምልክት ነው፡፡ ፍርሃት ሊሰማን ይችላል ግን አሁንም ወደፊት መንቀሳቀስ እንችላለን፡፡ ፍርሃትህን ከአንተ ጋር እቃ ለመግዛት ወደ ሱቅ መሄድ የማይፈልግ የሚፈራ የሁለት አመት ልጅ አድርገህ አስበው፡፡ መቼም የሁለት አመት ልጅ አስተሳሰብ ሕይወትህን እንዲያሽከረክረው አትፈቅድም፡፡ የግድ እቃውን መግዛት ስላለብህ የ2 አመቱን ልጅ ይዘኸው ትሄዳለህ፡፡ ፍርሃትም የተለየ አይደለም። በሌላ አነጋገር፤ ፍርሃት ለመኖሩ እውቅና ስጥ ግን አስፈላጊ ነገሮችን ከማድረግ እንዲከለክልህ አትፍቀድ!      ❤️መልካም ቀን! ❤️ 👉Join @Radioaddis 👉Share ⚠️
Показати все...
👍 12
ምክንያትህን አሸንፈው አይሰለችም ሁሌ አንድ ቦታ🤔 የመፍትሔ ሰው ከመሆን ይልቅ አለመቻልን ማሸነፍ በከበደን ጥቃቅን ምክንያቶች እንቅፋቶች ለመሸነፍ አንፍቀድ ። ባለፉት ጊዜዎችህ እንደማትችል የዘረዘርከውን ምክንያት ያክል ምትችልበትን ምክንያቶች ብትዘረዝር የት በደረስክ። ለማንኛውም አዕምሮህን ያለመቻል ሀሳብ እየሰጠህ እያሳመንክ አታስጨንቀው ህይወት ላይ ጨከን ማለት ያለብህ ጊዜ እና እድሜ ላይ ነህ ። መልካም ቀን ❤ውብ አሁን ❤ ውብ ዛሬ ❤
Показати все...
👍 12
👉 በየት በኩል እያየህው ነው ? እዚህ ስእል ላይ እንደሚታየው ሁለቱም ሰዎች የሚሄዱት በተመሳሳይ መኪና ቢሆንም የተቀመጡበት ቦታና ወደ ውጪ የሚያዮበት አቅጣጫ ይለያያል። አንዱ ጭለማና አስፈሪ ወደ ሆነው አቅጣጫ እየተመለከተ ፈርቶና ተጨንቆ ይታያል። ሌላው ሰው ደግሞ በመኪናው በሌላ አቅጣጫ የሚያምረውን አከባቢ እያየ ተደስቶ ይታያል። የሚጎዙበት መኪና ተመሳሳይ ቢሆንም የተቀመጡበትና የሚያዮበት አቅጣጫ መለያየት በጉዟቸው ውስጥ የሚሰማቸውን ወስኗል። ህይወትም እንዲሁ ነው አንድ አይነት አለም ውስጥ እየኖርን ያለንበት ቦታ እና ህይወትን የምናይበት አቅጣጫ ዛሬ የሚሰማንን እና ያለንበትን ሁኔታ ወስኖል።እየወሰነም ይቀጥላል። በቀጣይ ጊዜ ስለህይወት ጥሩ ስሜት ካልተሰማችሁ “በየት በኩል አይቼው ነው ?ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ ። በሰላም ዋሉ 🙏
Показати все...
👍 15
🦋የህይወት ሳይኮሎጂ🦋 ምንም ነገር የሚያስፈራህ መሞከር እስክትጀምር ነው ለውጥ ከፈለክ አሁኑኑ ጀምር 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
Показати все...
👍 3
ለመላው  ውድ የህይወት ሳይኮሎጂ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የበረከት የፍቅር ይሁን። 🙏😍🙏😍🙏😍🙏 በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ :: ዒድ ሙባረክ !
Показати все...
🙏 7
የሕይወት ጥያቄዎቻችን ጉዳይ ብዙ ሰዎች፣ “በሕወቴ ያሉኝ መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎቼ ብዙ ናቸው” በማለት የሁኔታውን አሉታዊ ጎን ብቻ በማጉላት ይናገራሉ፡፡ ልክ ነው! ማንም ሰው ያልተመለሰ ጥያቄ እንዲኖረው አይፈልግም፡፡ አንድ ነገር ግን መዘንጋት የለብንም፣ ያልተመለሱ ጥያቄዎች ሲኖሩን ብቻ ነው አእምሯችንን በትክክል የማሰራትና የፈጠራ ብቃታችንን የማሳደግ እድሉ ያለን፡፡ ከልጅነታችን በትምህርት ቤት ስናልፍ እኮ አስተማሪዎቻችን ካስተማሩን በኋላ ብዙ ጥያቄዎች እየጠየቁ ነው አእምሯችንን እንድናዳብር የረዱን፡፡ መልሱን ብቻ እያቀበሉ ቢሸኙን ኖሮ የማያስብና የማያድግ አእምሮ ይዘን እንቀር ነበር፡፡ ሕይወትም ብትሆን እኮ መልሱን ብቻ ብታቀብለን ኖሮ አእምሯችን የማያድግና ዝግ ይሆን ነበር፡፡ ሕይወት ግን በየእለቱ ከባባድ ጥያቄዎችን ስለምታቀብለን የነቃ፣ የሚያስብና መልስን ከዚህም ከዚያም ፈልጎ የሚያመጣ አእምሮን ወደማዳበር እናድጋለን፡፡ ሕይወታችሁ በጥያቄ መሞላቱ አያሳስባችሁ፡፡ ይልቁንስ ራሳችሁን ነቃ በማድረግ ሕይወት ለምታቀብላችሁ ጥያቄዎች ከዚህም ከዚያም መልስን ፈልጎ የሚያመጣ ማንነትን ገንቡ፡፡ መልስ የሌለው ጥያቄ የለምና! መልካም ቀን 🙏 ከ Dr Eyob mamo 🦋የህይወት ሳይኮሎጂ🦋 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
Показати все...
👍 1