fa
Feedback
🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

رفتن به کانال در Telegram

#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ"                 #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂         ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa

نمایش بیشتر
6 656
مشترکین
-524 ساعت
-117 روز
-2630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+78
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+153
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+173
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+74
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+135
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+158
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+125
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+205
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+251
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+313
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+343
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+290
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+360
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+479
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+277
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+85
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+251
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+251
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+134
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+107
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+41
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+162
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+221
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+213
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+170
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+219
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+221
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+162
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+198
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+175
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+303
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+361
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+487
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+350
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+356
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+297
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+238
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+344
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+481
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+318
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+2 525
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 سپتامبر0
20 سپتامبر+3
19 سپتامبر+1
18 سپتامبر+5
17 سپتامبر+7
16 سپتامبر+3
15 سپتامبر+2
14 سپتامبر+3
13 سپتامبر+3
12 سپتامبر+5
11 سپتامبر0
10 سپتامبر+3
09 سپتامبر+6
08 سپتامبر+3
07 سپتامبر+3
06 سپتامبر+5
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+5
03 سپتامبر+9
02 سپتامبر+7
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
ከወደድኩት ላጋራቹ በህይወቴ ከሰማኋቸው ታላላቅ ምክሮች አንዱ "ስለ ሰዎች የምትናገረው በጎ ነገር ከሌለህ ምንም አትበል" ይላል። የሰው ልጅ የተሰማውን ሁሉ መናገር የለበትም። አስቦ አሰላስሎ መወሰን
ከወደድኩት ላጋራቹ
       በህይወቴ ከሰማኋቸው ታላላቅ ምክሮች አንዱ "ስለ ሰዎች የምትናገረው በጎ ነገር ከሌለህ ምንም አትበል" ይላል። የሰው ልጅ የተሰማውን ሁሉ መናገር የለበትም። አስቦ አሰላስሎ መወሰን አለበት። አእምሮ የተሰጠው ለዛ ነው። መርጦ ያሳልፋል መርጦ ያስቀራል። የተሰማውን ሁሉ እንዳመጣለት  የሚናገር ከሆነ አእምሮ ከሌላቸው ፍጡራን የሚለይበት አንዳች ምክንያት የለም። ሃሳባችን ከስሜታችን መላቅ አለበት። ሁሌ ስሜት የሚጋልበን ከሆነ ህይወታችን በሐዘን የተሞላ ይሆናል። ሰውም ሰውነት ደረጃ የሚደርሰው በሃሳቡ ስሜቱን መግዛት ሲችል ነው። ያን ምክር ከሰማሁበት ግዜ ጀምሮ ስለ ሰዎች ክፉ ቢሰማኝ እንኳን ለራሴ አስቀረዋለሁ። በተቻለኝ መጠን አዎንታዊ አስተሳሰብ ለማስረፅ በጎውን ብቻ ለሌሎች አስተላልፋለሁ። ታዲያ ሁሌ ይሳካልኛል ማለት አይደለም። አንዳንዴ እፎርሻለሁ። በተቻለኝ መጠን ግን ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለሁ።               Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

2
ሰላም እንዴት አመሻቹ እንደጠፈው አውቃለሁ ቶሎ ቶሎ ለመምጣት እሞክራሁ እስቲ አንድ ሰምቼ ከወደድኩት ላጋራቹ አብዝተን የምንጨነቅለት የወደፊት ህይወት እኮ ምን አልባትም እኛ ላንኖርበት እንችላለን ስለዚህ ሁሌ ፈጣሪያችንን እንዲ እንበለው አምላኬ ሆይ አልዋከብ ስክን ልበል ዛሬን ልኑር ከኔ ጋር ሁን አግዘኝ እንበለው። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መልካም ምሽት😍
583
3
✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ ! ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን።
✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ ! ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን! 🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
1 120
4
بدون متن...
925
5
بدون متن...
1 331
6
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ               Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
1 798
7
بدون متن...
1 756
8
بدون متن...
1 575
9
አንዳንድ ጊዜ ለመልቀቅ በጣም ከባድ የሆነው ነገር ሰው፣ ቦታ ወይም ሁኔታ አይደለም። ያለፈው ዘመን ውስጥ የሚኖር የራሳችን ገጽታ (የድሮ ማንነታችን) ነው። የድሮ ስህተቶቻችንን እንደግማለን። የሚያም
አንዳንድ ጊዜ ለመልቀቅ በጣም ከባድ የሆነው ነገር ሰው፣ ቦታ ወይም ሁኔታ አይደለም። ያለፈው ዘመን ውስጥ የሚኖር የራሳችን ገጽታ (የድሮ ማንነታችን) ነው። የድሮ ስህተቶቻችንን እንደግማለን። የሚያም ትዝታዎቻችንን እናስታውሳለን። የያዝነውን ፀፀት እንደ ማንነታችን አካል አድርገን እንሸከመዋለን። የትናንት ውድቀቶች የዛሬን ዕድሎች እንዲወስን  እንፈቅዳለን። እና ሳናውቀው፣ ከአሁን በኋላ በሌለ ነገር ላይ ተጣብቀናል። እውነታው ግን፣ ያለፈው ጊዜህ ድርሻውን ተወጥቷል። * እያንዳንዱ ስህተት አንድ ነገር አስተምሮሃል። * እያንዳንዱ ብስጭት የበለጠ አጠንክሮሃል። * እያንዳንዱ ማነቆ ትምህርት ሰጥቶሃል። * እያንዳንዱ ማጣት ማንነትህን  ቀርጿል። ነገር ግን ትምህርቶች መታወስ እንጂ እንደ ሰንሰለት መሸከም የለብህም ።ያለፈውን ጊዜ መሰረዝ አያስፈልግህም ። እንዳልተፈጠረ ሆኖ መማስመስልም  አያስፈልግህም ። በቀላሉ ያለፈው ጊዜ የወደፊት ዕጣ ፈንታህን እንዲቆጣጠር መፍቀዱን ማቆም ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። ጥፋተኝነትን አቃጥለው ። ፀፀትን አቃጥለው ራስን መጠራጠርን አቃጥለው ። "በቂ አይደለህም" የሚሉ ታሪኮችን አቃጥለው ። ጥበቡን ያዝ። ሸክሙን ተወው እድገት የሚጀምረው ወደ ኋላ መመልከትህን  ባቆሙበት ቅጽበት ነው። አሉታዊ ሰዎችን ከህይወትህ አስወግድ። ያለፈውን ጊዜ እርሳ። ስህተቶችህን ተቀበል። ህይወትህን እንደ አዲስ ጀምር።​ምክንያቱም እየሆኑ ያሉት ሰው ከነበሩት ሰው እጅግ የበለጠ አስፈላጊ ነው። ​ያለፈው ጊዜ አንድ ምዕራፍ ብቻ ነው።መላው ታሪክ አይደለም።
1 415
10
እውነተኛ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆናቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉን☑️
እውነተኛ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆናቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉን☑️
131
11
ከወደድኩት ላጋራቹ Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ   Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
1 824
12
+1
بدون متن...
1 720
13
ለመሆኑ የህመም+1
ለመሆኑ የህመም
4
14
بدون متن...
1
15
መጨረሻ ላይ የምንፀፀተው ባደረግነው ነገር ሳይሆን፣ ሳናደርገው በቀረነው ነገር ነው+1
መጨረሻ ላይ የምንፀፀተው ባደረግነው ነገር ሳይሆን፣ ሳናደርገው በቀረነው ነገር ነው
1 815
16
እኔ ምላችሁ ልባችሁ ጥልጥል ብሎ ያውቃል? መቼም ህይወትን በፅሁፍ ማየት እንደመትፈልጉ ጥርጥር የለኝም! ይህ Channel:- ልዩ ድርሰት(ልብ ሰቃይ)                      አዝናኝ ወግ                    የህይወት ምክር                      ግጥም.... Join https://t.me/haniyen1621
365
17
ከወደድኩት ላጋራቹ የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
ከወደድኩት ላጋራቹ   የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
1 961
18
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ስለራባችሁ ብቻ ያገኛችሁትን ሁሉ አትመገቡም ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁ
ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ስለራባችሁ ብቻ ያገኛችሁትን ሁሉ አትመገቡም ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁሉንም እቃ አትገዙም ስለምታውቁ ብቻ ሁሉንም አትናገሩም እያንዳንዱ ነገር ልኬት አለው መድሃኒት የሚያድነው በልኩ ስንጠቀመው ብቻ ነው የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
1 857
19
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "ከሁሉ በላይ እጅጉን የሚከብደው ነገር... በየቀኑ በገዛ አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ያንን ብቸኛና ከባድ ጦርነት ማንም ሰው አለማየቱ ነው!"
ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "ከሁሉ በላይ እጅጉን የሚከብደው ነገር... በየቀኑ በገዛ አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ያንን ብቸኛና ከባድ ጦርነት  ማንም ሰው አለማየቱ ነው!" ​ዓለም የሚያየው ውጫዊ ፈገግታህንና ጸጥታህን ብቻ ነው፤ በውስጥህ ግን ስንት የሚናወጥ ማዕበል እንዳለ የሚያውቅልህ የለም። ​በዚህ ህይወት ውስጥ ትልቁና አስቸጋሪው ጦርነት ከውጭ ካሉ ጠላቶች ወይም ሁኔታዎች ጋር የሚደረገው ሳይሆን፣ ከራስህ ሃሳብ፣ ፍርሃት፣ ግራ መጋባትና ትዝታዎች ጋር ፊት ለፊት የምትጋፈጠው የውስጥ ትግል ነው። ሰዎች ፊትህ ላይ ያለውን እርጋታ አይተው "ሁሉ ነገር ሰላም ነው" ሊሉ ይችላሉ። ነገር ግን ከዚያ በስተጀርባ ራስህን ለማነፅ፣ ነገህን ለመስራት፣ ካለፈው ስብራት ለመውጣት የምታደርገውን እልህ አስጨራሽ ጥረት ማንም አይረዳውም። ይህንን ጦርነት ለሰዎች አስረድተህም አትጨርሰውም። ​የውስጥህ ጦርነት... ነገ የምትቆምበትን ታላቅ ማንነት የሚቀርጽልህ ሚስጥራዊ አንጥረኛህ ነው። ​ሰዎች አለማየታቸው ወይም አለመረዳታቸው ሊያስከፋህ አይገባም። እውነተኛ ጥንካሬና ንቃት የሚወለደው ማንም በሌለበት፣ በዚያ በጥልቁ የጸጥታ ምዕራፍ ውስጥ ራስህን በራስህ ስትገነባውና ስታሸንፈው ነው። አንተ የገዛ ራስህ ጀግና ነህ። በየቀኑ በሃሳብህ ውስጥ የሚነሱትን ተስፋ አስቆራጭ ድምፆች ጸጥ አድርገህ፣ በጥንካሬ ለማንበብ፣ ለማደግና ወደ ፊት ለመራመድ የምታደርገው ትግል እጅግ ውድ ዋጋ አለው። ነገ የምትጨብጠው ታላቅ የስኬት ማማ፣ የዛሬው የውስጥ ጦርነትህ ውጤት ነው። ​ማንም ባያይህ እንኳ... የውስጥህን እሳት በፅናት ጠብቀህ ማሸነፍህን ቀጥል! የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
1 634
20
እንደምን አረፈዳቹ ስለጠፈው ይቅርታ🙏 ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዋች ናቸው ብዬ አምናለሁ። አና ፍራክ
እንደምን አረፈዳቹ ስለጠፈው ይቅርታ🙏 ከወደድኩት ላጋራቹ   ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 "የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዋች ናቸው ብዬ አምናለሁ። አና ፍራክ ከተናገረችው ወይም ከፃፈችው (የአና ማስታወሻ መፅሀፍ) የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ  ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh
1 424