🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ
Kanalga Telegram’da o‘tish
#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ" #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂 ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa
Ko'proq ko'rsatish6 656
Obunachilar
-524 soatlar
-117 kun
-2630 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+78
0 kanalda
Avgust '26
+179
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+153
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+173
1 kanalda
Get PRO
May '26
+145
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+114
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+74
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+76
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+76
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+106
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+104
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+89
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+103
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+102
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+135
2 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+158
4 kanalda
Get PRO
May '25
+125
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+205
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+251
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+205
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+313
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+343
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+290
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+360
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+479
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+277
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+139
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+103
0 kanalda
Get PRO
May '24
+85
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+251
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+251
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+172
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+134
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+107
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+53
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+41
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+56
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+162
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+216
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+221
0 kanalda
Get PRO
May '23
+213
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+170
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+219
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+97
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+205
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+221
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+165
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+127
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+136
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+162
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+198
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+175
0 kanalda
Get PRO
May '22
+172
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+158
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+179
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+154
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+260
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+121
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+138
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+303
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+361
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+487
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+350
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+356
0 kanalda
Get PRO
May '21
+297
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+238
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+344
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+481
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+318
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+2 525
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 21 Sentabr | 0 | |||
| 20 Sentabr | +3 | |||
| 19 Sentabr | +1 | |||
| 18 Sentabr | +5 | |||
| 17 Sentabr | +7 | |||
| 16 Sentabr | +3 | |||
| 15 Sentabr | +2 | |||
| 14 Sentabr | +3 | |||
| 13 Sentabr | +3 | |||
| 12 Sentabr | +5 | |||
| 11 Sentabr | 0 | |||
| 10 Sentabr | +3 | |||
| 09 Sentabr | +6 | |||
| 08 Sentabr | +3 | |||
| 07 Sentabr | +3 | |||
| 06 Sentabr | +5 | |||
| 05 Sentabr | +3 | |||
| 04 Sentabr | +5 | |||
| 03 Sentabr | +9 | |||
| 02 Sentabr | +7 | |||
| 01 Sentabr | +2 |
Kanal postlari
ከወደድኩት ላጋራቹ
በህይወቴ ከሰማኋቸው ታላላቅ ምክሮች አንዱ
"ስለ ሰዎች የምትናገረው በጎ ነገር ከሌለህ ምንም አትበል" ይላል።
የሰው ልጅ የተሰማውን ሁሉ መናገር የለበትም። አስቦ አሰላስሎ መወሰን አለበት። አእምሮ የተሰጠው ለዛ ነው። መርጦ ያሳልፋል መርጦ ያስቀራል። የተሰማውን ሁሉ እንዳመጣለት የሚናገር ከሆነ አእምሮ ከሌላቸው ፍጡራን የሚለይበት አንዳች ምክንያት የለም። ሃሳባችን ከስሜታችን መላቅ አለበት። ሁሌ ስሜት የሚጋልበን ከሆነ ህይወታችን በሐዘን የተሞላ ይሆናል። ሰውም ሰውነት ደረጃ የሚደርሰው በሃሳቡ ስሜቱን መግዛት ሲችል ነው።
ያን ምክር ከሰማሁበት ግዜ ጀምሮ ስለ ሰዎች ክፉ ቢሰማኝ እንኳን ለራሴ አስቀረዋለሁ። በተቻለኝ መጠን አዎንታዊ አስተሳሰብ ለማስረፅ በጎውን ብቻ ለሌሎች አስተላልፋለሁ። ታዲያ ሁሌ ይሳካልኛል ማለት አይደለም። አንዳንዴ እፎርሻለሁ። በተቻለኝ መጠን ግን ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለሁ።
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh| 2 | ሰላም እንዴት አመሻቹ
እንደጠፈው አውቃለሁ ቶሎ ቶሎ ለመምጣት እሞክራሁ
እስቲ አንድ ሰምቼ ከወደድኩት ላጋራቹ
አብዝተን የምንጨነቅለት የወደፊት ህይወት እኮ ምን አልባትም እኛ ላንኖርበት እንችላለን
ስለዚህ ሁሌ ፈጣሪያችንን እንዲ እንበለው
አምላኬ ሆይ አልዋከብ ስክን ልበል ዛሬን ልኑር ከኔ ጋር ሁን አግዘኝ እንበለው።
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መልካም ምሽት😍 | 583 |
| 3 | ✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ !
ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 | 1 120 |
| 4 | Matn yo'q... | 925 |
| 5 | Matn yo'q... | 1 331 |
| 6 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 798 |
| 7 | Matn yo'q... | 1 756 |
| 8 | Matn yo'q... | 1 575 |
| 9 | አንዳንድ ጊዜ ለመልቀቅ በጣም ከባድ የሆነው ነገር ሰው፣ ቦታ ወይም ሁኔታ አይደለም። ያለፈው ዘመን ውስጥ የሚኖር የራሳችን ገጽታ (የድሮ ማንነታችን) ነው። የድሮ ስህተቶቻችንን እንደግማለን። የሚያም ትዝታዎቻችንን እናስታውሳለን። የያዝነውን ፀፀት እንደ ማንነታችን አካል አድርገን እንሸከመዋለን። የትናንት ውድቀቶች የዛሬን ዕድሎች እንዲወስን እንፈቅዳለን። እና ሳናውቀው፣ ከአሁን በኋላ በሌለ ነገር ላይ ተጣብቀናል።
እውነታው ግን፣ ያለፈው ጊዜህ ድርሻውን ተወጥቷል።
* እያንዳንዱ ስህተት አንድ ነገር አስተምሮሃል።
* እያንዳንዱ ብስጭት የበለጠ አጠንክሮሃል።
* እያንዳንዱ ማነቆ ትምህርት ሰጥቶሃል።
* እያንዳንዱ ማጣት ማንነትህን ቀርጿል።
ነገር ግን ትምህርቶች መታወስ እንጂ እንደ ሰንሰለት መሸከም የለብህም ።ያለፈውን ጊዜ መሰረዝ አያስፈልግህም ። እንዳልተፈጠረ ሆኖ መማስመስልም አያስፈልግህም ።
በቀላሉ ያለፈው ጊዜ የወደፊት ዕጣ ፈንታህን እንዲቆጣጠር መፍቀዱን ማቆም ብቻ ነው የሚጠበቅብህ።
ጥፋተኝነትን አቃጥለው ።
ፀፀትን አቃጥለው
ራስን መጠራጠርን አቃጥለው ።
"በቂ አይደለህም" የሚሉ ታሪኮችን አቃጥለው ።
ጥበቡን ያዝ።
ሸክሙን ተወው
እድገት የሚጀምረው ወደ ኋላ መመልከትህን
ባቆሙበት ቅጽበት ነው። አሉታዊ ሰዎችን ከህይወትህ አስወግድ።
ያለፈውን ጊዜ እርሳ። ስህተቶችህን ተቀበል።
ህይወትህን እንደ አዲስ ጀምር።ምክንያቱም እየሆኑ ያሉት ሰው ከነበሩት ሰው እጅግ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
ያለፈው ጊዜ አንድ ምዕራፍ ብቻ ነው።መላው ታሪክ አይደለም። | 1 415 |
| 10 | እውነተኛ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆናቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉን☑️ | 131 |
| 11 | ከወደድኩት ላጋራቹ
Good night 🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 824 |
| 12 | Matn yo'q... | 1 720 |
| 13 | ለመሆኑ የህመም | 4 |
| 14 | Matn yo'q... | 1 |
| 15 | መጨረሻ ላይ የምንፀፀተው ባደረግነው ነገር ሳይሆን፣ ሳናደርገው በቀረነው ነገር ነው | 1 815 |
| 16 | እኔ ምላችሁ ልባችሁ ጥልጥል ብሎ ያውቃል? መቼም ህይወትን በፅሁፍ ማየት እንደመትፈልጉ ጥርጥር የለኝም!
ይህ Channel:- ልዩ ድርሰት(ልብ ሰቃይ)
አዝናኝ ወግ
የህይወት ምክር
ግጥም....
Join
https://t.me/haniyen1621 | 365 |
| 17 | ከወደድኩት ላጋራቹ
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 961 |
| 18 | ከወደድኩት ላጋራቹ
ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏
ስለራባችሁ ብቻ ያገኛችሁትን ሁሉ አትመገቡም ስለጠማችሁ ብቻ የቀረበላችሁን ሁሉ አትጠጡም ስለተጠራችሁ ብቻ ሁሉም ቦታ አትገኙም ስላማራችሁ ብቻ ሁሉንም እቃ አትገዙም
ስለምታውቁ ብቻ ሁሉንም አትናገሩም እያንዳንዱ ነገር ልኬት አለው መድሃኒት የሚያድነው በልኩ ስንጠቀመው ብቻ ነው
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 857 |
| 19 | ከወደድኩት ላጋራቹ
ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏
"ከሁሉ በላይ እጅጉን የሚከብደው ነገር... በየቀኑ በገዛ አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ያንን ብቸኛና ከባድ ጦርነት ማንም ሰው አለማየቱ ነው!"
ዓለም የሚያየው ውጫዊ ፈገግታህንና ጸጥታህን ብቻ ነው፤ በውስጥህ ግን ስንት የሚናወጥ ማዕበል እንዳለ የሚያውቅልህ የለም።
በዚህ ህይወት ውስጥ ትልቁና አስቸጋሪው ጦርነት ከውጭ ካሉ ጠላቶች ወይም ሁኔታዎች ጋር የሚደረገው ሳይሆን፣ ከራስህ ሃሳብ፣ ፍርሃት፣ ግራ መጋባትና ትዝታዎች ጋር ፊት ለፊት የምትጋፈጠው የውስጥ ትግል ነው።
ሰዎች ፊትህ ላይ ያለውን እርጋታ አይተው "ሁሉ ነገር ሰላም ነው" ሊሉ ይችላሉ። ነገር ግን ከዚያ በስተጀርባ ራስህን ለማነፅ፣ ነገህን ለመስራት፣ ካለፈው ስብራት ለመውጣት የምታደርገውን እልህ አስጨራሽ ጥረት ማንም አይረዳውም።
ይህንን ጦርነት ለሰዎች አስረድተህም አትጨርሰውም።
የውስጥህ ጦርነት... ነገ የምትቆምበትን ታላቅ ማንነት የሚቀርጽልህ ሚስጥራዊ አንጥረኛህ ነው።
ሰዎች አለማየታቸው ወይም አለመረዳታቸው ሊያስከፋህ አይገባም።
እውነተኛ ጥንካሬና ንቃት የሚወለደው ማንም በሌለበት፣ በዚያ በጥልቁ የጸጥታ ምዕራፍ ውስጥ ራስህን በራስህ ስትገነባውና ስታሸንፈው ነው። አንተ የገዛ ራስህ ጀግና ነህ።
በየቀኑ በሃሳብህ ውስጥ የሚነሱትን ተስፋ አስቆራጭ ድምፆች ጸጥ አድርገህ፣ በጥንካሬ ለማንበብ፣ ለማደግና ወደ ፊት ለመራመድ የምታደርገው ትግል እጅግ ውድ ዋጋ አለው። ነገ የምትጨብጠው ታላቅ የስኬት ማማ፣ የዛሬው የውስጥ ጦርነትህ ውጤት ነው።
ማንም ባያይህ እንኳ... የውስጥህን እሳት በፅናት ጠብቀህ ማሸነፍህን ቀጥል!
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 634 |
| 20 | እንደምን አረፈዳቹ ስለጠፈው ይቅርታ🙏
ከወደድኩት ላጋራቹ
ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏
"የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዋች ናቸው ብዬ አምናለሁ።
አና ፍራክ ከተናገረችው ወይም ከፃፈችው (የአና ማስታወሻ መፅሀፍ)
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee
You can contact me
@wintagh | 1 424 |
