Ethiopian SDA Songs
Open in Telegram
Ethiopian Seventh day Adventist Church songs are uploaded here. So you can get over 900+ songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it. Disclaimer - We don't own any of the content in this channel.
Show more4 457
Subscribers
+624 hours
+167 days
+930 days
Posts Archive
4 458
🔴አጋፔ
ባርኮቴን እቆጥራለሁ እዘረዝራለሁ
ያደረግኽልኝን አውቄልሃለው
ወደ ልቤ ጓዳ በሞገስ ገብተሃል
ባልወደድኩህ ጊዜ ቀድመህ ወደኸኛል
ምን ልበል ምን ልናገር
እጄን በአፌ ላይ ከመጫን በቀር
ልቤ ቀልጧል እጅግ ወደኸኛል
ወዮልኝ አምላክ ቀርበኸኛል
የዓይንህ ብሌን ነኝ እመሰክራለሁ
በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ አውቃለሁ
የሚደርስብኝን አንተ ታውቀዋለህ
ተሸክመኸኛል በዘላለም ክንድህ
ምን ልበል...
አጋፔ ታላቅ ፍቅር
አጥንትን የሚሰብር
እስትንፋስ አይቀርልኝ
ፍቅርህን ሳስብ
ክቡር ስም ጣፋጭ ስም እኩያ የሌለው
የምድር ዳርቻ ገልፆ የማይጨርሰው
በማለዳ በሌት ፊቱ የማይቀያየር
ባለ ብዙ ምህረት ፍቅር እግዚአብሔር
ምን ልበል...
አጋፔ ታላቅ ፍቅር
አጥንትን የሚሰብር
እስትንፋስ አይቀርልኝ
ፍቅርህን ሳስብ
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
"እናመስግን ዛሬም እንደገና፣ እኔን ላከኝ እና እንዘምርለት"ን ጨምሮ የተለያዩ የአበላ መዘምራን መዝሙሮች ሙሉ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። ገብታችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name13ኛ ... በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።
4 458
🔴አዋጅ አዋጅ
የበየነ በድቻ 10ኛ አልበም
Beyene Bedicha 10th Album
#አዋጅ_አዋጅ
#Beyene_Bedicha
#በየነ_በድቻ
#Album_10
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
🔴የእምነቴ ጀማሪ
የእምነቴ ጀማሪ እየሱስ
የእምነቴ ፈፃሚ እየሱስ
የህይወቴ ጀማሪ እየሱስ
የህይወቴ ፈፃሚ እየሱስ
አንተን ብቻ እያየሁ ሁል ጊዜ
መኖር ይሻለኛል በቤትህ
መሪ ነህ ለህይወቴ ጌታዬ
አቅጣጫን ጠቋሚ ጌታዬ
የማትሳሳተው ጌታዬ
የማትሰናከል ጌታዬ
ታዲያ ሰውን ማየት ለምኔ
ዓይኔ ባንተ ይረፍ መድኅኔ
ታዲያ ሰውን ማየት ለምኔ
ልቤ ባንተ ይረፍ መድኅኔ
የእምነቴ ጀማሪ ...
ነውርን ሁሉ የናቅህ ጌታዬ
በመስቀል የታገስክ ጌታዬ
እኔን ልታድነኝ ጌታዬ
ሁሉን ነገር የቻልክ ጌታዬ
ታዲያ ካንተ ውጪ ማን አለ
ዓይን የሚጣልበት የት አለ
ታዲያ ካንተ ውጪ ማን አለ
ልብ የሚጣልበት የት አለ
የእምነቴ ጀማሪ ...
ቢያምኑህ የምትታመን ጌታዬ
ቢጠሩህ የምትሰማ ጌታዬ
ድካምን የምታውቅ ጌታዬ
ትከሻህም ሰፊ ጌታዬ
ቢደገፉብህ ታስመካለህ
መች እንደሰው ችላ ትላለህ
የእምነቴ ጀማሪ ...
ሸምበቆም አይደለህ ጌታዬ
ተሰብረህ አትዋጋ ጌታዬ
አንተን ሲደገፉ ጌታዬ
በእርግጥ ታጸናለክ ጌታዬ
ቅጥቅጥ ሸምበቆን አትሰብርም
የሚጤስን ጧፍ አታጠፋም
ቸርነትህ በህይወት ያኖራል
ደግነትህ በቤት ያፀናል
የእምነቴ ጀማሪ ...
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name12ኛ ... ቢደገፉብህ ታስመካለህ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ።
4 458
ሌላማ የተሰኘው የዳዊት ካሳ ሙሉ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። እየገባችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
ዝያዳ የተሰኘው የመቐለ አድቬንቲስት መዘምራን ልዩ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። እየገባችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name11ኛ ... ማረፊያ እንድትሆነን ሰጠኸን ሰንበትህን ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።
4 458
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name11ኛ ... ማረፊያ እንድትሆነን ሰጠኸን ሰንበትህን ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።
4 458
1. ቶሎ ና ማሞ ጴጥሮስ
https://t.me/SDAsong/1258?single
2. ቶሎ ና የቀበና መዘምራን
https://t.me/SDAsong/522?single
3. ቶሎ ና ሻለቃው
https://t.me/SDAsong/1243?single
4. ማራናታ ቶሎ ና አቦንሳ መዘምራን
https://t.me/SDAsong/1618?single
5. ቶሎ ና አቦንሳ መዘምራን
https://t.me/SDAsong/624?single
6. ቶሎ ና በየነ በድቻ
https://t.me/SDAsong/1893
7. ጌታ ሆይ ቶሎ ና የመቀሌ መዘምራን
https://t.me/SDAsong/1962
አብዛኛው መዝሙሮች ላይ "ቶሎ ና" የሚለው ቃል ቢኖርም እንደ ርእስ ግን ሰባት መዝሙሮች አሉን።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
https://t.me/SDAsong/1720
ኪ ኤሮም የሚለው መዝሙር ትርጉሙን የምታውቁት ትርጉሙን በ@Simera1 ላኩልኝ።
4 458
አንዳንድ ጊዜ እንዲህ ነቃ የሚያደርገን ተግሳፅ ሲደርሰን
ድምፄን ከፍ አድርጌ ጠራሁህ ባስቀመጥኩ ስፍራ ግን አጣሁህመልሳችን ደግሞ
ባስቀመጠኝ ስፍራ ሆኜ ጠብቃለው ሲመጣ ኢየሱሴን ባይኔ አየዋለውብለን የምንመልስ ሰዎች ያድርገን።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
💿 የሳምንቱ የአልበም ግብዣ
እንዴት ናችሁ! 🙏
ይሄንን ሳምንት የምትባረኩበትን እና ወደ ጌታ የምትቀርቡበትን መዝሙር በማዳመጥ ጀምሩ።
🎧 የዚህ ሳምንት አልበም፡ ሸክላ ሰሪው
👤 መዘምራን፡ የሆሳእና ናታኒም መዘምራን
ይህ አልበም በውስጡ የሚያካትተው ስለ ፀሎት፣ ስለ ንስሃ፣ በህይወት ዘመን ሙሉ ራስን ለእግዚአብሔር አሳልፎ ስለ መስጠት እና እግዚአብሔርን ስለመተማመን የተሞላ የመዝሙር አልበም ነው።
ይሄንን መዝሙር
• ወደ ስራ/ትምህርት ቦታችሁ ስትሄዱ 🚕
• ስታጠኑ ወይም ስትሰሩ 📚
• በማንኛውም ሰዓት 🕘 አዳምጡት።🎧
💬 ከዚህ የመዝሙር አልበም ውስጥ የተባረካችሁበትን መዝሙር ከስር ፃፉልን 👇
📤 ይህንን post በዚህ ሳምንት እንዲባረክ ለምትፈልጉት ሰው አጋሩ።
#ሸክላ_ሰሪው
#Hossana_Natanim_Choir
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
🔴አትለፈኝ
በህይወቴ ዘመናት እንዲያው ተቆጠሩ
ለጌታ ሳልሰራ አመታት ነጎዱ
ሲሰለቸኝ በላዬ ጊዜያትን መቁጠሩ
ነፍሴ እንዲፈወስ ንካትን ናፈኩኝ
አትለፈኝ ጌታ ፍፁም ሳትባርከኝ
በመንፈስህ ሞልተህ እኔን ሳትሰራኝ
ደካማ ልጅህ ነኝ ሀይልህ ሚያስፈልገኝ
እባክህ ጌታ ሆይ አትለፍ ሳትነካኝ
ሳትነካኝ ዳስሰህ ሳትፈውሰኝ አይተህ
ለደረቁ አጥንቴ እስትንፋስን ዘርተህ
ስሜን ሳትቀይረው ታሪኬን አድሰህ
አትሂድ አባት ሆይ ከልቤ ደጅ ደርሰህ
አትለፈኝ ጌታ ...
መሄጃ መንገዴን ጨለማ ከበበኝ
የዕውርነት ህይወት መኖሩ አቃተኝ
ጌታዬ በልብህ ዳግም ራርተህልኝ
ማዳንህን እንዳይ አይኖቼን አብራልኝ
አትለፈኝ ጌታ ...
አትለፈኝ ጌታ ...
#አትለፈኝ
#Hossana_Natanim_Choir
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 458
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name9ኛ ... አትለፍ ሳትነካኝ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ።
4 458
🙏መልካም ሰንበት🙏
በአካልም በመንፈስም የምናርፍበት ሰንበት ይሁንልን🙏
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
