Ethiopian SDA Songs
前往频道在 Telegram
Ethiopian Seventh day Adventist Church songs are uploaded here. So you can get over 900+ songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it. Disclaimer - We don't own any of the content in this channel.
显示更多4 540
订阅者
+124 小时
+187 天
+10130 天
帖子存档
4 540
💿 የሳምንቱ የአልበም ግብዣ
እንዴት ናችሁ! 🙏
ይሄንን ሳምንት የምትባረኩበትን እና ወደ ጌታ የምትቀርቡበትን መዝሙር በማዳመጥ ጀምሩ።
🎧 የዚህ ሳምንት አልበም፡ ኃያል ነው
👤 መዘምራን፡ የኤልሮኢ ጎዳና ፈላጊ
የንስሃ፣ የምስጋና፣ የውዳሴ እና ፍቅሩን የሚገልፅ እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው።
ይሄንን መዝሙር
• ወደ ስራ/ትምህርት ቦታችሁ ስትሄዱ 🚕
• ስታጠኑ ወይም ስትሰሩ 📚
• በማንኛውም ሰዓት 🕘 አዳምጡት።🎧
💬 ከዚህ የመዝሙር አልበም ውስጥ የተባረካችሁበትን መዝሙር ከስር ፃፉልን 👇
📤 ይህንን post በዚህ ሳምንት እንዲባረክ ለምትፈልጉት ሰው አጋሩ።
#ኃያል_ነው
#Abonsa_Elroi_Pathfinder_Choir
#Elroi_Pathfinder
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
💿 የሳምንቱ የአልበም ግብዣ
እንዴት ናችሁ! 🙏
ይሄንን ሳምንት የምትባረኩበትን እና ወደ ጌታ የምትቀርቡበትን መዝሙር በማዳመጥ ጀምሩ።
🎧 የዚህ ሳምንት አልበም፡ ኃያል ነው
👤 መዘምራን፡ የኤልሮኢ ጎዳና ፈላጊ 1ኛ አልበም
የንስሃ፣ የምስጋና፣ የውዳሴ እና ፍቅሩን የሚገልፅ እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው።
ይሄንን መዝሙር
• ወደ ስራ/ትምህርት ቦታችሁ ስትሄዱ 🚕
• ስታጠኑ ወይም ስትሰሩ 📚
• በማንኛውም ሰዓት 🕘 አዳምጡት።🎧
💬 ከዚህ የመዝሙር አልበም ውስጥ የተባረካችሁበትን መዝሙር ከስር ፃፉልን 👇
📤 ይህንን post በዚህ ሳምንት እንዲባረክ ለምትፈልጉት ሰው አጋሩ።
#ኃያል_ነው
#Abonsa_Elroi_Pathfinder_Choir
#Elroi_Pathfinder
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
ልብን የሚነኩ የንስሃ መዝሙሮች በአንድ ተሰብስቦ ተለቆላችኋል። በዚህ link እየገባችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
🔴ምህረትህን እሻለሁ
ከሀጢአት ሰንሰለት ተብትቦ ካሰረኝ
ካልተገራ ምኞት ጠፍንጎ ከያዘኝ
ድል አድርጌ መውጣት መሄድ የተሳነኝ
መንገዴን የሳትኩኝ ደካማ ፍጡር ነኝ
በተሰበረ ልብ በእሽታ መንፈስ
ዙፋንህ ስር አለው በእጆችህ ልዳሰስ
ምህረትህን እሻለሁ ከነፍሴ አጥብቄ
ፊትህ መጥቻለው መድከሜን አውቄ
ሀኪሜ አንተ ነህ ውስጤን የምትፈውስ
የቆሸሸውን ልቤን አንፅተህ ምትቀድስ
የሱስ አልተሳልክም በውስጥ ማንነቴ
ስጋዬን አንግሼ አልሾምኩህም በቤቴ
ሀጥያት ሰለጠነ ነግሶ በህይወቴ
መላቀቅ ተሳነኝ ከክፉ መሻቴ
ነፍሴን ያጎበጣት የኃጢአቴ ቀንበር
ይውረድልኝና ከላዬ ይሰበር
ምህረትህን እሻለሁ ...
በደሌ እጅግ በዝቶ ፊትህን ሰወረብኝ
አለማስተዋሌ ከፈቃድህ አራቀኝ
በዓመፃ ተግባሬ እጅጉን ተከፋህ
በአስመሳይነቴ አዘንህ ተከዝህ
አውቃለሁ በደሌን መተላለፌን
ከፊትህ አትጣለኝ ይቅር ብለህ አንሳኝ
ምህረትህን እሻለሁ ...
#ምህረትን_እሻለሁ
#Shino_Natanim_Choir
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name14ኛ ... አለማስተዋሌ ከፈቃድህ አራቀኝ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ።
4 540
🔴አጋፔ
ባርኮቴን እቆጥራለሁ እዘረዝራለሁ
ያደረግኽልኝን አውቄልሃለው
ወደ ልቤ ጓዳ በሞገስ ገብተሃል
ባልወደድኩህ ጊዜ ቀድመህ ወደኸኛል
ምን ልበል ምን ልናገር
እጄን በአፌ ላይ ከመጫን በቀር
ልቤ ቀልጧል እጅግ ወደኸኛል
ወዮልኝ አምላክ ቀርበኸኛል
የዓይንህ ብሌን ነኝ እመሰክራለሁ
በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ አውቃለሁ
የሚደርስብኝን አንተ ታውቀዋለህ
ተሸክመኸኛል በዘላለም ክንድህ
ምን ልበል...
አጋፔ ታላቅ ፍቅር
አጥንትን የሚሰብር
እስትንፋስ አይቀርልኝ
ፍቅርህን ሳስብ
ክቡር ስም ጣፋጭ ስም እኩያ የሌለው
የምድር ዳርቻ ገልፆ የማይጨርሰው
በማለዳ በሌት ፊቱ የማይቀያየር
ባለ ብዙ ምህረት ፍቅር እግዚአብሔር
ምን ልበል...
አጋፔ ታላቅ ፍቅር
አጥንትን የሚሰብር
እስትንፋስ አይቀርልኝ
ፍቅርህን ሳስብ
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
"እናመስግን ዛሬም እንደገና፣ እኔን ላከኝ እና እንዘምርለት"ን ጨምሮ የተለያዩ የአበላ መዘምራን መዝሙሮች ሙሉ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። ገብታችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name13ኛ ... በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።
4 540
🔴አዋጅ አዋጅ
የበየነ በድቻ 10ኛ አልበም
Beyene Bedicha 10th Album
#አዋጅ_አዋጅ
#Beyene_Bedicha
#በየነ_በድቻ
#Album_10
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
🔴የእምነቴ ጀማሪ
የእምነቴ ጀማሪ እየሱስ
የእምነቴ ፈፃሚ እየሱስ
የህይወቴ ጀማሪ እየሱስ
የህይወቴ ፈፃሚ እየሱስ
አንተን ብቻ እያየሁ ሁል ጊዜ
መኖር ይሻለኛል በቤትህ
መሪ ነህ ለህይወቴ ጌታዬ
አቅጣጫን ጠቋሚ ጌታዬ
የማትሳሳተው ጌታዬ
የማትሰናከል ጌታዬ
ታዲያ ሰውን ማየት ለምኔ
ዓይኔ ባንተ ይረፍ መድኅኔ
ታዲያ ሰውን ማየት ለምኔ
ልቤ ባንተ ይረፍ መድኅኔ
የእምነቴ ጀማሪ ...
ነውርን ሁሉ የናቅህ ጌታዬ
በመስቀል የታገስክ ጌታዬ
እኔን ልታድነኝ ጌታዬ
ሁሉን ነገር የቻልክ ጌታዬ
ታዲያ ካንተ ውጪ ማን አለ
ዓይን የሚጣልበት የት አለ
ታዲያ ካንተ ውጪ ማን አለ
ልብ የሚጣልበት የት አለ
የእምነቴ ጀማሪ ...
ቢያምኑህ የምትታመን ጌታዬ
ቢጠሩህ የምትሰማ ጌታዬ
ድካምን የምታውቅ ጌታዬ
ትከሻህም ሰፊ ጌታዬ
ቢደገፉብህ ታስመካለህ
መች እንደሰው ችላ ትላለህ
የእምነቴ ጀማሪ ...
ሸምበቆም አይደለህ ጌታዬ
ተሰብረህ አትዋጋ ጌታዬ
አንተን ሲደገፉ ጌታዬ
በእርግጥ ታጸናለክ ጌታዬ
ቅጥቅጥ ሸምበቆን አትሰብርም
የሚጤስን ጧፍ አታጠፋም
ቸርነትህ በህይወት ያኖራል
ደግነትህ በቤት ያፀናል
የእምነቴ ጀማሪ ...
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name12ኛ ... ቢደገፉብህ ታስመካለህ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ።
4 540
ሌላማ የተሰኘው የዳዊት ካሳ ሙሉ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። እየገባችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
ዝያዳ የተሰኘው የመቐለ አድቬንቲስት መዘምራን ልዩ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። እየገባችሁ ተባረኩበት።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
4 540
መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name11ኛ ... ማረፊያ እንድትሆነን ሰጠኸን ሰንበትህን ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።

1. ቶሎ ና ማሞ ጴጥሮስ
https://t.me/SDAsong/1258?single
2. ቶሎ ና የቀበና መዘምራን
https://t.me/SDAsong/522?single
3. ቶሎ ና ሻለቃው
https://t.me/SDAsong/1243?single
4. ማራናታ ቶሎ ና አቦንሳ መዘምራን
https://t.me/SDAsong/1618?single
5. ቶሎ ና አቦንሳ መዘምራን
https://t.me/SDAsong/624?single
6. ቶሎ ና በየነ በድቻ
https://t.me/SDAsong/1893
7. ጌታ ሆይ ቶሎ ና የመቀሌ መዘምራን
https://t.me/SDAsong/1962
አብዛኛው መዝሙሮች ላይ "ቶሎ ና" የሚለው ቃል ቢኖርም እንደ ርእስ ግን ሰባት መዝሙሮች አሉን።
sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇JOIN OUR GROUP👇 ▷ @SDAinstrumental ◁ 👇👇Inbox Chat 👇👇 ▷ @Simera1 ◁
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 