es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Ethiopian SDA Songs

Ethiopian SDA Songs

Ir al canal en Telegram

Ethiopian Seventh day Adventist Church songs are uploaded here. So you can get over 900+ songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it. Disclaimer - We don't own any of the content in this channel.

Mostrar más
4 841
Suscriptores
+724 horas
+127 días
+10630 días
Archivo de publicaciones
መንገዴን አቅና ጌታዬ በእጅህ ስራኝ እንደገና እንደሀሳብህ ጣልቃ አልገባም እኔ በስራህ ላይ ፈቃድህ ይፈፀም ጌታ በኔ ላይ ትችላለህ ይህንን ልታደርግ ትችላለህ አበጃጅተህ ዳግም ልታቆመኝ አንተ ሀይል አለህ መልካም ቀን
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

ልብ የሚነኩ የንስሃ መዝሙሮች ስብስብን በመልቀቅ ጀምረናል። በቀጣይ የራሳችንንም non stop playlist እና ተመሳሳይ መልዕክት እና Genre ያላቸውን እየሰበሰብን የምንለቅ ይሆናል። በእነዚህ መዝሙሮች ተባረኩበት።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

ሰላም እንዴት ናችሁ በቅርቡ Zemari Media ላይ ያሉትን non stop መዝሙሮች በaudio አድርጌ እዚሁ ለመልቀቅ አስቤ ነበር። ምን ሃሳብ አላችሁ? እራሱ ይለቀቅ ወይስ አዲስ playlist ይሰራ?
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

ሙላን (Mulan) - ጎቶንያል የዝማሬ ቡድን (Gotonyal singers) YouTube link ካንተውጭ መንገዱ የሚጎዳ ጠል የሌለው ደረቅ ነው ምድረበዳ የሆነ ነው መልካምነት የጎደለው በህልውናህ ድክመታችንን ሸፍነው(2X) ሙላን(2X) በመንፈስህ ንካን(2X) በጉጠትህ አንችልም(2X) ካላንተማ ሙላን(2X) እንደገና እኛ ልጆችህ ቆመናል በፊትህ መሞላት ፈልገን በመንፈስህ የአንተ ሸክላዎች አድርገን በመንፈስ ዘይትህ ጌታ ሙላን ሙላን(2X) በመንፈስህ ንካን(2X) በጉጠትህ አንችልም(2X) ካላንተማ ሙላን(2X) እንደገና ካንተውጭ መንገዱ የሚጎዳ ጠል የሌለው ደረቅ ነው ምድረበዳ የሆነ ነው መልካምነት የጎደለው በህልውናህ ድክመታችንን ሸፍነው(2X) መረባችን ጥለን እንከተልህ አይጠቅመንምና አሳ ከእንግዲህ ትሆናላችሁ የሰዎች አጥማጅ ብለኸናል አባ እንኑር ባንተደጅ ምርጫችን(2X) እናድርግህ በኛላይ(2X) ኑር እባክህ ካላንተ(2X) ወዴት እንሄዳለን አባታችን(2X) ያዘን እንላለን ካንተውጭ መንገዱ የሚጎዳ ጠል የሌለው ደረቅ ነው ምድረበዳ የሆነ ነው መልካምነት የጎደለው በህልውናህ ድክመታችንን ሸፍነው(2X) ምርጫችንን እንደማርያም እናድርግ በፊትህ እንቁም አድርገን ያንተ ልጆች ጌታ ካላንተ እንዳናይ ሌላ ሙላን(2X) በመንፈስህ ንካን(2X) በጉጠትህ አንችልም(2X) ካላንተማ ሙላን(2X) እንደገና #Mulan #ሙላን
       sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇      ▷  @SDAinstrumental ◁         👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

ድንቅ የማለዳ የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ || A Wonderful Collection of Morning Praise Songs ድንቅ የማለዳ የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ || A Wonderful Collection of Morning Praise Songs ወደፊት የሚለቀቁ የበፊት እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን።  በይበልጥ መዝሙሮችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Lm5i2mTEGWU 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

ኢሳይያስ 58 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ “እግሮችህ ሰንበትን እንዳይሽሩ ብታሳርፍ፣ በተቀደሰው ቀኔ የልብህን ባታደርግ፣ ሰንበትን ደስታ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቀን የተከበረ ብለህ ብትጠራ
ኢሳይያስ 58 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ “እግሮችህ ሰንበትን እንዳይሽሩ ብታሳርፍ፣ በተቀደሰው ቀኔ የልብህን ባታደርግ፣ ሰንበትን ደስታ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቀን የተከበረ ብለህ ብትጠራው፣ በገዛ መንገድህ ከመሄድ፣ እንደ ፈቃድህ ከማድረግና ከከንቱ ንግግር ብትቈጠብ፣ ¹⁴ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፤ በምድር ከፍታዎች ላይ እንድትጋልብ፣ የአባትህን የያዕቆብን ርስት ጠግበህ እንድትበላ አደርግሃለሁ” የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና። መልካም ሰንበት
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
21ኛ ...  ካላንተ እንዳናይ ሌላ  ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ።

#3 የመዝሙር አልበም በቅርቡ
#3 የመዝሙር አልበም በቅርቡ

ቁጥሮች ቢናገሩ ኖሮ… በሂሳብ ውስጥ ያሉ ቁጥሮች መናገር ቢችሉ ኖሮ፣ አንዳንዶቹ ዜሮ (0) እና አንድ (1)ን ይከሱ ነበር። “ለምን ዜሮንና አንድን እንከሳለን?” ብለው ሊጠይቁ ይችላሉ። ማንኛውም ቁጥር በዜሮ ሲባዛ ውጤቱ ያው ዜሮ ይሆናል። ለምሳሌ፦ 20,000,000 × 0 = 0 ዜሮ ትልቅ ቁጥሮችን እንኳን ወደ ምንም ነገር ሊቀይር ይችላል። አንዳንድ ሰዎችም እንደ ዜሮ ናቸው። ከእነሱ ጋር ከተቀራረብክ፣ የአንተ ዋጋ ምንም ያህል ታላቅ ቢሆንም፣ ወደ ዜሮ ሊያወርዱህ ይችላሉ። አንድ (1)ስ? ማንኛውም ቁጥር በአንድ ሲባዛ ምንም ለውጥ አያመጣም፤ ቁጥሩ እንዳለ አንድ ሆኖ ይቀራል። ቁጥሩ ምንም ያህል ትልቅ ቢሆንም አይለወጥም። ለምሳሌ፦ 20,000,000 × 1 = 20,000,000 አንዳንድ ሰዎችም እንደ አንድ ናቸው። በሕይወትህ ላይ ምንም ያህል ቢነኩህ አንተ በነበርክበት ትቀራለህ። አታድግም፣ አትሻሻልም፤ ባለህበት ቆመህ ትቀራለህ። ስለዚህ አንተ ምን ዓይነት ሰው ነህ? እና የምትቀርባቸው ሰዎችስ ምን ዓይነት ናቸው? እግዚአብሔር የአንድ (1) እና የዜሮ (0) መንፈስ ካላቸው ሰዎች እንዲንለይ ይርዳን። እንዲሁም እግዚአብሔር እንድናድግና ከአንድ በላይ እንድንሆን ይርዳን። ስለዚህ በሌሎች ሕይወት ላይ በጎ ተጽዕኖ ስናሳርፍ፣ ዋጋን እንድንጨምርላቸው ጌታ ይርዳን። ተባረኩ፤ ለሌሎችም በረከት ሁኑ። እንዲሁም የምትገኙበትን ድርጅት እና ተቋም በመልካም ተጽዕኖአችሁ የበለጠ ዋጋ ያለው አድርጉት። ተባረኩ!! @pastor NEGASH PETROS

የአድቬንቲስት ውዳሴ ደብተር መተግበሪያ Wudase አሁን በዘመናዊ መልክ ቀርቦላችኋል! የጌታ ረድኤት ታክሎበት፣ በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን በውስጡ የያዘው የውዳሴ ደብተር Wudase መተግበሪያ ለ
+1
የአድቬንቲስት ውዳሴ ደብተር መተግበሪያ Wudase አሁን በዘመናዊ መልክ ቀርቦላችኋል! የጌታ ረድኤት ታክሎበት፣ በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን በውስጡ የያዘው የውዳሴ ደብተር Wudase መተግበሪያ ለአጠቃቀም በሚመች መልኩ ተዘጋጅቶ ቀርቧል። ከያዛቸው አዳዲስ ግልጋሎቾችን ጥቂቶችን ለመግለፅ ያህል፡ ፈጣን ፍለጋ፦ መዝሙራትን በርዕሳቸው ወይም በውስጣቸው ባሉ ቃላት በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል የሙዚቃ ኖታ፦ የእያንዳንዱን መዝሙር ኖታ አብሮ የያዘ ምቹ አቀራረብ፦ የፅሁፉን መጠንና ቅርፅ እንደ ፍላጎትዎ ማስተካከል የሚችሉበት እና ሌሎችም በርካታ አዳዲስ ባህሪያትን አካቷል። ዛሬውኑ ከplay store አውርደው ይጠቀሙ! ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wudase.hymn @wudaseapp

አፋን ኦሮሞ መስማት ለምትችሉ ይሄን ድንቅ መዝሙር ጋብዣችኋለው። Si Wajjin Ta'uun Koo - Faarfataa Boonaa Fiqaaduu ከእንተ ጋር መሆኔ - ዘማሪ ቦና ፍቃዱ https://youtube.com/watch?v=MM73YJ4eZQw&si=29uDlaEUV23Xvo70 ትርጉሙ ይኸው ከአንተ ጋር መሆን ለእኔ ሰላም ነው ከአንተ ጋር መሆን ለእኔ መልካም ነው አንተ የምተማመንበት አምላኬ ነህ አንተ ተስፋ የማደርገው የቅርብ ጓደኛዬ ነህ የእረፍት ጥላ ነህ በውስጡ የምታደስበት ... በምንም አይነት ሁኔታና ችግር ውስጥ ያልረሳኝ አስቸጋሪው ባህሪዬን አይቶ እኔን ያልሰለቸኝ አንተ ለእኔ አለኝ የምለው ሁሉ ነገሬ ነህ እራሴን በአንተ ላይ ጥዬ አረፍኩ መደገፊያዬ ሆነህልኛል ልጄ ትለኛለህ ከሁሉም በላይ ታዝንልኛለህ ፍቅርህ የውሸት አይደለም በእውነት ትወደኛለህ እንደዚሁ ትተህ ረስተኸኝ አልፈኸኝ አታልፍም ታማኝ ጓደኛ አንተ ነህ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሰላም፣ ሰላም ነው ከአንተ ጋር መሆኔ ለእኔ፣ ለእኔ መልካም ነው ከአንተ ጋር መሆኔ ከሁሉ በላይ ሰላም፣ ሰላምን ይሰጠኛል ሙሉ አካላዊ እና መንፈሳዊ እረፍት አግኝቻለሁ ልክ እንደ ጤዛ ለዛሬ ታይቶ ለነገ የሚያልፈው የምድር ሀብት ጥበብ ተብሎ የሚቆጠረው የሰው ሞኝነት ከዚህ ሁሉ ይልቅ አንተን ማግኘት ለእኔ ጥበብ ነው ከሁሉም ነገሮች በላይ አንተን ማግኘት ለእኔ ጥበብ ነው አንተን ማግኘት ለእኔ ጥበብ ነው አንተን ማወቅ ለእኔ ጥበብ ነው አንተን ማግኘት ለእኔ ጥበብ ነው

ኢየሱስ ሆይ ና! Singer Gashaw Temesgen https://youtube.com/watch?v=QX_YfINQTBA&si=5gTrFfBDP5yaoFr7

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
20ኛ ...  መቼም የማታሳፍር የታመንህ  ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ።

#onevoice27 sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 ▷ @SDAEnglish ◁ ▷ @SDAsong◁ ▷ @SDAInstrumentals ◁ ▷ @SDASongLyrics◁ 👇J
#onevoice27
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

የዛሬው የ "ከመዝሙሩ በስተጀርባ" የተሰኘው የውይይት ጊዜ ይሄንን ይመስል ነበረ። በቀጣይ በሌላ እንግዳ እስከምንገናኝ ሰላም ቆዩልኝ። ስለፕሮግራሙ ያላችሁን አስተያየት፣ ቢሻሻል፣ ይሄ ቢሆን የምትሉትን እንዲሁም እንዲጠየቅላችሁ የምትፈልጉትን ዘማሪ ከስር በcomment ወይም በinbox @simera1 ላይ ልታስቀምጡ ትችላላችሁ። ቀጣይ እስክንገናኝ የጌታ ሰላም ለሁላችሁም ይብዛ።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁