uz
Feedback
Ethiopian SDA Songs

Ethiopian SDA Songs

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ethiopian Seventh day Adventist Church songs are uploaded here. So you can get over 900+ songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it. Disclaimer - We don't own any of the content in this channel.

Ko'proq ko'rsatish
4 457
Obunachilar
+624 soatlar
+167 kunlar
+930 kunlar
Postlar arxiv
🔴አጋፔ ባርኮቴን እቆጥራለሁ እዘረዝራለሁ ያደረግኽልኝን አውቄልሃለው ወደ ልቤ ጓዳ በሞገስ ገብተሃል ባልወደድኩህ ጊዜ ቀድመህ ወደኸኛል ምን ልበል ምን ልናገር እጄን በአፌ ላይ ከመጫን በቀር ልቤ ቀልጧል እጅግ ወደኸኛል ወዮልኝ አምላክ ቀርበኸኛል የዓይንህ ብሌን ነኝ እመሰክራለሁ በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ አውቃለሁ የሚደርስብኝን አንተ ታውቀዋለህ ተሸክመኸኛል በዘላለም ክንድህ ምን ልበል... አጋፔ ታላቅ ፍቅር አጥንትን የሚሰብር እስትንፋስ አይቀርልኝ ፍቅርህን ሳስብ ክቡር ስም ጣፋጭ ስም እኩያ የሌለው የምድር ዳርቻ ገልፆ የማይጨርሰው በማለዳ በሌት ፊቱ የማይቀያየር ባለ ብዙ ምህረት ፍቅር እግዚአብሔር ምን ልበል... አጋፔ ታላቅ ፍቅር አጥንትን የሚሰብር እስትንፋስ አይቀርልኝ ፍቅርህን ሳስብ
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

"እናመስግን ዛሬም እንደገና፣ እኔን ላከኝ እና እንዘምርለት"ን ጨምሮ የተለያዩ የአበላ መዘምራን መዝሙሮች ሙሉ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። ገብታችሁ ተባረኩበት።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
13ኛ ... በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።

+9
🔴አዋጅ አዋጅ የበየነ በድቻ 10ኛ አልበም Beyene Bedicha 10th Album #አዋጅ_አዋጅ #Beyene_Bedicha #በየነ_በድቻ #Album_10
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

New song will be uploaded. Stay tuned.

🔴የእምነቴ ጀማሪ የእምነቴ ጀማሪ እየሱስ የእምነቴ ፈፃሚ እየሱስ የህይወቴ ጀማሪ እየሱስ የህይወቴ ፈፃሚ እየሱስ አንተን ብቻ እያየሁ ሁል ጊዜ መኖር ይሻለኛል በቤትህ መሪ ነህ ለህይወቴ ጌታዬ አቅጣጫን ጠቋሚ ጌታዬ የማትሳሳተው ጌታዬ የማትሰናከል ጌታዬ ታዲያ ሰውን ማየት ለምኔ  ዓይኔ ባንተ ይረፍ መድኅኔ ታዲያ ሰውን ማየት ለምኔ ልቤ ባንተ ይረፍ መድኅኔ የእምነቴ ጀማሪ ... ነውርን ሁሉ የናቅህ ጌታዬ በመስቀል የታገስክ ጌታዬ እኔን ልታድነኝ ጌታዬ ሁሉን ነገር የቻልክ ጌታዬ ታዲያ ካንተ ውጪ ማን አለ  ዓይን የሚጣልበት የት አለ ታዲያ ካንተ ውጪ ማን አለ ልብ የሚጣልበት የት አለ የእምነቴ ጀማሪ ... ቢያምኑህ የምትታመን ጌታዬ ቢጠሩህ የምትሰማ ጌታዬ ድካምን የምታውቅ ጌታዬ ትከሻህም ሰፊ ጌታዬ ቢደገፉብህ ታስመካለህ መች እንደሰው ችላ ትላለህ የእምነቴ ጀማሪ ... ሸምበቆም አይደለህ ጌታዬ ተሰብረህ አትዋጋ ጌታዬ አንተን ሲደገፉ ጌታዬ በእርግጥ ታጸናለክ ጌታዬ ቅጥቅጥ ሸምበቆን አትሰብርም የሚጤስን ጧፍ አታጠፋም ቸርነትህ በህይወት ያኖራል ደግነትህ በቤት ያፀናል የእምነቴ ጀማሪ ...
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
12ኛ ... ቢደገፉብህ ታስመካለህ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ።

ሌላማ የተሰኘው የዳዊት ካሳ ሙሉ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። እየገባችሁ ተባረኩበት።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

ዝያዳ የተሰኘው የመቐለ አድቬንቲስት መዘምራን ልዩ አልበም YouTube ላይ ተለቋል። እየገባችሁ ተባረኩበት።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
11ኛ ... ማረፊያ እንድትሆነን ሰጠኸን ሰንበትህን ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
11ኛ ... ማረፊያ እንድትሆነን ሰጠኸን ሰንበትህን ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ። መልካም የሰንበት ዝግጅት ይሁንላችሁ።

1. ቶሎ ና ማሞ ጴጥሮስ https://t.me/SDAsong/1258?single 2. ቶሎ ና የቀበና መዘምራን https://t.me/SDAsong/522?single 3. ቶሎ ና ሻለቃው https://t.me/SDAsong/1243?single 4. ማራናታ ቶሎ ና አቦንሳ መዘምራን https://t.me/SDAsong/1618?single 5. ቶሎ ና አቦንሳ መዘምራን https://t.me/SDAsong/624?single 6. ቶሎ ና በየነ በድቻ https://t.me/SDAsong/1893 7. ጌታ ሆይ ቶሎ ና የመቀሌ መዘምራን https://t.me/SDAsong/1962 አብዛኛው መዝሙሮች ላይ "ቶሎ ና" የሚለው ቃል ቢኖርም እንደ ርእስ ግን ሰባት መዝሙሮች አሉን።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
10ኛ ... ቶሎ ና ... ስንት መዝሙር ውስጥ እንዳለ ከነርዕሱ ገምቱ።

https://t.me/SDAsong/1720 ኪ ኤሮም የሚለው መዝሙር ትርጉሙን የምታውቁት ትርጉሙን በ@Simera1 ላኩልኝ።

የመዝሙር አልበም ግብዣውን ምን ያህሎቻችሁ እያዳመጣችሁ ነው?
Anonymous voting

አንዳንድ ጊዜ እንዲህ ነቃ የሚያደርገን ተግሳፅ ሲደርሰን
ድምፄን ከፍ አድርጌ ጠራሁህ ባስቀመጥኩ ስፍራ ግን አጣሁህ
መልሳችን ደግሞ
ባስቀመጠኝ ስፍራ ሆኜ ጠብቃለው ሲመጣ ኢየሱሴን ባይኔ አየዋለው
ብለን የምንመልስ ሰዎች ያድርገን።
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

💿 የሳምንቱ የአልበም ግብዣ እንዴት ናችሁ! 🙏 ይሄንን ሳምንት የምትባረኩበትን እና ወደ ጌታ የምትቀርቡበትን መዝሙር በማዳመጥ ጀምሩ። 🎧 የዚህ ሳምንት አልበም፡ ሸክላ ሰሪው 👤 መዘምራን፡ የሆሳእና ናታኒም መዘምራን ይህ አልበም በውስጡ የሚያካትተው ስለ ፀሎት፣ ስለ ንስሃ፣ በህይወት ዘመን ሙሉ ራስን ለእግዚአብሔር አሳልፎ ስለ መስጠት እና እግዚአብሔርን ስለመተማመን የተሞላ የመዝሙር አልበም ነው። ይሄንን መዝሙር • ወደ ስራ/ትምህርት ቦታችሁ ስትሄዱ 🚕 • ስታጠኑ ወይም ስትሰሩ 📚 • በማንኛውም ሰዓት 🕘 አዳምጡት።🎧 💬 ከዚህ የመዝሙር አልበም ውስጥ የተባረካችሁበትን መዝሙር ከስር ፃፉልን 👇 📤 ይህንን post በዚህ ሳምንት እንዲባረክ ለምትፈልጉት ሰው አጋሩ። #ሸክላ_ሰሪው #Hossana_Natanim_Choir
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁

መዝሙሩን ገምቱ
Guess the Song Name
9ኛ ... አትለፍ ሳትነካኝ ... ዘማሪውን እና የመዝሙሩን ርዕስ ገምቱ።

🙏መልካም ሰንበት🙏 በአካልም በመንፈስም የምናርፍበት ሰንበት ይሁንልን🙏
      sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ   👇JOIN OUR CHANNEL👇           ▷ @SDAEnglish ◁             ▷ @SDAsong◁     ▷ @SDAInstrumentals ◁        ▷ @SDASongLyrics◁        👇JOIN OUR GROUP👇     ▷  @SDAinstrumental ◁        👇👇Inbox Chat 👇👇               ▷  @Simera1  ◁