cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hawassa University Students' Information Center

This channel will provide you the information you need in all the campuses of Hawassa University. Main campus Techno Referal Agri Wendo Bensa Daye and Awada campuses For more information and comments contact : @Ab_lala @Rediet_Gezahegn

Show more
Advertising posts
5 906Subscribers
-124 hours
+537 days
+20830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዛሬ የ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን ተሳትፎ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ። ለጋራ ጥቅም በጋራ ስንቆም ድንቅ እንሆናለን። እስከአሁን በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶኑ ያልተሳተፋችሁ ዛሬ በቀሪዎቹ ሰዓታት፣ በመጪዎቹ ቀናት እና ሳምንታትም እንድትቀላቀሉ አበረታታችኋለሁ። በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን። I want to extend my gratitude to everyone who has joined the 'Clean Streets - Healthy Lives' digital telethon today. We are colorful when we come together for a collective cause. For those who haven't participated yet, I encourage you to join the #CleanEthiopia digital telethon today and in the days and weeks ahead. Together, we can make a significant impact.
Show all...
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አሳፋሪ ልማዶች አንዱ የሆነውን የመንገድ ላይ መፀዳዳትን  እስከመጨረሻው ለማስቀረት በሺዎች የሚቆጠሩ የህዝብ ዘመናዊ  መፀዳጃ ቤት ቤቶችን ለመገንባት በጠ/ሚ አብይ አህመድ የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ይፋ አድርገዋል ።  ጽዱ ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚውለውን በጀት ለማሰባሰብ የጠ/ሚ ፅ/ቤት በዛሬው ዕለት ዲጂታል ቴሌቶን አስጀምሯል። ይህን ተከትሎ ብዙዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 የድርሻቸውን በማበርከት ላይ ይገኛሉ።      👉https://t.me/hugadssachannel
Show all...
#HawassaUniversity ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ፤ የከፍተኛ ትምህርት መወጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ከትምህርት ሚኒስቴር በተገለጸልን መሰረት የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎች በሙሉ 500.00 (አምስት መቶ) እንዲከፍሉ በተቀመጠው መሰረት የ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎችም እስከ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከዚህ በፊት ክፍያዎችን በምትከፍሉበት በዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አካውንት Gov (1128) 1000013481788 ገቢ እያደረጋችሁ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ 👉https://t.me/hugadssachannel
Show all...
ለ 2016  ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚ አበቃችሁ እያልን  ጥራታቸውን የጠበቁ ዋጋቸውም እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ  ውብ  ሪቫኖችን አዘጋጅተን  ድመቁበት ብለናል። 📌  በፈለጉት ዲዛይን እና በፈለጉት ፅሁፍ እንዲሁም በፈለጉት ቀለም (color)  ማዘዝና መግዛት ይችላሉ። 📌 ምርታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው (international standard) ሲሆን  ዋጋችን ደግሞ የተማሪን ኪስ ያማከለና  እጅግ ተመጣጣኝ ነው። የሚከተሉትን የtelegram username እና ስልክ በመጠቀም ይዘዙን አሳምረን እናደርሳለን። @zewdnssh  0951015243  / 0974257536
Show all...
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓 Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance! Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come. Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link                                        https://t.me/hugadssachannel main campus G.C Committee
Show all...
2024 main campus G.C yearbook registration form

Repost from N/a
--------------- ትንሳኤን በበጎነት --------------- ውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፡ እነሆ ከፊታችን የሁላችንም ተሳትፎ የሚጠይቅ አንድ ትልቅ ፕሮግራም ይጠብቀናል። እንደሚታውቀው የትንሣኤ በዓል ሚያዚያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ይውላል። በመሆኑም ይህንን በአል አስመልክቶ በአሉን ጎዳና ላይ ካሉ ልጆች ሰዎች ጋር ለማክበር ታቅዷል። ለዚህ እቅድ መሳካት ደግሞ የእናንተን ትብብር ያስፈልጋል። ✍ ለበአሉ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? -  ልብስ እንደ ሱሪ፡ ጫማ፡ ቲሸርት፡ ኮት፡ ሹራብ፡ ሸሚዝ እና የመሳሰሉ የወንድ እና የሴት አልባሳትን ካላችሁ መለየት እና ከጓደኞቻችሁ መሰብሰብ - እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩ ነገሮችን ወደ ዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት ቢሮ ቁ፡2 ከስኞ - ሐሙስ ድረስ (21-24/2016) በማምጣት መስጠት። ዛሬ እኛ በምናደርገው መልካም ተግባር ሌሎችን ደስ እንደማሰኘት፡ በእኛ ምክንያት አንድ ሰው ሲደሰት እንደማየት እና ለሰዎች እንደመትረፍ የመሰለ መልካም ነገር የለም። እስኪ በአንድነት በመተባበር የሆነ ትልቅ ነገር እናድርግ! ለበለጠ መረጃ፥  0916071094 ይደውሉ ርህራሄን በተግባር | የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት፡ የበጎ አድራጎት ዘርፍ
Show all...
👍 6
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት ስለ በቀል ስናወጋ የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። 🔺በቀል ማለት ምን ማለት ነው 🔺በቀል ተገቢ የሚሆንበት የበደል አይነት አለ ? 🔺በቀል ለተበዳይ ሰው ፋይዳው ምን ድነው ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል 🔺በቀል መጨረሻ ወይም ማለቂያ አለው 🔺አንድ አንዶች በቀልን እውነተኛ ፍትህ ማስፈኛ ነው ይላሉ,በቀል የእውነት ለተበዳይ ፍትህ ይሰጣል?   በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Show all...
👍 3
Repost from N/a
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓 Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance! Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come. Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link main campus G.C Committee
Show all...
2024 main campus G.C yearbook registration form

👍 2