cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

Show more
Advertising posts
1 511
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:59
Video unavailableShow in Telegram
የሙስሊሞች ኡዱሂያ ያስደነቀው ክርስቲያን !! እንደት ነው ግን የካፊርን ዱዓእ አሚን እንላለን ወይስ አንልም ? ሁክሙ ¡
Show all...
2.08 MB
🎉 7👏 2💯 2👍 1
ዛሬ በአል ዋልን ነው ወይስ ጥናት ዋልን የሚባለው ለማንኛውም የትምርትጨሚኒስተር መቸም መግስት ቢቀያየር የማይለወጥ ተቋም ነው። አብሽሩ ሙስሊም ተማሪወች ጧት(ሰኞ) የሚሰጠውን ፈተና በድል አጠናቁት ለትምርት ሚኒስተር ተብየው ታዓምር አድርጉ በሙሉ ኮፊደንስ ስሩሩሩ። አላህ ከእናንተጋ ይሁን
Show all...
👍 21💯 1
عـــــــيدكــــم مــــبارك وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
Show all...
-213615_temp.webp0.96 KB
💫 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال عيد مبارك 🎉🎉                                                🎉🎉 🎁 እንኳን ለታላቁ 1445ኛው ለዒዶ አል-አድሀ በዓል በሳላም አደረሳቹ✨✨ መልካም ኢድ አል አድሀ ይሁንላቹ። ልዩ
የዒድ ዝግጅት
እና የተሙራቂ ተማሪዎች
የ well go
ፕሮግራም ሁላችሁም በሰዓት ከ ዒድ ሶላት በኋላ በመገኘት እንድትታደሙ ስንል ጥሪ እናቀርባለን ።
በ ተማሪዋች መስጂድ
ሁለት ፍየል እየጠበቃችሁ ነው ።
Show all...
የታረደውን 3ቦታ አድርጉት ኡዱሂያ ስናርድ ዋናው ግባችን አላህ ያዘዘውን ትዕዛዝ መፈፀም ነው እንጂ ለአላህ ከምናርደው የሚደርሰው የለም ምንም ነገር ከእኛ። لَن يَنَالَ اللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاؤُهَا وَلَٰكِن يَنَالُهُ التَّقْوَىٰ مِنكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ سَخَّرَهَا لَكُمْ لِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ ۗ وَبَشِّرِ الْمُحْسِنِينَ አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ(ተቅዋ) ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡ሀጅ/37 👇 وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡ ስለዚህም የምናርደውን እርድ ነብያችን : ሰሀቦችና ዑለሞች ባሉበት መልኩ የሚታረደውን እርድ 3 ቦታ መክፈሉ ጥሩና ተገቢ ነው። 1ኛ➜ ለእኛና ለቤተሰቦቻችን 2ኛ➜ለጎረቤቶቻችንና ለአቃሪቦች ዘመዶች በተለይ ማረድ የማይችሉ 3ኛ➜ለድሀወችና ለመሳኪኖች ማስረጃ👇 1ኛ= አላህ ኢብራሂምን ከዕባን ከገነባ በሗላ አዛን አድርግ ሰወች መጥተው አላህን በለማዳ እንስሳወች እርድ አላህን እንዲያወሱና ለሌሎችም እንዲያበሉ ስላዘዘ። لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ: سورة الحج 28 ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ➛ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ 2ኛሀድስ የዓኢሻ ሀድስ ➜ከገጠር ወደ መድና የኡዱሂያን ስርአትን ለመካፈል የመጡ ሰወች ላይ ነብዩ የተናገሩት👇 عن عائشة رضي الله عنها أنها قالت: دَفَّ أَهْلُ أَبْيَاتٍ مِنْ أَهْلِ الْبَادِيَةِ (أي أسرعوا مقبلين إلى المدينة) حَضْرَةَ الأَضْحَى زَمَنَ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ "..........ادَّخِرُوا ثَلاثًا ثُمَّ تَصَدَّقُوا بِمَا بَقِيَ." رواه مسلم 3643 ➜ከአኢሻ እንደተተረከው በነብዩ ዘመን የገጠር ሰወች ኡዱሂያን ለመጣድ(ለመካፈል) ወደ መዲና መጡ በዚህም ጊዜ ነብያችን "⅓ኛውን አስቀምጡ የቀረውን ደግም ሶደቃ ስጡ" ብለው ተናግረዋል። ሀድሱ በመቀጠልም መዲና ለመጡት ድሀና ሚስኪኖች ሲባል እንደሆነ የተናገሩት በማለት ይቀጥ፤ል። 3ኛ➛የኢብኑ አባስ ሀድስ ሲሆን عن عبد الله (ابن عباس) رضي الله عنهما يأكل هو الثلث ويطعم من أراد الثلث ويتصدق على المساكين بالثلث" *ኢብኑ ቁዳሚ ሙግኒ ላይ ሸውካንይ ነይሉል አውጧር ላይ ይህን ሀድስ ይጠቅሳሉ "⅓ኛውን ይመገባል: ⅓ውን ይሰድቃል ⅓ኛውን ለሚስኪን(ድሀወች)"
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
አፈከእንደዚህና መሰሎቹ ከሀዲያን ተጠንቀቁ ባለፈው አመትም ሆነ በዘንድሮው አመት ብዙ ልጆች በገንዘብ ተጭበርብ ብዙ ብር ተበልተዋል። ኀአስከ 40,000 ብር የተበላ እናቃለን ። የሚገርመው በዚህ ሳይሆን በሌሎች ማጭበርበሪያ ቦታወች እስከ 50 ና 100 ሺ ድረስ እየተበደሩ ብራቸውን ያስረከቡ ሁሉ አሉ ሱብሀነላህ። 5000 አስገባና 7000 አድርገን እንመልሳለን: 10ሺ ካስገባህ 30ሺ አድርገን እንመልሳለን። እየተባለ ብዙ ሰው ከቤተሰብ ከጓደኛ በመበደር ብዙ ኪሳራ ገብተዋል። 50ሺ 200ሺ የተበላ ሁሉ አለ። ➜አንደኛ- እንኳን ደግ ሆናችሁ እንዳንላችሁ መጎዳታቹ ያመናል እንደት ያልሰራቹበትን ነሰው ገንዘብ አጭበርብረው የሚያመጡ ሰዎች ጋር እንደዚ አይነት ስራ ትገባላችሁ። በሀራምና በዘረፋ የሚመጣ ገንዘብስ ከአላህጋር አያጣላችሁም ኩሩና ሀራምን ተፀያፊ ጀግና ሙስሊም መሆን ቢያቅተንኳ ቢያንስ ሌሎችን ሰወች አንጉዳ የመጣንበት ዋና አላማ ትምህርት ነው አትሸወዱ 25አመት እድሜህን የበላውን ትምህርት የሆነ ቦታ ረፍበት ይልቅ አቋራጭ ስትፈልግ ራስህን ታጣለህና።
Show all...
💯 6👍 1
ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም»114፥4 وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ "ኩፉው" كُفُو ማለት "ወደር" "እኩያ" "አቻ" "ብጤ" "አምሳያ" "ተፎካካሪ" "ባላንጣ" ማለት ሲሆን እርሱ የሚተካከለው አቻ እና እኩያ እንዲሁ የሚመሳሰለው አምሳያ እና ቢጤ የሌለው ነው። ➛አሏህ الله
Show all...
👍 8
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Show all...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.