cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Hawassa University Students' Information Center

This channel will provide you the information you need in all the campuses of Hawassa University. Main campus Techno Referal Agri Wendo Bensa Daye and Awada campuses For more information and comments contact : @Ab_lala @Rediet_Gezahegn

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 944
Obunachilar
+324 soatlar
+147 kunlar
+17030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
📢 Call for position የቤተ-መጻህፍት ክበብ ለ2017 ዓ.ም ተተኪ የስራ አስፈጻሚዎችን ይፈልጋል። 1. ትምሕርትና ስልጠና 2. ገንዘብና ንብረት ቁጥጥር 3. የህዝብ ግንኙነት 4. አጠቃላይ ቁጥጥር መስራት የምትፈልጉትን ዘርፍ የሚገልጽ ጽሁፍ(motivation paper) አዘጋጅታችሁ በቴሌግራም @temesgen303 ላይ ላኩልን ወይም የህግ ቤተ-መጻህፍት ውስጥ ከሚገኘው የክበቡ ቢሮ በመምጣት ማስገባት ትችላላችሁ። ከክበቡ ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት ያለው ማንኛውም የክበቡ አባል መወዳደር ይችላል።
እናንብብ ራሳችን በእውቀት እንገንባ
#የሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ_የቤተ_መጻህፍት_ክበብ @HULibraryClub
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የሁለተኛው ሴሚስተር እንዳጠናቀቃችሁ ወደ ተለያዩ ትምህርት ክፍሎች እንደምትመዱ ይታወቃል። ለዚሁ ዝግጅት ያመች ዘንድ በዩኒቨርስቲያችን የሚሰጡ ፕሮግራሞች በየተመደባችሁበት የስልጣና ዘርፍ መሰረት ከዚህ በታች የተቀመጡት መሆናቸውን እናሳውቃለን። ስለትምህርት ክፍሎቹ ገለጻ እና የምረጫ አሞላል ሂደት በቅርቡ ገለጻ የሚደረግ ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
Repost from UNA-ET HU CHAPTER
✨On May 11, the UNA-ET-HU Chapter organized a training session for high-school students in Hawassa in order to prepare them for the upcoming Model United Nations (MUN) simulation. Students from Comboni, Tabor, EPS, and SOS high schools were carefully selected to participate in this comprehensive training, which equipped them with the necessary skills to engage effectively in the forthcoming MUN simulation. #MUN https://t.me/UNA_ET
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
የሁለተኛው ሴሚስተር እንዳጠናቀቃችሁ ወደ ተለያዩ ትምህርት ክፍሎች እንደምትመዱ ይታወቃል። ለዚሁ ዝግጅት ያመች ዘንድ በዩኒቨርስቲያችን የሚሰጡ ፕሮግራሞች በየተመደባችሁበት የስልጣና ዘርፍ መሰረት ከዚህ በታች የተቀመጡት መሆናቸውን እናሳውቃለን። ስለትምህርት ክፍሎቹ ገለጻ እና የምረጫ አሞላል ሂደት በቅርቡ ገለጻ የሚደረግ ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
----- ትንሳኤን በበጎነት ----- ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት ከአክሽን ቲም (Action Team) ጋር በመሆን የትንሳኤን በዓል ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ካደርረጉ ልጆች ጋር አከበረ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት (HUFELLOW) ስር ከሚገኙ ቲሞች መካከል አንዱ የሆነው “Action Team” በቋሚነት ከሚሰራቸው የተለያዩ የተግባር ስራዎች መካከል፡ 1. “Street” የጎዳና ልጆችን ማስተማር፣ መንከባከብ 2. “Elders” እረጋውያንን መንከባከብ፡ ልብሳቸውን፡ ቤታቸውን ማጽዳት 3. “Prison” ማረሚያ ቤት ያሉትን መጠየቅ 4. የደም ልገሳ 5. “Referral” ህሙማንን መጠየቅ ጥቂቶቹ ናቸው። ከተጋባዥ እንግዶች መካከል የዋናው ጊቢ የተማሪዎች እገልግሎት ምክትል ዲን አቶ አስማማው ደምሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ እንደዚህ አይነት የበጎ አድራጎት ስራዎችን እንደሚያበረታቱም ገልጸዋል። የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሴይ ጰጥሮስ በመቀጠል ንግግር ያደረገ ሲሆን ለሰው ልጅ በጎ ነገር ለማድረግ ሰው መሆን በቂ ነው። የሰው ማንነት፡ ኃይማኖት፡ ብሔር፡ ፖለቲካ ሊገድበን አይገባም ብሏል። በዝግጅቱ ከቀረቡ ፕሮግራሞች መካከል የትምህርት ጊዜ፡ የግጥም፣ ኮሪዮግራፊ እና ልጆችን የሚያዝናና የጨዋታ ጊዜም፡ የማዕድ ማጋራት ይጠቀሳል። በመጨረሻም ልጆችን የማልበስ ስራ በመስራት ዝግጅቱ ተጠናቋል። ለዚህ ዝግጅት መሳካት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ በሙሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። በእንደዚህ አይነት የበጎ አድራጎት ስራ የመስራት ሃሳብ ያላችሁ ህብረቱ በጋራ ለመስራት ዝግጁ እንደሆን ሊገልጽ ይወዳል። @husccs ርህራሄን በተግባር | የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
Hammasini ko'rsatish...
👏 8🔥 2👍 1

👍 1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)   ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን     ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት የ አ ንድ ሀገር ሀገረ መንግስት ወይም state system ምን መምሰል አለበት የሚለው ሃሳብ ላይ የምንወያይ ይሆናል።እነዚህን ነጥቦች እያብላላችሁ ቆዩን፦     1. ሀይማኖት የ አንድን ሀገር ስብዕና ከመቅረፅ አንፃር በሀገር ደረጃ ወጥ ሊሆን ይገባል? (ሀይማኖታዊ መንገስት ነው መኖር ያለበት ወይስ ከ ሀይማኖት ገለልተኛ የሆነ መንግሰት) 2.አሁን ላይ እንደ ሀገር እያስተናገድናቸው ያሉት ችግሮች አብዛኛው የ ህብረተሰቡ ክፍል አማኝ ከሆነ እንዴት ሊያስወግደው አልቻለም? ወይስ ሀይማኖታዊ መንግስት ቢኖር የተለየ ውጤት ይኖር ነበር? 3.ከቁሳዊው አለም አንፃር ፤ድህነትን ከማስወገድ እንዲሁም ሰላምን ከመፍጠር አንፃር ይህ ነው የሚባል የሀገረመንግስት አይነት(state system) አለ ካለም የትኛው ነው?     በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC ቤት አይቀርም።   ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!   📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
Hammasini ko'rsatish...
👍 3😢 1