en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

Kirkos curriculm

Kirkos curriculm

Open in Telegram

ለትምህርት ጥራት እንተጋለን We strive for the quality of education

Show more
3 813
Subscribers
No data24 hours
-57 days
+1730 days
Posts Archive
photo content

Repost from Kirkos curriculm
የ2019_ዓ_ም_የተማሪዎች_ምዝገባ_በተመለከተ_የተላለፈ_ሰርኩላር_cte_sercular.pdf9.01 KB

የ2019_ዓ_ም_የተማሪዎች_ምዝገባ_በተመለከተ_የተላለፈ_ሰርኩላር_cte_sercular.pdf9.01 KB

ለሁሉም የምንግስት እና የግል 1ኛ ደረጃ ትቤቶች የ2019 ዓ.ም የሬድዮ ትምህርት ፕሮግራም ስለሆነ በጥብቅ ዲሲፕሊን ተግባራዊ ይደረግ፡፡

photo content

ሰላም ለመንግስት እና የግል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ2ኛ ዙር እንዲተገበሩ የተለዩ 11 የስራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶች ስለሆኑ ለተማሪዎች ግንዛቤ ተፈጥሮ እንዲመርጡ ይደረግ፡፡

photo content
+1

ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርትና ውድድር መርሀ ግብር 🤝 የAI PLUS ONE MINUTE እና የትምህርት ቤታችሁ አጋርነት ግብዣ ለ፡ የትምህርት ቤት ዳይሬክተር / አመራር ክቡራን የትምህርት ቤት አመራሮች፣ የተማሪዎችን የሒሳብ እውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ችግር መፍታትና የውድድር ብቃት ለማሳደግ የተዘጋጀው AI PLUS ONE MINUTE መርሀ ግብር ከትምህርት ቤታችሁ ጋር በአጋርነት ለመስራት በክብር ይጋብዛል። 📚 LEARN → PRACTICE → MEASURE → COMPETE → EXCEL 👩‍🎓 3ኛ–8ኛ ክፍል | TEXTBOOK-BASED 🔹 ሳምንታዊ ትምህርት — የሳምንቱ ትምህርት በደረጃው ተዘጋጅቶ በቪዲዮ በየተማሪው Telegram ይላካል። 🔹 የቅዳሜ ልምምድ — በTelegram ይከናወናል። 🔹 ወርሃዊ ፈተና — በTelegram ይከናወናል። 🔹 🤖 AI የውጤት ግምገማና ክትትል 🏆 የውድድር መንገድ SCHOOL → CITY ROUND 1 → CITY ROUND 2 → NATIONAL በትምህርት ቤት ደረጃ የሚያልፉ ተማሪዎች በከተማ ደረጃ ሁለት ዙር ይወዳደራሉ፤ የተሻሉ ተማሪዎችም ወደ ሀገር አቀፍ ውድድር ያልፋሉ። 💰 የሳምንታዊ ክፍያ 20 ብር/ተማሪ ➡️ የከተማ ውድድር፡ ክፍያው በወቅቱ ይወሰናል ➡️ ሀገር አቀፍ ውድድር፡ ነፃ 👤 የት/ቤት አስተባባሪ፡ ትምህርት ቤቱ አንድ አስተባባሪ ይመድባል፤ ለፕሮግራሙ አፈጻጸም በት/ቤት ደረጃ የሚያስፈልጉ የሰው ኃይል ክፍያዎች AI PLUS ONE MINUTE PLC በሕጋዊ አሠራር ይሸፍናል። 🤝 አጋርነት ለመጀመር፦ ትምህርት ቤታችሁ በመርሀ ግብሩ ለመሳተፍ ፈቃደኛ ከሆነ ያሳውቁን። ከዚያ በኋላ የአጋርነቱን ዝርዝር ኃላፊነቶች፣ የአፈጻጸም ሂደት፣ የክፍያ አሰራርና ሌሎች ውሎችን የሚያካትት MOU ይቀርብላችኋል። 🌍 ETHIOPIA TO THE WORLD ከበደ አጥናፉ ዋና ስራ አስኪያጅ | AI PLUS ONE MINUTE “ከአስተሳሰብ ወደ ማሸነፍ”

ሁለተኛው የሒሳብ ትምህርት

ሀገር አቀፍ የአባከስ ስልጠና እና ውድድር መርሀ ግብር ለ፡ የትምህርት ቤት ዳይሬክተር / አመራር 🤝 ጉዳዩ፡ የAI PLUS ONE MINUTE እና የትምህርት ቤታችሁ አጋርነት ግብዣ AI PLUS ONE MINUTE ተማሪዎች አባከስን በነፃ እንዲያገኙ በማድረግ፣ በየሳምንቱ ሳይቆራረጥ ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ የአባከስ ስልጠና በእጅግ ዝቅተኛ ዋጋ ለመስጠት እና ተማሪዎችን ከSCHOOL → CITY → NATIONAL ደረጃ ለማድረስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ መርሀ ግብር ነው። 👧👦 የተሳታፊ ደረጃ፡ 1ኛ–4ኛ ክፍል 📚 የመርሀ ግብሩ ሂደት TRAIN → PRACTICE → SPEED → EXAM → COMPETE → EXCEL 🔹 🧮 አባከስ — በነፃ 🔹 🎥 በየሳምንቱ የተቀረፀ የስልጠና ቪዲዮ በTelegram ይላካል። 🔹 📖 የመለማመጃ ስራዎች እና ጥያቄዎች በTelegram ይቀርባሉ። 🔹 ⏱️ ተማሪዎች ፍጥነት፣ ትክክለኛነትና ትኩረት እንዲያዳብሩ በቀጣይነት ይለማመዳሉ። 🔹 🧪 የወርሃዊ ፈተና በTelegram በ ONLINE ይከናወናል። 🔹 🤖 ውጤቶች በAI ይገመገማሉ፣ የተማሪዎችም እድገት ይከታተላል። 📖 የመለማመጃ መጽሐፍ ለተማሪዎች የሚቀርበው የተደራጀና ከፍተኛ ጥራት ያለው የመለማመጃ መጽሐፍ ዝርዝር አተገባበርና የክፍያ ሁኔታ በMOU ውስጥ ይካተታል። 🏆 የውድድር መንገድ SCHOOL → CITY → NATIONAL ተማሪዎች በውጤታቸው መሠረት ከትምህርት ቤት ደረጃ ወደ ከተማ እና ከዚያም ወደ ሀገር አቀፍ ውድድር ይሸጋገራሉ። 💰 ዋና ክፍያ፡ 20 ብር / ተማሪ / ሳምንት ለ 3ተኛ እና 4ተኛ ክፍሎች ልዩ ጥቅም ተዘጋጅቶአል በMOU ላይ ተካቷል። 🏫 የትምህርት ቤቱ ሚና ትምህርት ቤቱ አንድ አስተባባሪ ይመድባል። በመርሀ ግብሩ አፈጻጸም የሚያስፈልጉ የሰው ኃይል ክፍያዎች AI PLUS ONE MINUTE PLC በሕጋዊ አሰራር ይሸፍናል። 🤝 ትምህርት ቤታችሁ በመርሀ ግብሩ ለመሳተፍ ፈቃደኛ ከሆነ ያሳውቁን። ከዚያም ዝርዝር የአተገባበር፣ የኃላፊነት፣ የክፍያ፣ የመጽሐፍ አቅርቦት እና ሌሎች የስምምነት ጉዳዮች በMOU ይወሰናሉ። 🌍 ETHIOPIA TO THE WORLD ከበደ አጥናፉ ዋና ስራ አስኪያጅ AI PLUS ONE MINUTE ✨ “ከአስተሳሰብ ወደ ማሸነፍ”

ቀን 11/12/2018 ዓም ለሁሉም 1ኛ እና 2ኛ ደረጀ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች ከክልል በተለያዩ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ መጥተው በ2019 ዓም ለመማር የመመመጡ ተማሪዎች በምዝገባ ወቅት የሚያጋጥማችሁ ችግር ካለ በየቀኑ ከላይ በያያዘው ቅጽ መሠረት ሞልታችሁ እንድትልኩልን እናሳውቃለን።

📚 ትምህርት የነገ መሣሪያ መጽሐፍ በእጄ፣ ሕልም በልቤ፣ እውቀት ነው ብርሃን በመንገዴ። ዛሬ ብታገል ለትምህርት ብዬ፣ ነገን እገነባለሁ በእጄ ይዤ። መሣሪያ ሳይሆን ብዕር እንድይዝ፣ በእውቀት ኃይል
📚 ትምህርት የነገ መሣሪያ መጽሐፍ በእጄ፣ ሕልም በልቤ፣ እውቀት ነው ብርሃን በመንገዴ። ዛሬ ብታገል ለትምህርት ብዬ፣ ነገን እገነባለሁ በእጄ ይዤ። መሣሪያ ሳይሆን ብዕር እንድይዝ፣ በእውቀት ኃይል ዓለምን እንድለውጥ። ትምህርት ይሁን ጋሻዬ ለነገ፣ ተስፋ ይሁን ብርሃኔ በሕይወቴ። “የእውቀት ኃይል ከማንኛውም መሣሪያ ይበልጣል።”

ቀን 05/12/2018 ዓም በጣም አስቸኳይ ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቾ በሁለተኛ ዙር ከትምህርት ሚ/ር በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት 11 የሙያ መስኮች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲመርጡ ግንዛቤ ፈጥራችሁ የመድረክ ሪፖርት በፎቶ አስደግፋችሁ ሀሙስ ነሀሴ 1/2018 ዓም በሀርድ እና ሶፍት ኮፒ እንድታሳውቁን። የስርዓተ ትምህርት ትግበራና ክትትል ብድን ግልባጭ:- ለአቶ ሰማኝ አስታጥቄ

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመም
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላለፈ። አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ የሙያ ትምህርትን ለማካተት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፣ በሁለተኛው ዙር ለሚተገበሩት በእነዚህ 11 የሙያ ዓይነቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህራን መምሪያ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል። ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉት 11 የሙያ ዓይነቶች፦ ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ አልባሳት ቴክኖሎጂ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት ቧንቧ ስራ ሶፍትዌር ማበልጸግ ሰብል አመራረት ጤና ክብካቤ አገልግሎት ሆቴል አገልግሎት ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት ምግብ ዝግጅት

photo content

photo content
+7

photo content
+7

photo content
+3

photo content
+6