Abu_Oubeida~channel
📈 Analytical overview of Telegram channel Abu_Oubeida~channel
Channel Abu_Oubeida~channel (@abuoubeida) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 124 subscribers, ranking 8 186 in the Religion & Spirituality category and 3 097 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 124 subscribers.
According to the latest data from 06 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 133 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.61%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 7.44% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 624 views. Within the first day, a publication typically gains 828 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 10.
📝 Description and content policy
Channel description not provided.
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
⚠️ ታላቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም!!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
በአላህ ፈቃድና እገዛ፣ በወጣት ኡስታዞችና ዳዒዎች ተሳትፎ፣ የእህታችን መይሙና ቢንት ሁሰይን እና የወንድማችን ኻሊድ ሙላቱ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ልዩና ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በዚህ ልዩ የኢማን፣ የዕውቀትና የመልካም ምክር ስብሰባ ላይ ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎙️ የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞችና ዳዒዎች
❶ ኡስታዝ አቡ ረያን — حَفِظَهُ اللهُ
📚 الْبِدْعَةُ فِي الدِّينِ خَطَرٌ عَلَى الْعَقِيدَةِ وَالْعِبَادَةِ
በዲን ውስጥ የሚፈጠር ቢድዓ፦ በዐቂዳና በኢባዳ ላይ ያለው አደጋ።
━━━━━━━━━━━━
❷ ኡስታዝ አቡ ኢምራን — حَفِظَهُ اللهُ
📚 خَطَرُ الْغُلُوِّ وَالتَّمَيُّعِ وَالتَّكْفِيرِ، وَآثَارُهَا الْخَطِيرَةُ عَلَى الْعَقِيدَةِ وَالْمَنْهَجِ
የጽንፈኝነት፣ የተምይዕ የመለሳለስና የተክፊር አደጋ፤ በዐቂዳና በመንሐጅ ላይ የሚያሳድሩት አደገኛ ተፅዕኖ።
━━━━━━━━━━━━
❸ ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ — حَفِظَهُ اللهُ
📚 التَّقْوَى وَمُرَاقَبَةُ اللهِ فِي السِّرِّ وَالْعَلَانِيَةِ
ተቅዋና አላህን በስውርም ሆነ በግልጽ ሁኔታ መፍራትና መጠባበቅ።
━━━━━━━━━━━━
❹ ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ — حَفِظَهُ اللهُ
📚الِاسْتِقَامَةُ عَلَى الدِّينِ فِي زَمَنِ الْفِتَنِ
በፈተናዎች በበዙበት ዘመን በዲን ላይ መጽናት።
━━━━━━━━━━━━
❺ ኡስታዝ አቡል መዓሊ — حَفِظَهُ اللهُ
📚التَّوْحِيدُ أَسَاسُ الدِّينِ وَمِفْتَاحُ الْجَنَّةِ
ተውሒድ፦ የዲን መሠረትና የጀነት ቁልፍ ነው።
━━━━━━━━━━━━
❻ ኡስታዝ ዐብዱረሕማን — حَفِظَهُ اللهُ
📚حُسْنُ الْخُلُقِ وَأَثَرُهُ فِي حَيَاةِ الْمُسْلِمِ
መልካም ሥነ-ምግባር በሙስሊም ሕይወት ላይ ያለው ተፅዕኖ።
━━━━━━━━━━━━
❼ ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው حَفِظَهُ اللهُ
📚الشِّرْكُ: خَطَرُهُ وَأَنْوَاعُهُ وَسُبُلُ النَّجَاةِ مِنْهُ
ሺርክ፦ አደጋው፣ ዓይነቶቹና ከእርሱ የምንድንባቸው መንገዶች።
━━━━━━━━━━━━
❽ ወንድም አቡ ሂበቲላህ — حَفِظَهُ اللهُ
📚مَرَضُ الْقَلْبِ وَأَدْوِيَتُهُ فِي ضَوْءِ الْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ
የልብ በሽታና መድኃኒቶቹ በቁርአንና በሱና ብርሃን።
━━━━━━━━━━━━
❾ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረድን حَفِظَهُ اللهُ
📚اخْتِيَارُ الزَّوْجِ الصَّالِحِ وَالزَّوْجَةِ الصَّالِحَةِ: طَرِيقُ السَّعَادَةِ
መልካም ባልና መልካም ሚስት መምረጥ፦ የደስታ መንገድ ነው።
━━━━━━━━━━━━
❿ ወንድም አቡ ሐይደር ዓሊ حَفِظَهُ اللهُ
📚ثَبَاتُ الْمَرْأَةِ عَلَى الْحِجَابِ فِي زَمَنِ الْفِتَنِ
በፈተናዎች ዘመን ሴት ልጅ በሒጃቧ ላይ መጽናት አስፈላጊነት።
━━━━━━━━━━━━
⓫ ወንድም አቡ ሹራ አሕመድ حَفِظَهُ اللهُ
📚كَيْفَ نَبْنِي حَيَاةً زَوْجِيَّةً سَعِيدَةً فِي ظِلِّ الْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ؟
በቁርአንና በሱና ጥላ ሥር ደስተኛ የትዳር ሕይወትን እንዴት እንገንባ?
━━━━━━━━━━━━
⓬ ወንድም ሙሐመድ ሲራጂ حَفِظَهُ اللهُ
📚الْآخِرَةُ وَالِاسْتِعْدَادُ لِلِقَاءِ اللهِ
አኺራ፦ ከአላህ ጋር ለሚኖረን ቀጠሮ መዘጋጀት።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎧 የፕሮግራሙ መሪዎች
🎙️ ወንድም አቡ ማሒ_حَفِظَهُ اللهُ
🎙️ ወንድም አቡ ሂበቲላህ_حَفِظَهُ اللهُ
🎙️ ወንድም አቡ ሹራ_حَفِظَهُ اللهُ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📖 ቲላዋ የሚያሰሙ ወንድሞች
🌿 ወንድም ሙሐመድ ሲራጂ_حَفِظَهُ اللهُ
🌿 ወንድም አቡ ኢምራን_حَفِظَهُ اللهُ
🌿 ወንድም አቡ ሐይደር ዓሊ_حَفِظَهُ اللهُ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🗓️ የፕሮግራሙ ጊዜ
📅 ቀን፦ እሁድ ምሽት
🕰️ በኢትዮጵያ፦ 2፡30
🕰️ በሳዑዲ ዓረቢያ፦ 8፡30
🕰️ በዱባይ፦ 9፡30
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📡 የቀጥታ ስርጭት አድራሻ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
━━━━━━━━━━━━━━━━
🌹ለሁላችሁም የቀረበ የክብር ጥሪነው🌹
━━━━━━━━━━━━━━━━━
الدَّعْوَةُ إِلَى اللهِ شَرَفٌ وَمَسْؤُولِيَّةٌ