cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

Show more
Advertising posts
5 164
Subscribers
+124 hours
+67 days
+9330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
4880Loading...
02
አርጤሚስ፣ በፀሐይ ወይም በእሳት የሚወከልውን ልጇን ዜውስን ተሸክማ
5170Loading...
03
በጨረቃ የምትወከለው አርጤሚስ በፀሐይ ወይም በኮከብ ከሚወከለው ልጇ ዜውስ ጋር አቅፋ ይዛው...
4890Loading...
04
ጨረቃዋ ፀሐዩን እንደታቀፈችው መሳላቸው፣ አርጤሚስ ልጇን ዘውስን እንደትቀፈችው በምልክት ማስቀመጠቸው ነው
4970Loading...
05
በአንዳንድ ፊልሞች መግቢያ ላይ... አንድ ልጅ ከጨረቃ ላይ ቁጭ ብሎ አሳ ሲያጠምድ ይታያል... ይህ የሚወክለው የአርጤሚስን እና የልጇን የዜውስን መታሰቢያ ማድረጋቸውን እና ጥንታዊውን የሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት በተለያየ ሽፋን እንሳሁን ድረስ መዝለቁን ነው
4960Loading...
06
በሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት አርጤሚስንን እና ዜውስን ፣ በጨረቃ እና በፀሐይ ምሳሌ ሲያቀርቧቸ
4770Loading...
07
ይህንን በባቢሎን ዘመን የጀመረው የጣኦት አምልኮ የተለያዩ ቅዱሳን በተለያየ ጊዜ እየተነሱ ለማጥፋት ከፍተኛ መስዋእትነትን ቢከፍሉም ሙሉ ለሙሉ ግን ሊጠፋ አልቻለም... ከአንዱ ቦታ ሲጠፋ ሌላ ቦታ ላይ ቅርጹን እና መልኩን ቀይሮ ሌላ ቦታ ላይ ይስፋፋል በዚህም ምክnት እስከ አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ ለመቆየት ችሎአል። ይህን ሃይማኖት በጣም ሚስጥራዊ ሲሆን ወደተለያየ ቦታዎች በሚስፋፋበት ወቅት ... ዋና ጣኦታቱን ( ዜውስንና አርጤሚስን ) ስማቸውን በመቀየር ፣ በምልክቶች እና በምሳሌዎች በመሸፈን ወይም በሚስጥር በመደበቅ፣ ለዛ ለሚያስፋፉበት ማህበረሰብ ባህል የሚስማማ ታሪክ በመፍጠር፣ አዲስ ሃይማኖት ወይም የአስተሳሰብ መንገድ አድርገው በማቅረብ፣ በማህበረሰቡ ዘንድም ቶሎ ተቀባይነትን ማግኘት ነው፣ በዚህ አይነት መንገድ አሁን እስካለነት ጊዜ ድረስ ለምድረስ ችሎአል። በዚህም ሚስጥራዊነቱ ምክንያት ሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት ለመባል በቅቷል
4030Loading...
08
በሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት ወስጥ ያሉትን ዜውስንን እና አርጤሚስን... - እሱን በፀሐይ ፣ በእሳት፣ በሙቀት ፣ በብርሃን፣ ነጭ ፣በወንድነት፣ በጠንካራ ወዘተ ይወክሉታል። - እሷን በጨረቃ ፣ በውሃ ፣ በቀዝቃዛ፣ በጨለማ ፣በጥቁር፣ በሴትነት ፣ በለስላሳ ወዘተ ይወክሏታል በታሪክ ውስጥ በጣም በተደጋጋሚ እና ጎልቶ የሚታየው የምልክት እቃቀም እሷን በጨረቃ እሱን ደግሞ በፀሐይ ወይም ኮከብ መወከል ነው። ይህም ጨረቃዋ ከስር ፣ ፀሐዩን ከላይ በማድረግ፣ ልክእናት ልጇን እንደምትታቀፍ ጨረቃዋ ፀሐዩን እንደታቀፈችው አድርጎ በማስቀመጥ ነው።
4090Loading...
09
Media files
4021Loading...
10
ቅዱስ አቢብ.... ገድለ አቡነ አቢብ
4120Loading...
11
ቅዱስ ቴዎፍሎስ... ገድለ ሰማዕታት
4710Loading...
12
ቅዱስ ኪራኮስ... ገድለ ሰማዕታት
4200Loading...
13
ይህ ዜውስ እና አርጤሚስን ማምለክ ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት የነበር፣ ከእርሱ ቡሃላም የኖረ ሃይማኖት ነበር... ሐዋርያትም፣ ሰማእታትም ይህ አምልኮ ይተሳሳተ ሃይማኖት መሆኑን፣ ጣኦት አምልኮ እንደሆነ ያስተምሩ እንደነበር በተለያዩ የቅዱሳት መጻህፍት ክፍሎች ላይ ይገኛል
5190Loading...
14
ቅዱስ ጳውሎስ.. ዜና ሐዋርያት
5140Loading...
15
ቅዱስ ጊዩርጊስ... ገድለ ቅዱስ ጊዩርጊስ
4930Loading...
16
ዜውስ እና አርጤሚስ
2 1205Loading...
17
Media files
1 7554Loading...
18
Media files
1 8125Loading...
19
ዜውስ የአምላክ ልጅ እና ዓለምን ሊያድን የመጣው መሲህ ነው፣ እናት አርጤሚስ ደግሞ የአምላክ እናት ናት ተብለው ስዕል ተስሎላቸው ምስል ተቀርጾላቸው የሚስጥራሚው የባብሎን ሃይማኖት በምድር ላይ ይስፋፋ የነበረው እውነተኛው የአምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ከመወለዱ በፊት ነበር... ኢየሱስም አእሱ በፊት የነበሩትን እነዚህን ሃሳዊ መሲሆች ሌባ እና ወንበዴዎች ናቸው ይላቸዋል፣ ሌባው ደግሞ ሊሰርቅ እና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ለሰዎች ድህነት እና ሕይወት ሊሰጥ አይመጣም ብሎ ዩሐንስ ወንጌል ላይ ይናገራል
2 1925Loading...
20
Media files
1 7665Loading...
21
Media files
2 3034Loading...
22
Media files
1 4371Loading...
23
Media files
1 4944Loading...
24
Media files
1 6994Loading...
25
Media files
1 3940Loading...
26
በዜና ሐዋርያት ላይም ሮማውያን አርጤሚስን ዲያና ብለዋት ያመልኳት ነበር... ሮማዎች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎቹም ጥንታዊ ስልጣኔዎች መሲሁን ዜውስ፣ እናቱን አርጤሚስን እና አባቱን ኒምሮድን የተላያየ ስም እየጥሩ ያመልኳቸው ነበር።የጥንታዊ ግብጽ ፣ ህንድ፣ ቻይና፣ ኤሴሪያ፣ ፈሚሻውያን ሁሉ ቋንቋቸው እና ባህላቸው የተለያየ ቢሆንም የመጀመሪያዎቹ ቋንቋቸው ሳይበታተን ያመልኳቸው የነበሩትን የባቢሎን ጣኦታትን ግን ማምለካቸውን አላቋረጡም
1 2702Loading...
27
በጥንታዊ ባቢሎን የሚገኝ የአርጤሚስ እና የልጇየዜውስ ምስል
1 2342Loading...
28
Media files
1 2112Loading...
29
በጥንታዊ ባቢሎን የአርጤሚስ እና የልጇን ሰዕል ስለው፣ ምስላቸውንም ቀርጸው ፣ ቤተመቅደስ ገንብተውላቸው እግዚአብሔር ወደ ዓለም ይላከው የአምላክ ልጅ ዜውስ ነው በማለት ይሰግዱላቸው ነበር ይህም ጣኦት አልምኮ በሃገሪቱ ሁሉ ተስፋፍቶ ነበር ።
1 2050Loading...
30
Media files
1 3982Loading...
31
ሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት ይህ ሃይማኖት፣ ዓለም አንድ ሆኖ የባቢሎንን ግንብ በሚሰሩበት ጊዜ የተመሰረት ሲሆን። እግዚአብሔር ለአዳም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው የሚለውን ቃልኪዳን፣ ገና ጊዜው ሳይደርስ እንደተፈጸመ አድርጎ ማቅረብ ነው ፣ይህንም ዜውስ የአምላክ ልጅ አምላክ ነው እግዚአብሔር ዓለምን እንዲያድን የተላከው መሲህ ይህ ነው እናቱ አርጤሚስ ደግሞ የአምላክ እናት ናት የሚል ሃይማኖት ነበር...
1 2773Loading...
32
የአርጤሚስ እና የልጇየዜውስ ምስል እና ቅርጽ በተለያዩ ጥንታዊ ስልጣኔዎች
1 6842Loading...
33
እግዚአብሔር የባቢሎንን ግንብ ሳይጨርሱ ቋንቋቸውን በለያየባቸው እና በምድር ሁሉ ገጽ በበታተናቸው ጊዜም ይህንን አምልኮታቸውን ይዘው ነው የተበታተኑት ነገር ግን በተለያየ ቋንቋ እና አገላለጽ ቢሆንም አርጤሚስ እና ልጇን ማምለኩን ኝ አላቋረጡም
1 2102Loading...
34
Media files
1 6092Loading...
35
Media files
1 4913Loading...
36
ቆርኔሊዎስ ማለት ኒምሮድ ነው ይህ ቆርኔሊዎስ ምትሃተኛ የአርቴሚስ ባል ኒምሮድ ነበር... ኒምሮድ የኮከብ ቆጠራ እና ፀሐይን አምልኮ በዘመኑ የሚያስተምር... የዓለምን ህዝብ አንድ አድርጎ የባቢሎን ግንብንም የሚያስገነባ ሰው ነበር
1 2773Loading...
37
ቆርኔሊዎስ አርጤሚስ እና ዜዎስ.... በሌላ ቋንቋ እና ባህል ኒምሮድ ሴምሚራሚስ እና ታሙዝ ተብለው ይጠራሉ... ታሪካቸው ግን አንድ አይነት ነው
1 2042Loading...
38
Media files
1 3382Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
አርጤሚስ፣ በፀሐይ ወይም በእሳት የሚወከልውን ልጇን ዜውስን ተሸክማ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በጨረቃ የምትወከለው አርጤሚስ በፀሐይ ወይም በኮከብ ከሚወከለው ልጇ ዜውስ ጋር አቅፋ ይዛው...
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨረቃዋ ፀሐዩን እንደታቀፈችው መሳላቸው፣ አርጤሚስ ልጇን ዘውስን እንደትቀፈችው በምልክት ማስቀመጠቸው ነው
Show all...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
በአንዳንድ ፊልሞች መግቢያ ላይ... አንድ ልጅ ከጨረቃ ላይ ቁጭ ብሎ አሳ ሲያጠምድ ይታያል... ይህ የሚወክለው የአርጤሚስን እና የልጇን የዜውስን መታሰቢያ ማድረጋቸውን እና ጥንታዊውን የሚስጥራዊው የባቢሎን ሃይማኖት በተለያየ ሽፋን እንሳሁን ድረስ መዝለቁን ነው
Show all...
🤯 3