en
Feedback
GONDAR POLYTECHNIC COLLEGE / ጎንደር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ /

GONDAR POLYTECHNIC COLLEGE / ጎንደር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ /

Open in Telegram

Education & Training £ Technology & Extension Service/

Show more
1 247
Subscribers
-124 hours
+37 days
+1330 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+7
in 0 channels
August '26
+29
in 0 channels
Get PRO
July '26
+25
in 0 channels
Get PRO
June '26
+26
in 0 channels
Get PRO
May '26
+50
in 0 channels
Get PRO
April '26
+124
in 0 channels
Get PRO
March '26
+37
in 0 channels
Get PRO
February '26
+81
in 0 channels
Get PRO
January '26
+61
in 0 channels
Get PRO
December '25
+33
in 0 channels
Get PRO
November '25
+56
in 0 channels
Get PRO
October '25
+173
in 0 channels
Get PRO
September '25
+69
in 0 channels
Get PRO
August '25
+33
in 0 channels
Get PRO
July '25
+33
in 0 channels
Get PRO
June '25
+25
in 0 channels
Get PRO
May '25
+53
in 0 channels
Get PRO
April '25
+37
in 0 channels
Get PRO
March '25
+25
in 0 channels
Get PRO
February '25
+33
in 0 channels
Get PRO
January '25
+16
in 0 channels
Get PRO
December '24
+34
in 0 channels
Get PRO
November '24
+38
in 0 channels
Get PRO
October '24
+40
in 0 channels
Get PRO
September '24
+481
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September+4
01 September+3
Channel Posts
ከዚህ በላይ ስማችሁ የተዘረዘረው ሰራተኞች በሙሉ አካውንታችሁ የድሮው ወይም በ808 የሚጀምረው ስለሆነ ሲስተሙ ስለማይቀበለው አዲሱን በ100 ወይም በ1000 የሚጀምረውን አካውንታችሁንና ስማችሁን እስከ 22/12/2018 ዓ/ም ድረስ በዚህ ስልክ  [Name] Tinsaye [Mobile] 0913987153 ቴክስት እንድታደርጉ እያሳሰብን የነሃሴ ወር ደመወዝ ተስርቶ የሚላከው የእናንተ አካውንት ሲላክልን ብቻ መሆኑን እንድታውቁት እናሳስባለን።                                             ኮሌጁ

2
No text...
583
3
I will recommend you this Simple, Smooth, Super fast PDF Reader https://pdfreader.page.link/shareapp
1
4
Dear all instructors and administrative staff of Gondar Polytechnic College. The project we developed and submitted to the World Bank has been selected for the next phase. Congratulations to our college on achieving this result.
1
5
ጥብቅ ማሳሰቢያ -> የመጨረሻ ስለሆነ ያልተቆጠረ ሰራተኛ ... በስራ ቦታ የሌለ መሆኑ ተገንዝባችሁ ... የቆጠራ ባለሙያዎች ከሰኞ በኋላ የማያገኙ ስለሆነ ... ለሚፈጠረው ችግር ኮሌጁ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ተገንዝባችሁ ... በተቀመጠው ጊዜ ማለትም ሰኞ ቶሎ አጠናቁ
921
6
ለጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቆጠራው ያላለፋችሁ አ/መምህራን ብቻ ሰኞ በ18/12/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2:30 ላይ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመያዝ ከኮሌጁ የሰው ሃብት ልማት ቡድን በመምጣት እንድትቆጠሩ እያሳሰብን በተለመደው መንገድ በመሄድ በተገለፀው ቀን ያልተገኘ ሰራተኛ የመጨረሻ መሆኑን ተረድቶ ከቆጠራው ውጭ መሆኑን እናሳስባለን። <<ኮሌጁ>>
894
7
እንዴት ቆያችሁ 🙏 - ስማችሁ ከላይ የተጠቀሳችሁ አመቻቾች መረጃውን በተፈለገው ጊዜና ጥራት ባለመላካችሁ ለ2ኛ ዙር ክፍያና ለክትትል እጅግ በጣም ተቸግረናል ። - እስከ ዛሬ 10:00 ድረስ ያላሳወ
እንዴት ቆያችሁ 🙏 - ስማችሁ ከላይ የተጠቀሳችሁ አመቻቾች መረጃውን በተፈለገው ጊዜና ጥራት ባለመላካችሁ ለ2ኛ ዙር ክፍያና ለክትትል እጅግ በጣም ተቸግረናል ። - እስከ ዛሬ 10:00 ድረስ ያላሳወቀን አመቻች በሌላ አመቻች ተክተን ድጋፍና ክትትል እንዲቀጥል የምናደርግ ይሆናል ። ሴፍቲኔት ጽ/ቤት ! ሰላም -> ከላይ ስማችሁ የተገለፃችሁ የኮሌጁ መምህራን በተጠቀሰው ጊዜ የማታሰገቡ ከሆነ ኮሌጁ ለሚምስደው እርምት ሀላፊነት አይወስድም !
847
8
No text...
1 422
9
+1
No text...
1 285
10
Gondar Polytechnic College Graduation 🎓 Ceremony Class Of 2026 🏆Gold Medalist🏆 👉 #Tamiru #Tesfahun (Electrical Electronic+3
Gondar Polytechnic College Graduation 🎓 Ceremony Class Of 2026 🏆Gold Medalist🏆 👉 #Tamiru #Tesfahun (Electrical Electronics Sector) Grade - 3.97(Sex -Male Gold Medalist ) 👉 #Saba #Gizachew (Electrical Electronics Sector) Grade - 3.87 (Sex-Female Gold Medalist)
594
11
Gondar Polytechnic College Graduation 🎓 Ceremony Class Of 2026 🏆Gold Medalist🏆+3
Gondar Polytechnic College Graduation 🎓 Ceremony Class Of 2026 🏆Gold Medalist🏆
1 540
12
#CERTIFICATE OF #RECOGNITION From #ANRS #Labor & #Skill #Bureau Ptc To #Gondar Ptc 📌 ON SEED PROGRAM Well, Received! ... and
#CERTIFICATE OF #RECOGNITION From #ANRS #Labor & #Skill #Bureau Ptc To #Gondar Ptc 📌 ON SEED PROGRAM Well, Received! ... and Thank You for Awarded Certificates of Recognition For Gondar Ptc!
713
13
https://www.facebook.com/share/p/17q9ywUnTF/
649
14
#CERTIFICATE OF #APPRECIATION From #Durbete Ptc To #Gondar Ptc Well, Received! ... and Thank You DURBETE POLYTECHNIC COLLEGE
#CERTIFICATE OF #APPRECIATION From #Durbete Ptc To #Gondar Ptc Well, Received! ... and Thank You DURBETE POLYTECHNIC COLLEGE for awarded Certificates of Recognition For Gondar Ptc! Again.... Congrats on the College outstanding achievement of EOMS 21001:2025 Certificate!
898
15
+4
No text...
917
16
+9
No text...
628
17
+9
No text...
541
18
+9
No text...
516
19
የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እያሰለጠነ ይገኛል - ወ/ሮ ደብሬ የሗላ የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 524 ሰልጣኞችና ኢንተርፕራይዞችን ለ29ኛ+9
የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለከተማችን ብሎም ለሀገራችን የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እያሰለጠነ ይገኛል - ወ/ሮ ደብሬ የሗላ የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 524 ሰልጣኞችና ኢንተርፕራይዞችን ለ29ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ከነዚህ ውስጥ 434ቱ በተለያዩ ሙያወች አሰልጥኖ የሚያስመርቃቸው እንደሆኑ የኮሌጁ ዲን አቶ ተስፋሁን መኮንን ገልፀዋል። ተቋሙ ባለፈው የ2017ትምህርት ዘመን ያስመረቃቸውን 470 በላይ የሚሆኑ ሙያተኞችን መቶ በመቶ ከስራ ጋር ማስተሳሰር መቻሉም ተገልፆል። ኮሌጁ የስማርት ኮሌጅ ግንባታ ሂደቱን ከመቸውም ጊዜ በላይ ማዘመን መቻሉንም ገልፀዋል ዲኑ። በከተማዋ የሚገኙ ኢንተር ፕራይዞችንም በመደገፍ፣ በሚዘመን እና ከደረጃ ደረጃ የማሳደግ ስራኸችንበብቃት እየከወነ ነው ተብሏል። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲቫ ወ/ሮ ደብሬ የኋላ ኮሌጁ የልህቀት ማዕከል መሆኑን የጥራት ደረጃ ISO 21001:2025 Educational organization management system የምስክር ወረቀት ማግኘት በመቻል አረጋግጧል ብለዋል። ይህ ኮሌጅ በእለቱ የሚመረቁ ሰልጣኞችን ጨምሮ ከተማችን ብሎም ሀገራችን የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እያበቃ እያስረከበ ይገኛል እናንተም ከነዚህ መካከል በመሆናችሁ እንኳን ደሳላችሁ ነው ያሉት። የቴክኒክና ሙያው ዘርፍ አምራች ሀይልን በማፍራት ረገድ የበለፀገች ኢትዮጵያን የመገንባት ጉዟችንን የሚጠናክር ነው። በዚህም ምክንያት ለኮሌጁ የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን። የተመረቃችሁት በተለያዩ ሙያወች በመሆኑ ስራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪም ሆናችሁ ከተማችንን እና ሀገራችንን እንድታገለግሉ ሲሉም ለተመራቂወቹ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጎፓቴኮ !
556
20
https://www.facebook.com/share/p/18z3c5X1R2/
375