Ashe talent
Open in Telegram
ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911 03 39 92
Show more843
Subscribers
-124 hours
-17 days
+230 days
Posts Archive
843
አሼ ታለንቶች ነን !
እንኳን አደረሳችሁ መልካም 2019::
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሰላም እሁድ ጳጉሜ 1/2018
ከቀኑ 8_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ልዩ የአዲስ ዓመት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::
የዝግጅታችን አጋሮች
1ኛ የኢትዮጵያ የምግብና የመድሀኒት ባለስልጣን ::
2ኛ የአርማወርሀንሰን የምርምር ኢኒስቲቱት ::
3ኛ ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ::
4ኛ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ባለስልጣን ሀዋሳ ::
5ኛ አልሚ የማሽነሪዎች እና ኢንዱስትሪ መሳሪያዎች ጥገና እና ተከላ ሀዋሳ ::
6ኛ የኢፌዴሪ የእንስሳት ልማት ኢኒስቲቱት ::
7ኛ ኤዶም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ አዲስ አበባ አጋሮቻችን ናቸው እናመሰግናለን ::
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
Repost from Ashe talent
አሼ ታለንቶች ነን !
እንኳን አደረሳችሁ ::
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሰላም እሁድ ጳጉሜ 1/2018
ከቀኑ 8_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ልዩ የአዲስ ዓመት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_21 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን .
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
አሼ ታለንቶች ነን !
እንኳን አደረሳችሁ ::
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሰላም እሁድ ጳጉሜ 1/2018
ከቀኑ 8_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ልዩ የአዲስ ዓመት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_21 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን .
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
+1
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሰላም ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 28/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_21 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን .
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
ልዩ የ2019 የአዲስ ዓመት በዓል ዝግጅት ::
መልካም አዲስ ዓመት
በfm adis 97.1 ጳጉሜ 1 እሁድ ከቀኑ 8_10 ሰዓት : ጳጉሜ 5/2018 ሀሙስ ከጠዋቱ 4_6 ሰዓት እና መስከረም 1/2019 በእንቁጣጣሽ እለት አርብ ከቀኑ 10_ምሽት 12 ሰዓት
ይጠብቆታል ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ለበለጠ መረጃ :-
fb. Ashe talent profile
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ:- አ/ አበባ ብሄራዊ ባንክ ከፍ ብሎ ጤና ሚኒስቴር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ
ህንጻ ላይ ያገኙናል.0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
843
+1
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሀሙስ ነሀሴ 28/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የእለቱ አጀንዳችን ?
የጤና ኮሚኒኬሽን እና ሳይንሳዊ የጤና አገላለጾች ከዉጤታማ መግባባት አንጻር ? ለማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራ ስኬት ዉጤታማ ኮሚኒኬሽን እና አንጋፋ ተቋማዊ ልምዶች ያላቸው ልዩ ሚና ? ዉጤታማ የተቋም ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :- ደጅይጥኑ ሙላው በጤና ኮሚኒኬሽን እና የአርት ስራዎች በርካታ የስራ ልምድ : በፕላኒንግ ማኔጅመንት እና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ማስተርስ ያላት እና በአሁን ሰዓት ደግሞ በአንጋፋዉ የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢኒስቲቱት (አሀሪ ) የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒዩኬሽን ስራ አስፈፃሚ ሆና በመስራት ላይ የምትገኝ ሁለገብ የኮሚኒኬሽን እና አርት ስራ ባለሙያ ናት ::
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
መንጋ vs መንጋጋ
የመንጋ ም/ት አልባ ጉዞ በስተመጨረሻ መንጋጋ ይቆልፋል ::
የጊዜ ጉዳይ እንጂ አህያም የጅብ ናት ::
ለማንኛውም ያልኩት ግልጽ ነዉ ::
843
16 ምርጥ የAI መተግበሪያዎች ፦
******
1. Elicit.com — ለምርምር ሥራዎች የሚያገለግል የኤአይ መተግበሪያ ሲሆን የምርምር ጽሑፎችን በፍጥነት ይፈልጋል። የሚፈለጉ መረጃዎችን ለይቶ ያወጣል፤ ማጠቃለያዎችን ለመሥራት ያስችላል፡፡
2. Otter.ai — በድምፅ የተቀረጹ መረጃዎችን፣ ንግግሮችን በቀጥታ ወደ ጽሑፍ የሚቀይር የድምፅ-ወደ-ጽሑፍ ሶፍትዌር ነው፡፡
3. Decktopus.com — አርዕስት እና መረጃ ብቻ በመስጠት በአጭር ጊዜ ውስጥ ውብ እና ሙያዊ የሆኑ የፓወር ፖይንት ማቅረቢያዎችን (Slides) በኤአይ የሚሰራ መተግበሪያ ነው፡፡
4. Gitmind.com — ሀሳቦችን፣ ዕቅዶችን እና ፕሮጀክቶችን በምስላዊ የሀሳብ ካርታ (Mind Map) እና በሥራ ፍሰት ንድፎች መልክ ለማደራጀት ያገለግላል፡፡
5. Lightpdf.com — የፒዲኤፍ (PDF) ፋይሎችን አርትኦት ለመስራት፣ ለመለወጥ፣ ለማዋሃድ እና በፋይሎቹ ላይ ፊርማ ለማስቀመጥ የሚያስችል የኤአአይ መተግበሪያ ነው፡፡
6. Picwish.com — የፎቶዎችን ጀርባ (Background) ለማስወገድ፣ የምስል ጥራትን ለማሻሻል እና አላስፈላጊ ነገሮችን ከምስል ላይ ለማንሳት የሚያስችል የፎቶ ማስተካከያ ኤአይ ነው፡፡
7. Reccloud.com — ስክሪን ለመቅረፅ፣ ቪዲዮዎችን ለማጫወት እና በኤአይ ታግዞ አጫጭር የቪዲዮ ይዘቶችን ለመፍጠር የሚያገለግል ፕላትፎርም ነው፡፡
8. Kapwing.com — ቪዲዮዎችን ለመቁረጥ፣ የግርጌ ጽሑፍ (Subtitle) ለመጨመር እና ይዘቶችን በማህበራዊ ሚዲያ መልክ ለማዘጋጀት የሚያስችል የኦንላየን ቪዲዮ ማስተካከያ ነው፡፡
9. Podcastle.ai — የፖድካስት ድምፆችን ለመቅረፅ፣ የጀርባ ጫጫታዎችን ለማስወገድ እና ጥራታቸውን ጠብቆ ለማዘጋጀት የሚረዳ የድምፅ ማስተካከያ ኤአይ ነው፡፡
10. Consensus.app — ሳይንሳዊ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ ከታመኑ የምርምር ጽሁፎች በማስረጃዎች የተደገፉ መልሶችን ፈልጎ የሚያቀርብ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡
11. Researchrabbit.ai — በተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ተመሳሳይ የምርምር ጽሁፎችን ለመፈለግ እና ጽሁፍን በግራፍ መልክ ለማሳየት የሚያገለግል ነው፡፡
12. Zotero.org — ለምርምር ሥራዎች የሚያስፈልጉ መጻሕፍት እና የጽሑፍ ምንጮችን (References) ለማደራጀት፣ ለማስቀመጥ እና ለመጥቀስ የሚያገለግል ነፃ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡
13. Scite.ai — የምርምር ጽሁፎች በሌሎች ተመራማሪዎች እንዴት እንደተጠቀሱ (በድጋፍ፣ በተቃውሞ ወይም በጥቀስ መልክ) ለመተንተን የሚያስችል መተግበሪያ ነው፡፡
14. Scholarcy.com — ረጅም የምርምር ጽሁፎችን፣ መጻሕፍት እና ሪፖርቶችን በማንበብ ዋና ዋና ነጥቦቻቸውን በአጭሩ አጠቃልሎ የሚያቀርብ መተግበሪያ ነው፡፡
15. Connectedpapers.com — የአንድን የምርምር ርዕስ መነሻ በማድረግ ተዛማጅነት ያላቸውን ሌሎች ጥናቶች በምስላዊ ካርታ መልክ የሚያሳይ መተግበሪያ ነው፡፡
16. Writefull.com — ለአካዳሚክ እና ለሳይንሳዊ ጽሑፎች የተዘጋጀ የሰዋስው፣ የስፔሊንግ እና የቃላት አጠቃቀም ማስተካከያ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡
https://t.me/HealthLib
843
+2
እናመሰግናለን
ዶክተር ካሌብ መንሲዶ እና አቶ ሊበን ሀይሉ ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 21/2018 ዲጂታል ክህሎት ለወጣቶች የልማት ተሳትፎ ያለዉ ሚና : በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የተሳሳቱ የጤና መረጃዎች መለያ ስልቶች እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን ዶክተር ካሌብ መንሲዶ እና ወጣት ሊበን ሀይሉ ነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ ምስጋናችንን
በማክበር እናቀርባለን ።
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
ለበለጠ መረጃ
ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ ልምድ ያለው ::
843
ሜታ የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት ለፈጠረው ቀውስ 18 ቢሊዮን ዶላር ሊከፍል ነው
****
የፌስቡክ እና የኢንስታግራም ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ፣ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮቹን ህፃናትን ሱሰኛ በሚያደርግ እና ለሥነ-ልቦና ቀውስ በሚዳርግ መልኩ ቀርጿል በሚል በቀረበበት ክስ የ18 ቢሊዮን ዶላር የካሳ ክፍያ ለመፈጸም መስማማቱን አስታውቋል።
በአሜሪካ በኦክላንድ ካሊፎርኒያ በሚገኘው የፌዴራል ፍርድ ቤት ሲካሄድ የነበረውን ክርክር በስምምነት የቋጨው ውሳኔ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ የአሜሪካ ግዛቶች በኩባንያው ላይ የመሰረቱትን የፍርድ ቤት ክርክር የሚያቆም ነው። ይሁን እንጂ ኩባንያው አሁንም በተለያዩ የግል እና የተቋማት ክሶች ምክንያት ከፍተኛ የህግ ጫና ውስጥ እንደሚገኝ ተመልክቷል።
የሜታ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች በህፃናት ላይ ጥገኝነትን ይፈጥራሉ የሚለውን ክስ ሲከላከል ቢቆይም፣ አሁን ላይ ግን የካሳ ክፍያ ለመፈጸም ተስማምቷል። ከገንዘብ ክፍያው በተጨማሪ፣ ኩባንያው በመድረኮቹ ላይ የህፃናትን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችሉ አዳዲስ የቁጥጥር ሥርዓቶችን ለመዘርጋት ቃል ገብቷል።
የቴነሲ ግዛት ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጆናታን ስክሪሜቲ በሰጡት መግለጫ፣ “ሜታን ወደ ፍርድ ቤት የወሰድነው ኢንስታግራም ህፃናትን እየጎዳ እና ወላጆችን እያሳሳተ በመሆኑ ነው፤ አሁን ግን ለህፃናት ታይቶ የማይታወቅ ጥበቃ የሚያደርግ እና ለዲጂታል ደኅንነት ጥበቃ ፈንድ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስገኝ ስምምነት ላይ ደርሰናል” ብለዋል።
እንደ ሲኤንኤን ዘገባ ኩባንያው አሁንም ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰነዘሩ ክሶችን እየተጋፈጠ ይገኛል። ትምህርት ቤቶች በማኅበራዊ ሚዲያ ምክንያት በህፃናት ላይ ለሚደርሰው የድባቴ እና የጭንቀት ቀውስ ላወጡት ወጪ እንዲሁም በሱሰኝነት ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወጣቶች እና በመድረኩ በሚካሄዱ የአደንዛዥ ዕፅ ግብይቶች ሳቢያ ለሚከሰቱ አደጋዎች ኩባንያው ተጠያቂ እንዲሆን እየተጠየቀ ይገኛል።
የሜታ የካሳ ክፍያ ውሳኔ፣ እንደ ቲክቶክ፣ ስናፕቻት እና ዩቲዩብ ባሉ ሌሎች የማኅበራዊ ሚዲያ ግዙፍ ኩባንያዎች ላይ ለሚደረጉ መሰል የህግ ክርክሮች እንደ ትልቅ ማሳያ እና ቅድመ ሁኔታ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
በላሉ ኢታላ
#Ethiopia #EBC #meta #Facebook #instagram #SocialMediaManagement #USA
843
+2
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሰላም ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 21/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_20 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን .
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
Repost from Ashe talent
+2
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ልዩ የአዲስ ዓመት መዳረሻ ዝግጅት
ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 21/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
+2
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ልዩ የአዲስ ዓመት መዳረሻ ዝግጅት
ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 21/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ልዩ የአዲስ ዓመት መዳረሻ ዝግጅት
ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 21/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
+2
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሀሙስ ነሀሴ 21/2018
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የእለቱ አጀንዳችን ?
ዲጂታል ክህሎት እና ታለንት ለወጣቶች ንቁ የልማት እና የሰላም ተሳትፎ ያለዉ ሚና ? የማህበራዊ ሚዲያ የጤና ተዕጽኖ እና የተሳሳቱ የጤና መረጃዎችን መለያ መንገዶች ? የዲጂታል ክህሎት እና የሱስ ተጋላጭነት ? የማህበራዊ ሚዲያ የዜና መቀዳደም ያለዉ አዎንታዊ እና አሉታዊ ተዕጽኖ ብሎም በወጣቶች ጤና እና ሞራል ላይ ያላቸዉን ተዕጽኖ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዶቻችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳ :- አቶ ሊበን ሀይሉ በወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ላይ በንቃት እየሰራ እና እየተሳተፈ ያለ እንዲሁም የኢትዮጵያ ወጣቶች ለሰላም እና ልማት ድርጅት የፕሮግራም ዳይሬክተር ሆኖ እየሰራ የሚገኝ የኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወጣት ባለሙያ ነዉ ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_
ዶክተር ካሌብ መንሲዶ የጤና ባለሙያ : በጤና ጉዳዮች ጸሀፊ እና ተመራማሪ እንዲሁም በስራ ፈጠራ ልምድ ያለዉ ሁለገብ ወጣት ባለሙያ ነዉ ::
የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋር
አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት
አጋራችን ነዉ ከልብ እናመሰግናለን .
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
843
አሼ ታለንት ማነዉ ?
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
በ 2018 የተሻሻለ ድርጅታዊ ጥቅል ፕሮፋይል ::
አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል የሚዲያ ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ አለዉ ::
ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::
ድርጅታዊ አላማ ?
አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::
ድርጅታዊ ራዕይ ?
የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::
ድርጅታዊ ግባችን ?
ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle እና https://t.me/ethioaradastyle & fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
