fa
Feedback
Ashe talent

Ashe talent

رفتن به کانال در Telegram

ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911 03 39 92

نمایش بیشتر
851
مشترکین
+224 ساعت
+97 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን :: ሀሙስ መስከረም 14/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እ
+1
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን ::      ሀሙስ መስከረም 14/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.         የእለቱ  አጀንዳችን ? በባዕላት ወቅት በተለይ በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ጉዳዮች ላይ ሊደረጉ የሚገባቸዉ ልዩ ቅድመ ጥንቃቄዎች ምን ይመስላሉ  ? የቴክኒክ ስራ ታለንት እና ሙያዊ ስነምግባር እንዲሁም ለቴክኒሻን/ለቴክኒክ ባለሙያዎች እና ለስራዉ ያሉን ቅድመ ግንዛቤዎችን  በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ ታሳቢ በማድረግ ልዩ  ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :- አቶ አንተነህ አለሙ ሲሳይ  በኮምፒወተር ሳይንስ ድግሪ  : በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ሙያዎች የቴክኒክ ባለሙያ ሆኖ እየሰራ የሚገኝ : ከ12 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ ሁለገብ ባለሙያ ነዉ ::                እኛን ማግኘት ከፈለጉ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።       0911033992 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

photo content
+3

ከሱስ ነጻ መሆን ይፈልጋሉ? (አሼ ታለንት )    ከሱስ መውጪያ አጋዥ ስልቶች ? 1ኛ አይምሮአዊ ህክምና:- በቅድሚያ ሱሰኛ መሆንዎን ማመን እና መቀበል :: ችግሩን መቀበል እና መረዳት የመፍትሄው ግማሽ መንገድ በመሆኑ :: 2ኛ ሙያዊ ህክምና:- የሱስን አስከፊነት እና ተግባራዊ ጉዳት ሳይንሳዊና ነባራዊ ሁኔታዉን በመረዳት ማወቅ :: በተለይ ደግሞ ከጥራዝ ነጠቅ እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች/ አመለካከቶች( አጉል አራዳነት ስሜት እና ሱስን ከሃይማኖታዊ ሁኔታ ጋር አለመደባለቅ ) ከተዛቡ እይታዎች በመላቀቅ ከምንጩ የሱስን ማንነት እና ምንነት በእዉቀት እና በማስረጃ  ማወቅ :: ችግሩንም በተገኘው አጋጣሚ በግልጽ ማዉገዝ :: በተጨማሪ አስፈላጊ ከሆነ ሱስ እንደማንኛውም በሽታ ህመም በመሆኑ አቅራቢያ ላይ ያሉ የህክምና ባለሙያዎችን ማማከር :: 3ኛ መንፈሳዊ ህክምና :- ባለን ሃይማኖት በመጽናት ፈጣሪን መለመን እና መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ ማንነታችንን ማጠናከር :: 4ኛ ማህበራዊ ህክምና :- ዉሎን እና አሉታዊ ጓደኛን መራቅ እና መለየት :: ጤናማ ቤተሰባዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት መፍጠር :: ማህበራዊ ግንኙነት አጋዥ እንጂ ገዝጋዥ መሆን የለበትም:: 5ኛ  የስራ ባህልን ማሳደግ :- አቅም በፈቀደ በስራ : በት/ት እና ተጓዳኝ በሆኑ ጉዳዮች ራስን መጥመድ :: 6ኛ ስነልቦናዊ ህክምና :- አዎንታዊ መዝናኛዎን ታሳቢ ያደረገ የሚያስደስተን ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት መስጠት :: 7ኛ አካላዊ ህክምና :- የተጎዳዉን የሰዉነታችን ክፍል ለመጠገን አቅም በፈቀደ የአመጋገብ ሁኔታዎችን በማጠናከር በተለይ ተከታታይ እና     ወቅታዊ የስፖርት ህክምናን ማድረግ :: (የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ጨምሮ ) 8ኛ ሱስ በባህሪው ሂደት  ተኮር አደጋ በመሆኑ ለዉጡም ሂደት ነዉና ግንዛቤን ታሳቢ ያደረገ የማገገሚያ እና ቴራፒ ስልቶችን መከተል:: 9ኛ ጽኑ እምነት እና አቋም በመያዝ ችግሩን በዘላቂነት መዋጋት :: 10ኛ የስሜት ህክምና:- በሱስ ምክንያት የጠፋውን ሁለንተናዊ ሞራል እና ስእብና በማከም በዚህ ችግር ያስቀየምናቸዉን አካላት በሙሉ ይቅርታ በመጠየቅ : ለመሻሻል በምናደርገው ጥረት አዛዦችን በማመስገን : ለራሳችን ለዉጥ መልካም ምኞት እየገለጽን ለራሳችን እና በዙሪያችን ላሉ ሰዎች የተግባር ለዉጥ  ቃል በመግባት ቢቻል ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ የጥሩ ነገር ምሳሌ በመሆን  ነባር ስምን ማደስ / አዲስ ታሪክን ማጻፍ ::    ማንኛውንም ሱስ ጊዜን ይገድላል! ከሱስ ነጻ የመሆን ዉሳኔዎ አሁንም/ዛሬም በእጅዎ ነዉ ! ለበለጠ መረጃ :-  @aradastyle   Fb :- ashe talent profile /0926449748   ጋዜጠኛና የጸረ -ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ  ከ13 ዓመት በላይ ልዩ  ተሞክሮ ያለዉ  ) ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !‌‌ Do you want to be free from addiction? (Ashe Talent)    How to get rid of addiction? 1st Psychiatric Treatment: To acknowledge and admit that you are addicted in the first place. Because accepting and understanding the problem is only half the solution. 2nd Professional Therapy: Understanding the seriousness and practicality of addiction and its scientific and practical nature. In particular, to break free from the stereotypes and stereotypes (not to confuse superstition and addiction with religion) with knowledge and evidence of the origin and nature of addiction. Openly condemn the problem at every opportunity. Also, if necessary, consult a nearby medical professional as addiction is a disease like any other disease. 3rd Spiritual Healing: By persevering in our religion, supplicating to the Creator and strengthening our spiritual and religious identity. 4th Social Medicine: Avoiding and Identifying Negative and Negative Friends. Creating healthy family and social relationships. Social interaction should be helpful, not dominant. 5) Promoting a work ethic: Engaging in work, school and related activities as much as possible. 6th Psychotherapy: Pay special attention to the things that make you happy, taking into account your positive entertainment. 7th Physical Therapy: Perform regular and timely sports therapy, especially by strengthening the diet to the extent possible to repair the damaged part of the body. (Including exercise) 8th Addiction is a process-oriented risk that is a process of change and should be followed by awareness-based rehabilitation and therapy strategies. 9th Fight the problem in a sustainable way with firm conviction and position. 10th Emotional Therapy: Apologize to all those who have offended us by treating the whole moral and emotional loss of addiction: Thanking our commanders for our efforts to improve: Expressing good wishes for change Rename / write a new story.    It kills any addiction! Your decision to be free of addiction is still in your hands! For more information: - @aradastyle Fb: - ashe talent profile / 0926449748   Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (Ashenafi Gizaw with over 13 years of special experience) May our Ethiopia be glorified today!‌‌

photo content
+5

photo content

💥💥💥የ20 የተለያዩ የትምህርት መስኮች አባቶች (20 Fathers of Different Fields) ፦ 1. የታሪክ አባት (Father of History)፦ ሄሮዶተስ (Herodotus) 2. የሕክምና አባት (Father of Medicine)፦ ሂፖክሬትስ (Hippocrates) 3. የምዕራባዊ ፍልስፍና አባት (Father of Western Philosophy)፦ ሶቅራጥስ (Socrates) 4. የፖለቲካ ሳይንስ አባት (Father of Political Science)፦ አርስቶትል (Aristotle) 5. የኢኮኖሚክስ አባት (Father of Economics)፦ አዳም ስሚዝ (Adam Smith) 6. የሶሺዮሎጂ (የማህበረሰብ ጥናት) አባት (Father of Sociology)፦ ኦጉስት ኮምት (Auguste Comte) 7. የሳይኮአናሊሲስ አባት (Father of Psychoanalysis)፦ ሲግመንድ ፍሮይድ (Sigmund Freud) 8. የሙከራ ሥነ-ልቦና አባት (Father of Experimental Psychology)፦ ቪልሄልም ቩንት (Wilhelm Wundt) 9. የሳይንሳዊ ዘዴ አባት (Father of the Scientific Method)፦ ፍራንሲስ ቤከን (Francis Bacon) 10. የዘመናዊ ሳይንስ አባት (Father of Modern Science)፦ ጋሊሊዮ ጋሊሌይ (Galileo Galilei) 11. የክላሲካል ፊዚክስ አባት (Father of Classical Physics)፦ አይዛክ ኒውተን (Isaac Newton) 12. የዘመናዊ ፊዚክስ አባት (Father of Modern Physics)፦ አልበርት አይንስታይን (Albert Einstein) 13. የዘመናዊ ኬሚስትሪ አባት (Father of Modern Chemistry)፦ አንቷን ላቮይዚዬ (Antoine Lavoisier) 14. የዝግመተ-ለውጥ ባዮሎጂ አባት (Father of Evolutionary Biology)፦ ቻርልስ ዳርዊን (Charles Darwin) 15. የጄኔቲክስ (የዘረመል) አባት (Father of Genetics)፦ ግሬጎር ሜንደል (Gregor Mendel) 16. የቦታኒ (የዕፅዋት ሳይንስ) አባት (Father of Botany)፦ ቴኦፍራስተስ (Theophrastus) 17. የዘመናዊ ታክሶኖሚ (የምደባ ሳይንስ) አባት (Father of Modern Taxonomy)፦ ካርል ሊኔየስ (Carl Linnaeus) 18. የማይክሮባዮሎጂ አባት (Father of Microbiology)፦ አንቶኒ ቫን ሊቨንሁክ (Antonie van Leeuwenhoek) 19. የኮምፒውተር አባት (Father of the Computer)፦ ቻርልስ ባቤጅ (Charles Babbage) 20. የኢንተርኔት አባቶች (Fathers of the Internet)፦ ቪንት ሰርፍ እና ቦብ ካህን (Vint Cerf and Bob Kahn)

ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ :: ለመንቃት መደንዘዝ አያስፈልግም :: ሳይቅሙ መንቃት :ሳይጠጡ /ሳያቦኑ ዘና /ፈታ ማለት ዛሬም በአራዳ ስታይል በተግባር ይቻላል :: ጋዜጠኛ : የጸረ_ሱስ አክቲቪስት እና
+3
ሱስ ከፍሎ ማበድ ነዉ :: ለመንቃት መደንዘዝ አያስፈልግም :: ሳይቅሙ መንቃት :ሳይጠጡ /ሳያቦኑ ዘና /ፈታ ማለት ዛሬም በአራዳ ስታይል በተግባር ይቻላል :: ጋዜጠኛ : የጸረ_ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው መሸሻ )

ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ኢትዮጵያችን በቂ ችግር አላት : የመፍትሔው አካል እንሁን :: የአሼ ታለንት ስታይል
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ኢትዮጵያችን በቂ ችግር አላት : የመፍትሔው አካል እንሁን :: የአሼ ታለንት ስታይል

photo content
+2

Repost from Ashe talent
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ። 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች ። ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! 1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታ
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን  አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።     4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች ።   ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !    1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ   አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።    በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና ለመሆን የተዘጋጀ ። 2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን ጋር የተያያዘ  ። 3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ያለው/ላት ። 4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባር ን የሚያከብር /የምታከብር ።     በተጨማሪም የመፍትሔው አካል የሆነ :: ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ! fb. Ashe talent profile  .     U tube ashe talent ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።         ለበለጠ መረጃ :- 0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )

አሼ ታለንት ማነዉ ? ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::     አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት ) በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን  አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል  የሚዲያ  ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ  ልዩ ልምድ አለዉ :: ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::          ድርጅታዊ አላማ ? አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::                      ድርጅታዊ ራዕይ ? የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::         ድርጅታዊ ግባችን ? ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን  በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት  ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ :: በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !   ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።    https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

እናመሰግናለን ደራሲ : የሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ደጅይጥኑ ሙላዉ :: አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን :: ዛሬ ሀሙስ መስከረም 7/2019 የጤና
+1
እናመሰግናለን ደራሲ : የሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ደጅይጥኑ ሙላዉ  ::   አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን ::    ዛሬ ሀሙስ መስከረም 7/2019 የጤና ኮሚኒኬሽን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ  የስቱዲዮ እንግዳችን ደራሲ :የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ባለሙያ ደጅ ይጥኑ ሙላዉ የቅንነት ፖድካስት አዘጋጅ እና አቅራቢ እንዲሁም የአንጋፋው አርማወርሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት አሀሪ የህ/ግ/ ኮሚኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ  ነበረን መልካም ቆይታ  አሼ ታለንቶች  ልዩ ምስጋናችንን በማክበር እናቀርባለን ።      በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::         ለበለጠ  መረጃ       ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። https://t.me/aradastyle  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ  ልምድ ያለው ::

አሼ ታለንቶች ነን ! ዛሬ በebc fm adis . ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን :: ሰላም ዛሬ ሀሙስ መስከረም 7/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ
አሼ ታለንቶች ነን ! ዛሬ በebc fm adis . ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን :: ሰላም ዛሬ  ሀሙስ መስከረም 7/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_21 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን . ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን :: ሰላም  ሀሙስ መስከረም 7/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_21 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን . ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን :: ሀሙስ መስከረም 7/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እን
+1
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን ::      ሀሙስ መስከረም 7/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.         የእለቱ  አጀንዳችን ? የጤና ኮሚኒኬሽን እና ሳይንሳዊ የጤና  አገላለጾች ከዉጤታማ መግባባት አንጻር ? ለማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራ ስኬት ዉጤታማ ኮሚኒኬሽን እና አንጋፋ ተቋማዊ ልምዶች ያላቸው ልዩ ሚና ? ዉጤታማ የተቋም ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም  እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ ታሳቢ በማድረግ ልዩ  ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :- ደጅይጥኑ ሙላው በጤና ኮሚኒኬሽን እና የአርት ስራዎች በርካታ የስራ ልምድ  : በፕላኒንግ ማኔጅመንት እና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ማስተርስ ያላት እና በአሁን ሰዓት ደግሞ በአንጋፋዉ የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢኒስቲቱት (አሀሪ ) የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒዩኬሽን ስራ አስፈፃሚ ሆና በመስራት ላይ የምትገኝ ሁለገብ የኮሚኒኬሽን እና አርት ስራ ባለሙያ ናት ::            እኛን ማግኘት ከፈለጉ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።       0911033992 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::